ዶ/ር መረራ ጉዲና ዛሬ ማምሻውን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከላስቬጋስ ኔቫዳ ለሚሰራጨው ሕብር ራድዮ በሰጡት ቃለምልልስ የዘንድሮው ምርጫ አሁን ባለው ሁኔታ ምርጫ ሳይሆን ቅርጫም የሚሆን አይመስልም አሉ:: ዶ/ሩ ሰሞኑን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማስተማር ሥራቸው ተባረዋል ስለተባለው ዜናም በቃለምልልሱ ላይ አንስተዋል::
ሙሉ ቃለምልልሱን ቀጥሎ ካለው ቭዲዮ ይመልከቱ::

Hiber Radio Special Interview with Dr. Merera Gudina December 29, 2014

ዶ/ር መረራ ጉዲና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተማሪነታቸው ተባረሩ የሚለው ዜና ከተሰማ በኋላ የመንግስት ካድሬዎች በሶሻል ሚድያ ላይ “አልተባረሩም ጡረታ ወጡ እንጂ” እያሉ ነው:: ዶ/ር መረራስ ስለዚህ ዜና ምን ይላሉ? ይህ ቃለምልልስ አጠር ያለ ምላሽ ይዟል::

 

Leave a Reply