Thursday, 28 April 2016
ዞን 9 ጦማርያን መሰረቱን ስዊዘርላንድ ያደረገው የ”ማርቲን ኤናልስ” ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ ሆኑ!
Zone 9 – Ethiopia – Martin Ennals Award 2016 Finalist!
ማርቲን ኤናልስ በአውሮፓ ሰብአዊ መብት ድርጅት፣አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣በአውሮፓ ህብረት፣የስዊዝ ልማት ትብብር ድርጅት፣የእንግሊዝ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣
ፊንላንድ መንግስት፣የስዊዘርላንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ሌሎች ድርጅቶች የሚደገፍ ድርጅት መሆኑን ድርጅቱ ድረ-ገፁ ላይ ይገልጣል።
ዞን 9 ያሸነፉበት የማርቲን ኤናልስ ሽልማት የመስጠት ስነ-ስርዓት በመጪው ጥቅምት/2009 ዓም ስዊዘርላን ውስጥ ይሰጣል።
Martin Ennals
http://www.martinennalsaward.org/index.php?option=com_content&view=frontpage&Itemid=1&lang=en
https://www.youtube.com/watch?v=ZI_hMcAgCO4