ሰሞናዊ ቅጂዎች
Add some content for each one of your videos, like a description, transcript or external links.To add, remove or edit tab names, go to Tabs.
ጥንቅሮቻችን
ከጸደቀ ዓመት ያልሞላው የፌደራል ፍርድ ቤቶች አስተዳደር የሠራተኞች ደንብ ተሻረ
November 20, 2024 – Konjit Sitotaw በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብት ልማት፣ ሥራ ሥምሪትና ቴክኖሎጂ ቋሚ ኮሚቴ፣ ከጸደቀ ዓመት ያልሞላው የፌደራል ፍርድ ቤቶች አስተዳደር የሠራተኞች ደንብ
በብሔር ስብጥር ስም በአዋጅ ሽፋን የብሔር ጥቃት ለማድረስ በር የሚከፍት መመሪያ ተላልፏል።
November 20, 2024 – Konjit Sitotaw የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞችን ረቂቅ አዋጅ ትናንት ምሽት በሦስት ተቃውሞና በአራት ድምጸ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል፡፡ አዋጁ የሠራተኞችን
በብሔር ስብጥር ስም በአዋጅ ሽፋን የብሔር ጥቃት ለማድረስ በር የሚከፍት መመሪያ ተላልፏል።
November 20, 2024 – Konjit Sitotaw የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞችን ረቂቅ አዋጅ ትናንት ምሽት በሦስት ተቃውሞና በአራት ድምጸ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል፡፡ አዋጁ የሠራተኞችን
በአዲስ አበባ ም/ቤት ያለመከሰስ መብታቸውን የተነሳው አቶ ሰዒድ አሊ መታሰራቸውን ፖሊስ አስታወቀ
November 20, 2024 – VOA Amharic ከኮሪደር ልማት ጋራ በተያያዘ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ዛሬ ጠዋት ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባል አቶ ሰዒድ አሊ፣
የእገታ እና የዉንበዳ ወንጀሎች መበራከት
November 20, 2024 – DW Amharic በምዕራብ ሸዋ ዞን ወልመራ ወረዳ ሆለታ ከተማ የሰባት ዓመት ታዳጊን በማገት በሚሊየን ገንዘብ የጠየቁ ተፈረደባቸው፡፡ በምዕራብ ሸዋ ዞን ጠቅላይ ፍርድ ቤት
የትራምፕ አስተዳደር ሕገ ወጥ ባላቸው ስደተኞች ላይ የያዘው ዕቅድ
November 20, 2024 – DW Amharic በቅርቡ በተካሄደው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የስደተኞች ጉዳይ፣ የተመራጩ ዶናልድ ትራምፕ ዋነኛ የምርጫ ቅስቀሳ አጀንዳ ነበር። ትራምፕ፤በምርጫ ቅስቀሳቸው ወቅት ወደ ፕሬዝዳንትነት ከተመለሱ
የሶማሌላንድ የምርጫ ዉጤት እና አንድምታዉ
November 20, 2024 – DW Amharic የሶማሌላንድ፤ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ አብዲራህማን መሀመድ አብዱላሂ ምርጫዉን አሸነፉ። ባለፈዉ ሳምንት ረቡዕ ፕሬዚዳንትታዊ ምርጫን ያካሄደችዉ በተካሄደዉ ምርጫ «ኢሮ» በሚል ቅፅል ስያሜያቸዉ
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሥራ ሪፖርት
November 20, 2024 – DW Amharic የተሰጠው የሥራ ዘመን ሊጠናቀቅ ሦስት ወራት የቀሩት የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የእስካሁን የሥራ ሂደቱን በጥንቃቄ ሙምራቱን እና ሕዝቡ ሰላም እንደሚፈልግ መመልከቱን አስታወቀ።
ዩናይትድ ስቴትስ ለዩክሬይን የምትሰጠውን ዕርዳታ መጠን ስታደርግ ’ጂ-20’ ቡድን ውስጥ ልዩነቶች እየታዩ ነው
November 20, 2024 – VOA Amharic የፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የሥልጣን ዘመን ሊያበቃ በቀረው የሁለት ወራት ዕድሜ ውስጥ አስተዳደራቸው ዩክሬይን የሩሲያን ወረራ ለመከላከል ለያዘችው ጥረት የሚሰጠውን የገንዘብ፣ የወታደራዊ
አነጋጋሪው የሾልዝና የፑቱን የስልክ ንግግር ፤ ተቃውሞውና እንደምታው
