“ከገደሉኝም ትግሌን አደራ፣ በተለይ የኔ ትውልድ አደራ!”
በወጣቱ የነጻነት ታጋይ ሳሙኤል አወቀ ላይ የህወሃት የደህንነት አባላት የፈጸሙት ግድያ የስርአቱን ቀቢጸ ተስፋነት ዳግም አጉልቶ የሚያሳይ ወንጀል ነው። የሳሙኤል ሞት ሌላ አስቸኳይ የትግል ጥሪ ደወል ነው። ከዚህ በፊት ከፍተኛ ሰቆቃና ድብደባ ተፈጽሞበት የነበረው ሳሙኤል ህወሃቶች ሊገድሉት እንደሚችሉ ግልጽ ሆኖለት ነበር። ይህ ወጣት የነጻነት ሰማዕት ከመገደሉ ጥቂት ቀናት በፊት በፌስቡክ ገጽ ላይ የመጨረሻውን ኑዛዜ ለሁላችንም አስተላልፎ ነበር። “ማንኛውም የምከፍለው ዋጋ ለሀገሬ እና ለነፃነት ነው። ከታሠርሁም ሕሊናዬ አይታሰርም። ከገደሉኝም ትግሌን አደራ፣ በተለይ የኔ ትውልድ አደራ!” የሳሙኤል አወቀ መልእክት ለሁሉም ጭቁን ኢትዮጵያዊ ነው።
የዚህ ጀግና ጥሪ ለሁላችንም ነው። ለጭቁኑ የኢትዮ

See More

Abebe Gellaw's photo.

Leave a Reply