የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ዴምህት) ሊቀመንበር ሞላ አስገዶምና 600 ተከታዮቻቸው በርካታ የሻቢያ የድንበር ጠባቂ ወታደሮችን ገድለውና አቁስለው ወደ ሱዳን ማምለጣቸውን ዛሬ ከሰዓት በኋላ የደረሰን ዜና ያመለክታል። ተጨማሪ መረጃ ለማሰባሰብ አየሞከርን ነው።ኢሳት ያስተላለፈውን ግማሽ እውነት ሰበር ዜና ያድምጡ↓
https://www.youtube.com/watch?t=1&v=YJXGJiRZN68