የወያኔው ጉጅሌ አገዛዝ ከትላንት ምሽት ጀምሮ እስከ ዛሬ ሃምሌ 25/2007 አ.ም ጠዋት ከአምስት ሺህ ያላነሱ የአዲስ አበባ ወጣቶችን ከየክፍለ ከተማው የሚሰጋቸዉን አፍሶ መገናኛ አምቼ ፊት ለፊት በሚገኘው ሜዳ ሰብስቦ በአውቶቢስ ሲያጉዝ አርፍዶዋል።እስከ አሁን ከ35 በላይ አውቶቢስ ሰዎች አጉሮ ወስዱቸዋል።የቀሩት ጥቂት ወጣቶች መኪና እስኪመጣ ተቀምጠዋል።ወጣቶቹ የጫኑ አውቶብሶች ወደ ሸዋሮቢት እና አፋር ክልል ወደሚገኙ የማጎሪያ ጣቢያዎች ተወስደዋል::