November 20, 2024 – DW Amharic ሾልዝ ከፑቲን ጋር እንደሚነጋገሩ ለዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ አስቀድመው አሳውቀዋቸዋል። ሆኖም የስልክ ንግግሩን ፈጥነው ከተቹት መካከል ዜሌንስኪ ግንባር ቀደሙ ነበሩ። በስልኩ
የውጭ ምንዛሪ ልውውጥ የሚያከናውኑት የግል ኩባንያዎች
November 20, 2024 – VOA Amharic በኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ልውውጥ በገበያ ዋጋ እንዲወሰን የወጣውን ፖሊሲ ተከትሎ የውጭ ምንዛሪ አቅርቦት እየሰፋ መምጣቱን የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው ባለሞያዎች ተናግረዋል፡፡ ይኹን
በመርካቶ ገበያ ትላንት የተጀመረው ሱቅ የመዝጋት አድማ ቀጥሏል
November 20, 2024 – VOA Amharic መንግሥት እያካሄደ ባለው የደረሰኝ ቁጥጥርና ቅጣት ምክንያት፣ ነጋዴዎች ከትላንት ጀምሮ መደብሮቻቸውን በመዝጋት ፣ አድማ ላይ መኾናቸውን የሱቅ ባለንብረቶች ተናግረዋል። ከአድማው በተጨማሪ
ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ እና ትግራይ ክልሎች ሥራውን ለመቀጠል የመንግሥትን ድጋፍ ጠየቀ
November 20, 2024 – VOA Amharic የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፣ የሦስት ወር የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን፣ ዛሬ ማክሰኞ፣ ኅዳር 10 ቀን 2017 ዓ.ም. ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሲያቀርብ፣
በዘንድሮው የአሜሪካ ምርጫ የአፍሪካውያን ተቀዳሚ ትኩረት ኢኮኖሚያዊ ጉዳይ እንደነበረ ተገለጸ
November 20, 2024 – VOA Amharic “ዩስ አፍሪካ ኢንስቲትዩት” የተሰኘ ተቋም ከምርጫው በፊት በሠራው የዳሰሳ ጥናት ኢትዮጵያውያን ጨምሮ አፍሪካውያን በዘንድሮው ምርጫ የኢኮኖሚ፣ የስደተኝነትና የጤና ፖሊሲዎች በምርጫው ትኩረት
በትረምፕ መመረጥ የተበረታቱ አይሁድ ሰፋሪዎች ዌስት ባንክን ወደ ራሳቸው እንደሚቀላቅሉ ተስፋ አድርገዋል
November 20, 2024 – VOA Amharic በዌስት ባንክ የሚኖሩ የአይሁድ ሰፋሪዎች ዶናልድ ትረምፕ መመረጣቸውና ማይክ ሃካቢን በእስራኤል የአሜሪካ አምባሳደር አድርገው መሾማቸውን በደስታ ተቀብለውታል። ዌስት ባንክን ወደ ራሳቸው
የጣፊያ እና ቆሽት ጤና
November 20, 2024 – DW Amharic የውስጥ የሰውነት ክፍሎች ጣፊያና ቆሽት የአቀማመጥ ጉርብትናቸው አገልግሎታቸው ቢለያይም አንዱን በሌላው ለውጦ የመጥራት ነገር እንዳለ ልብ ብለዋል? የእነዚህ የሰውነት ክፍሎች ጤና
የንጽህና አጠባበቅን የቀየሩ አምስት አፍሪካዊ ፈጠራዎች
20 ህዳር 2024 ንጹህ ውሃ፣ የንጽህና አጠባበቅ በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ የአህጉሪቷ ሕዝቦች መሠረታዊ ጉዳዮች ናቸው። ቢቢሲ በተለያዩ ማኅበረሰቦች ውስጥ ያሉ በንጽህና አጠባበቅ ዘርፍ ያሉ ተግዳሮቶችን በሚችሉት
ከኛ ጋር ለመስራት የተፈራረሙ እየታሰሩ ነው፤ የኮሚሽኑ ቆይታ ዘመን እንዲራዘም አልጠይቅም = ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ
November 19, 2024 የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ፣ ኮሚሽኑ የቀረው የሥራ ዘመን ሦስት ወር ቢኾንም የቆይታ ጊዜው እንዲራዘም መጠየቅ እንደማይፈልጉ ዛሬ ለሕዝብ
ያለመከከስ መብታቸው የተነሳው የልደታ ክ/ከተማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበሩት የአ/አ ም/ቤት አባል ሰዒድ አሊ
November 19, 2024 ዛሬ ያለመከከስ መብታቸው የተነሳው የልደታ ክ/ከተማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበሩት የአ/አ ም/ቤት አባል ሰዒድ አሊ በምንድነው የተጠረጠሩት ? ዛሬ የአዲስ አበባ ም/ቤት
