አሜሪካ በኤርትራ ባህር ኃይል ላይ ማዕቀብ ጣለች

Wednesday, 12 April 2017 12:00 በ  ፀጋው መላኩ  የኤርትራ መንግስት በተባበሩት መንግስታት የተጣለበትን የጦር መሳሪያ ማዕቀብ በመተላለፍ ከሰሜን ኮሪያ የተለያዩ የጦር መሳሪያና ወታደራዊ መገናኛ መሳሪያዎች ሲያጓጉዝ በመያዙ የአሜሪካ መንግስት በኤርትራ ባህር ኃይል ላይ አዲስ ማዕቀብ መጣሉን የቪኦኤ የእንግሊዘኛው ድረገፅ አመልክቷል።  በዚህም መሰረት የኤርትራ ባህር ሀይል የሚፈፅማቸው ማናቸውም የጦር መሳሪያ ቁሶች እንደ ኢራን፣ሶሪያና ሰሜን ኮሪያ ሁሉ […]

የመኢአድ እና ሰማያዊ ትብብር እስከ ቢታንያ ወይስ እስከ ቀራንዮ?

Wednesday, 12 April 2017 12:14 በይርጋ አበበ ውዝግብና መወነጃጀል፤ አለፍ ሲልም መወቃቀስና መጠላለፍ “መለያው” የሆነው ያለፉት 26 ዓመታት የኢትዮጵያ ፖለቲካ በተለይ ካለፉት 12 ዓመታት ወዲህ ተዳክሞ ታይቷል። በተቃዋሚ ፓርቲዎችና በገዥው ፓርቲ መካከል ከሚፈጠረው አለመግባባትና አተካሮ በዘለለ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በመካከላቸው ባለባቸው የመጠላላትና ያለመተማመን ችግር የተነሳ አንዱ ሌላውን ሲወነጅለው አንደኛው ሌላኛውን “ተለጣፊና የጥቅም ተካፋይ” እያለ በአደባባይ ሲዘልፈው […]

ሃያ ሁለቱ ፓርቲዎች ለመደራደር ስምምነት ላይ ደረሱ

Wednesday, 12 April 2017 12:17 በ  ፋኑኤል ክንፉ በሃያ ሁለት የፖለቲካ ፓርቲዎች እየተካሄደ የነበረው የቅድመ ድርድር ስምንተኛው ዙር ውይይት ሚያዝያ 2 ቀን 2009 ዓ.ም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተካሂዷል። ከስድስተኛውና ከሰባተኛው ዙር ውይይቶች ሲንከባለል የመጣው አከራካሪ ነጥብ ብዙ አወያይቷል። ይኸውም ፖለቲካ ፓርቲዎች በሚያደርጉት ድርድር ላይ አደራዳሪው ማን ይሁን የሚል የውይይት ሃሳብ ቀርቦ የነበረ መሆኑ ይታወቃል። […]

ማዕከላዊ፤ የዜጐች ዋይታ ማማ! የስቃይ ማዕከል! — ጎልጉል (Golgul)

በማዕከላዊ ስቃይ ተፀንሶ ይወለዳል፤ ጡት ጠብቶ ዳዴ ብሎ ጐልምሶ ያረጅበታል!! እንደገና አዲስ የማሰቃያ ስልት ይወለዳል!! በማዕከላዊ በንጹሐን ዜጐች ደም የጨቀዩ ገራፊዎች ይርመሰመሱበታል!! ከዝግጅት ክፍሉ፡– ማዕከላዊ አገዛዙን በወታደራዊ የበላይነትና በደህንነቱ አቅም በቁጥጥር ስሩ ያዋለው ህወሓት፤ ማዕከላዊ እስር ቤት ውስጥ እያደረሰ ያለውን ቃላት የማይገልፁት የዜጐች ስቃይ በተመለከተ ጎልጉል ድረገጽ የጥቃቱ ሰለባ የሆኑትን ዜጐችና ቤተሰቦቻቸውን በማነጋገር ይህን ዘገባ…  ማዕከላዊ፤ […]

ሃብታሙ አያሌው ከቢቢኤን ጋር ባደረገው ቃለምልልስ የሕወሓት መንግስት አዳዲስና ያልተሰሙ በእስር ቤት የሚፈጸማቸውን ግፎች ይፋ አደረገ | ይዘነዋል

April 11, 2017    ሃብታሙ አያሌው ልዩ ቃለምልልስ ከቢቢኤን ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ጋር:: በተለይም በሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ መሪዎች ላይ በእስር ቤት የተፈጸሙ ግፎችንና ሌሎች ያልተሰሙ መረጃዎችን ይናገራል – ይመልከቱት::

ኢትዮጵያ ለቻይና የአህያ ሥጋ እና ቆዳን ለመላክ መፍቀዷን ተከትሎ የተነሳው የህዝብ ቅሬታና ሃይማኖታዊ አንድምታው ሲዳሰስ | ዜና ትንታኔ በታምሩ ገዳ

  April 11, 2017    ኢትዮጵያ ለቻይና የአህያ ሥጋ እና ቆዳን ለመላክ መፍቀዷን ተከትሎ የተነሳው የህዝብ ቅሬታና ሃይማኖታዊ አንድምታው ሲዳሰስ | ልዩ ዜና ትንታኔ በታምሩ ገዳ

The Death penalty in 2016: Facts and figures

   <iframe src=”//www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-MH9W89″ height=”0″ width=”0″ style=”display:none;visibility:hidden”>&l en Search <img src=”/remote.axd/amnestysgprdasset.blob.core.windows.net/media/15105/183500.jpg?center=0.5%2c0.5&preset=fixed_1472_42″ alt=”” class=”responsive__img”>     Death Penalty 11 April 2017, 00:01 UTC Global figures At least 1,032 people were executed in 23 countries in 2016. In 2015 Amnesty International recorded 1,634 executions in 25 countries worldwide – a historical spike unmatched since 1989. Most executions took place in China, […]

El Niño shifts cholera burden onto East Africa

Climate Change, Foreign  April, 2017 admin In 2015-16, one of the strongest El Niño events in recorded history played havoc with the world’s weather. Among its impacts, heavy rainfall brought flooding to much of East Africa, affecting millions of people April 10, 2017 — In the wake of the floods came a cholera epidemic, with […]