ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ ከፕሮፌሰር አቻምየለህ ደበላ                                                                                       

ጋርየዘመናችን ታላቁ ኢትዮጵያዊ ሰዓሊ አርቲስት፣ 

Inline imageInline imageInline image

Inline imageInline image

ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ ከፕሮፌሰር አቻምየለህ ደበላ
ጋርየዘመናችን ታላቁ ኢትዮጵያዊ ሰዓሊ አርቲስት፣
የሰሜን ካሮላይናው ሰንትራል ዩኒቨርሲቲ (North Carolina Central
University) የኪነጥበበ (Art) ሊቅ፣ ፕሮፌሰር አቻምየለህ ደበላ እሁድ 3
July 2016 ሎንዶን ኗሪ ኢትዮጵያን ማሕብረሰብ መሀል በመገኘት በአገራችን
ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ንግግር ያደርጋሉ። ይኽ ዕድል እንዳያመልጣችሁ ሁላችሁም
ተጋብዛችኋል። ቀን : 3 July 2016 ሰዓት: 2:30 pm
ቦታ: Ethiopian Community in Britain 2A Lithos Rd, London NW3 6EF።

 

Leave a Reply