እየተባባሰ ባለው ጦርነት ሩሲያ በርካታ ቦታዎችን ስትቆጣጠር፣ የከሸፈው የዩክሬን ዕቅድ
ከ 7 ሰአት በፊት በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል የሚደረገው ጦርነት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል በተባለበት በዚህ ወቅት የሩሲያ ጦር ዩክሬን ውስጥ በርካታ ቦታዎችን በመቆጣጠር ላይ
ሎስ አንጀለስ ከተማ “የስደተኞች መጠለያ” እሆናለሁ ስትል አወጀች
ከ 1 ሰአት በፊት በአሜሪካ ሁለተኛ ትልቅ ከተማ የሆነችው ሎስ አንጀለስ “የስደተኞች መጠለያ ነኝ” ስትል አስታወቀች። ከተማዋ ከተመራጩ ፕሬዝዳት ዶናልድ ትራምፕ ጋር በስደተኞች ጉዳይ ውዝግብ
አበይት ክንዋኔዎች
‘‘… እመብርሃን፣ የጌታዬ እናት፣ ድንግል ማርያም ሆይ … ይኸው ለቃል ኪዳን ምድርሽ፣ ለአስራት አገርሽ- ለእናት ምድሬ ኢትዮጵያ እንባዬን ከደሜ ጋር ቀላቅያለሁና… ይህን በዘረኞቹ ፋሽስቶች ክንድ በሕዝብሽ፣ በአገልጋዮችሽ ላይ እየወረደ ያለውን ግፍና መከራ በልጅሽ ፊት አዘክሪ፣ አሳስቢ፡፡ እናቴ ሆይ አዛኝቱ ያለ አንቺ ማን አለኝ፤ ተስፋዬ ልጅሽ ነውና ‹‹እግዝእትነ ስምዒ ኀዘና ወብካያ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ!›› ሲሉ የኢትዮጵያን ሰቆቃዋን፣ ጣሯንና ጭንቀቷን አሳስቢ ሲሉ ተማፀኑ… ምድሪቱም ለፋሽስት እንዳትገዛ አውገዝውና በመስቀላቸው ባርከው ሰማዕትነትን ተቀበሉ፡፡’’
(ሰማዕቱ ብፅዕ አቡነ ጴጥሮስ ዘኢትዮጵያ)
Risk of Hookah
Hookahs – CDC
Hookahs are water pipes that are used to smoke specially made tobacco that comes in different flavors, such as apple, mint, cherry, chocolate, coconut, licorice, cappuccino, and watermelon.1
Although many users think it is less harmful, hookah smoking has many of the same health risks as cigarette smoking.1
Hookah is also called narghile, argileh, shisha, hubble-bubble, and goza. (Read full storey)
ተመረጡ ቅጂዎች
” እነዚያ ወጣቶች ባይሞቱ ኖሮ … ” ከኢሕአፓ መሪዎች ጋር – አብይ ጉዳይ
@Arts Tv World
የብርሐነመስቀል መንገድ የሻዕቢያ ወዳጅነት እና የመኢሶን ፀብ – ክፍል ሁለት / ዐብይ ጉዳይ
@Arts Tv World
የትውልዱ ዕልቂት እና አወዛጋቢ መረጃዎች – ከኢሕአፓ መሪዎች ጋር/ ዐቢይ ጉዳይ ክፍል 1
@Arts Tv World
The battle of Adwa: An Ethiopian victory that ran against the current of colonialism
By Yirga Gelaw Woldeyes -Curtin University
- Ethiopians attend a parade to mark the 123rd anniversary of the battle of Adwa last year. (Photo by Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images) (Click here to read more)
American Lung Association: Research & Reports
*At least 82 toxic chemicals and carcinogens have been identified in hookah smoke.2,3,4,5
* According to one study, 79.6% of current hookah users aged 12-17 say that they use hookah because they like socializing while using the product.11 Hookah bars and cafes have grown in popularity, particularly in urban areas and around college campuses.12 (read more)
የመረጃ ምንጮች
Youtube Channels