September 6, 2016
ጉባኤው አገራዊና ድርጀታዊ ጉዳዮችን በጥልቀት ከተወያየ በኋላ የሜከተሉትን የአቋም መግለጫ አስተላልፏል፦
1. በዘር የተቧደኑት ጥቂት የወያኔ ጨፍጫፊዎች በህዝባችን ላይ የሚያደርጉትን የ11ኛ ሰዓት አልሞት ባይ ተጋዳይነት የዘር ማጥፋት ጦርነት እንዲያቆሙ፤
2. ይህ የአጥፊ ቡድን ከዚህ በኋላ የኢትዮጵያን ሕዝብ መምራት የማይችልበት ደረጃ መድረሱን ተገንዝቦ ሥልጣኑን
3. የትግራይ ነጻ አዉጭ ግንባር ቡድን ከልክ ያለፈ የንዋይ እና የቁሳቁስ ዘረፋውን በአስቸኳይ እንዲያቆም፤
4. ወያኔ ከሥልጣን ላይ ለመቆየት ሲል በአብሮነቱም ሆነ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደረውን የትግራይ ህዝብ ከመላው ኢትዮጵያ ጋር ለማጋጨት የሚጎነጉነውን ዘመቻ በአስቸኳይ እንዲያቆም፤