May 28, 2016

ኢንጂነር ግደይ ዘርዓጽዮን፤ መሥራችና የቀድሞው የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ፖሊት ቢሮ አባል ስለ ድርጅቱ አመሰራረት፣ የትግል እንቅስቃሴ ታሪክና ሚናዎች ይናገራሉ። SBS (Australia) Amharic

“የትግራይን የብሔር እኩልነት እስከመገንጠል ድረስ፤ የራሱንም ሪፐብሊክ ለመመሥረት ይታገላል የሚል በፕሮግራሙ ነበር። Sensitivity አልነበረንም ለዛ።” – ኢንጂነር ግደይ ዘርዓጽዮን

 

 

Leave a Reply