shengo_in_san_jose_(1)  Shengo_Logo

ምሥረታ ጉዞ በመጓዝ ከተመሠረተ እነሆ ሁለት ዓመቱን አስቆጥሯል። ሸንጎን ለመመሥረት የተሰባሰቡት የአንድነት ኃይሎች በሃያ ሁለት ወራት የምሥረታው ሂደት ውስጥ በበርካታ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተው ስምምነት ላይ የደረሱባቸው መሠረታዊ የጋራ ዕምነቶች፣ በኋላም የሸንጎው ዕምነቶች ሆነው የወጡት፣ የሚከተሉት አምስት ነጥቦች ነበሩ። 
1ኛ) በኢትዮጵያ ግዛታዊ አንድነት፣ በሕዝብ የሥልጣን ባለቤትነትና ሉዓላዊነት ላይ ግልጽና የማያወላውል አቋም መያዝ፣
2ኛ) ፍትኅ የሰፈነባትና የሕግ የበላይነት የተረጋገጠባት ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ መታገል፤
3ኛ) በኢትዮጵያ ሕዝብ መካከል ምንም ዓይነት አድሏዊነት እንዳይኖርና ኢትዮጵያውያን ሁሉ በሕግ ፊትና በሶሻልና የፖለቲካ ነፃነታቸው እኩል ዜጎች መሆናቸውን በተግባር ለማረጋገጥ መታገል፣
4ኛ) የማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ዴሞክራሲያዊና ሰብዓዊ መብቶቹ መከበር አንዳለባቸው በማመን፤ አባል ድርጅቶችም በውስጣቸውም ይሁን በሸንጎው ውስጥ ባላቸው ግንኙነት ዴሞክራሲያዊ አሠራርን የሚከተሉ መሆን እንዳለበቸው፤
5ኛ) የህወሓት/ኢህአዴግ አገዛዝና የመሠረተው የአምባገነን ሥርዓት አፋኝና ጨቋኝ በመሆኑ መለወጥና በዴሞክራሲያዊ አስተዳደር መተካት አለባቸው የሚሉት ናቸው።
በነዚህ መሠረታዊ እምነቶች በመስማማት…..

ምሥረታ ጉዞ በመጓዝ ከተመሠረተ እነሆ ሁለት ዓመቱን አስቆጥሯል። ሸንጎን ለመመሥረት የተሰባሰቡት የአንድነት ኃይሎች በሃያ ሁለት ወራት የምሥረታው ሂደት ውስጥ በበርካታ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተው ስምምነት ላይ የደረሱባቸው መሠረታዊ የጋራ ዕምነቶች፣ በኋላም የሸንጎው ዕምነቶች ሆነው የወጡት፣ የሚከተሉት አምስት ነጥቦች ነበሩ።..እዚህ ላይ የጫኑ

 

Leave a Reply