June 27, 2016

ጁን 25 /2016 በኔዘርላንድ ሮተርዳም ሕወሓት ሊያደርገው አቅዶት የነበረው ስብሰባ በኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ተደናቅፏል:: የሕወሓት ሹማምንት በተደረገባቸው ተቃውሞ ሲደነባበሩ ተስተውለዋል:: የኔዘርላንድ ፖሊስ ሹማምንቱን ከስብሰባው አዳራሽ አስወጥቶ አባሯቸዋል::

 

 

https://videos.files.wordpress.com/9fNSQ9fz/tplf-netherlands_dvd.mp4?_=1

Leave a Reply