ወቅታዊውን የሀገራችንን ሁኔታ አስመልክቶ ከሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

አሁን በመሳሪያ ኃይል እያፈነና እየገደለ ያለው የህወሃት ቡድን በአስቸኳይ ተወግዶ ጊዜያዊ የአደራ መንግስት እንዲቋቋምና በአጭር ጊዜ ውስጥ ለሃገር ክብር እና አንድነት የሚያስብ ህዝባዊ መንግሥት በሀገሪቱ ውስጥ እንዲፈጠር ሁሉም አገሩንና ወገኑን የሚወድ ኢትዮጵያዊ  ሁሉ እንዲረባረብ ቅዱስ ሲኖዶስ አባታዊ የአደራ መልዕክቱን ያስተላልፋል።

ከቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ — ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Leave a Reply