የነጻው ፕሬስ ጋዜጠኞች ስብሰባ ጥሪ – ሜሪላንድ – በእስክንድር ነጋ ስም
በዘንድሮው የ32ተኛው የሰሜን አሜሪካ ውድድር ላይ የሚገኙ የነጻው ፕሬስ ጋዜጠኞች በጋራ ተገናኝተው አርብ ጁላይ 3 ቀን 2015 በ ሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ ከቀኑ 12 ፒ.ኤም. እሰከ 3 ፒ.ኤም በDuble tree Hilton Hotel (Connection room ) የነጻው ፕሬስ ጋዜጠኞች ሙአዊ አስተዋጽዎን በተመለከተ እንወያያለን።32ተኛው የሰሜን አሜሪካ ዓመታዊ በዓል የምትመጡ በሙሉ ተጋብዛችሁዋል!