May 15, 2016 –
ቃለ ምልልስ
ክፍሉ ታደሰ፤ መሥራችና የቀድሞው የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ስለ ድርጅቱ አመሰራረት፣ የትግል እንቅስቃሴ ታሪክና ሚናዎች ይናገራሉ።
“የኢሕአፓ ነባር መሪዎች ለሕዝብ፣ ለኢሕአፓ፣ ለታሪኩ፣ ለባሕሉ፣ የወደቁትን ካሰቡ፤ ሥልጣናቸውን ለቅቀው፤ ሌሎች ወጣቶችን በቦታቸው ተክተው፤ ኢሕአፓን ሊያንቀሳቅሱ የሚችሉበትን ሁኔታ መፍጠር ነው ያለባቸው። ይህን ካላደረጉ ግን እነሱም ከሌሎቹ በአምባገነንነት ከሚከሰሱት የሚለዩ መስሎ አይታየኝም።” – ክፍሉ ታደሰ – SBS (Australia) Amharic