የጄነራል አብረሃ ወ/ማሪያም መኖሪያ ቤት

የሕወሓት መሐይም የጦር ሹማምንት በእንደዚህ አይነት ቪላ ተንደላቀው ሲኖሩ ተራው ወታደር 500 ብር ባልሞላ ደሞዝ እየተሰቃየ አፈር ድሜ እየበላ ይኖራል። በፎቶው የምትመለከቱት ቪላ ጦር ኃይሎች ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ ከተማ የሚገኝ የሶስተኛ ክፍል ተማሪ የሆነው ”የሜ/ ጄነራል” አብረሃ ወ/ ማሪያም መኖሪያ ቤት ነው። ቪላው እንዴት ተሰራ!?! ደሞዙ!?! የገንዘብ ምንጩ ከየት ነው!?! የሚሉ ጥያቄዎችን መጠየቅ በሽብርተኝነት ያስከስሳል፤ በህገ መንግስቱ ያስቀጣል። ይች ናት እንግዲህ የሕወሓቷ ኢትዮጵያ!!

እምየ ኢትዮጵያ ሞኝነሽ ተላላ፤
የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ።

Source: Kidus Yohannes

Leave a Reply