Add Your Heading Text Here

   የዜና ስብስቦች
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

ክቡርነትዎ ቢያንስ ጭፍጨፋውን በግልጽ ለማውገዝ፤ ይቅርታ ለመጠየቅ፤ “ብሔራዊ የሀዘን ቀን” ለማወጅ ምን ያዘዎ??? (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)

2020-08-12 ክቡርነትዎ  ቢያንስ ጭፍጨፋውን በግልጽ ለማውገዝ፤ ይቅርታ ለመጠየቅ፤ “ብሔራዊ የሀዘን ቀን” ለማወጅ ምን ያዘዎ??? ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ* “ስለ ጉዳዩ ለማንሳትም በሚያሳፍር መንገድ ሰዎች ሞተዋል!!!”  ዶ/ር አብይ

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

ከእንግዲህ የጥላቻ ንግግር አዋጁን በመጣስ በሚል ሌላ ሰው ሊከሰስ አይገባም – ምክንያቱም…!!! (የህግ ባለሙያ አቶ ውብሸት ሙላት)

2020-08-12 ከእንግዲህ የጥላቻ ንግግር አዋጁን በመጣስ በሚል ሌላ ሰው ሊከሰስ አይገባም – ምክንያቱም…!!! የህግ ባለሙያ አቶ ውብሸት ሙላት 1. ሽመልስ አብዲሳ በጥላቻ ንግግር ወንጀል ካልተከሰሰ፣ የጥላቻ

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Babile

የህዳሴው ግድብ ሙሌት ከስድስት ዓመት በላይ ከተራዘመ የ30 ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ እንደሚያጋጥም የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ይፋ አደረጉ

View Post 12 August 2020 ብርሃኑ ፈቃደ ኢትዮጵያ ከ83 በመቶ በላይ ኪሳራ ልታስተናግድ ትችላለች ሦስት የኢኮኖሚ ባለሙያዎች የተጣመሩበትን ጥናት ይፋ ያደረገው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ባለሙያዎች ማኅበር፣

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

የመከላከያ ሚኒስትሩ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት አባልነታቸው መነሳታቸው ታወቀ – ሪፖርተር

አቶ ለማ መገርሳ 12 August 2020 ዮሐንስ አንበርብር የኦሮሚያ ክልልን በመወከል የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባል የነበሩት የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማ መገርሳ ከአባልነታቸው መነሳታቸው ተጠቆመ። ሰሞኑን

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

“የጨቋኝ ተጨቋኝ፣ የገዳይ አስገዳይ ትርክትን እያነሳን ነገን ማጨለም የለብንም” አዲስ / አድማስ

Sunday, 09 August 2020 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ    *በእያንዳንዱ ወረዳ ላይ የሥራ ቋንቋ በህዝበ ውሣኔ መወሰን አለበት           *ለፌደራሊዝም አወቃቀር ታሪክን መሠረት ማድረግ ያስፈልጋል          

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

በወላይታ ዞን የጸጥታ ኃይሎች በተቃውሞ ሰልፈኞች ላይ ተመጣጣኝ ያልሆነ ኃይል ከመጠቀም ሊቆጠቡ ይገባል – ኢሰመኮ

August 11, 2020 በወላይታ ዞን አንዳንድ ከተሞች ነሐሴ 4 / 2012 በተደረጉት ተቃውሞዎች የፀጥታ ኃይሎች በተቃውሞ ሰልፈኞች ላይ የወሰዱት እርምጃ ተመጣጣኝነት አጠያያቂ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

እስክንድር ነጋ-ለእኛ ብዙ  ነው! (ወንድምአገኝ እጅጉ) Posted by admin | 2020-08-11 | 0 እስክንድር ነጋ-ለእኛ ብዙ  ነው! ወንድምአገኝ እጅጉ እንዴት ማለት ጥሩ ፦– ከ40 ምናምን አመታት በላይ ፖለቲካ ውስጥ ተዘፍዝፈው

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ የስድስት ወር የእቅድ አፈፃፀም…!!! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)

2020-08-11 የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ የስድስት ወር የእቅድ አፈፃፀም…!!! ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራመግቢያ፣ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት እና የክልሉ የብልጽግና ፓርቲ መሪ ክቡር  አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከስድስት ወር

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

ብልፅግና ፓርቲ ሀገር በሕግና ሥርዓት እየመራ ወደ ዴሞክራሲያዊ መንግሥት አሻጋሪ ወይስ የዘር ፍጅት (Genocide) መርዶ ነጋሪ? (ሸግየ ነብሮ)

2020-08-11 ብልፅግና ፓርቲ ሀገር በሕግና ሥርዓት እየመራ ወደ ዴሞክራሲያዊ መንግሥት አሻጋሪ ወይስ የዘር ፍጅት (Genocide) መርዶ ነጋሪ? ከሸግየ ነብሮ ኢጆሌ ባሌ  “If you do not

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

“ግመል ሰርቆ አጎንብሶ መሄድ” አይቻልም – ለኦቦ ሽመልስ አብዲሣ (ይነጋል በላቸው)

2020-08-11 “ግመል ሰርቆ አጎንብሶ መሄድ” አይቻልም – ለኦቦ ሽመልስ አብዲሣ ይነጋል በላቸው በፈጠራ ታሪክ አማራንና ኢትዮጵያን አምርሮ እንዲጠላ በወያኔና በኦነግ ተኮትኩቶ ያደገው ወጣቱ “የኦሮምያ ክልል”

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

አማርኛና አዲስ አበባን ከመስፋፋት መግታትም ሆነ ማዳከም አይቻልም!!! (ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ)

2020-08-11 አማርኛና አዲስ አበባን ከመስፋፋት መግታትም ሆነ ማዳከም አይቻልም!!! ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ አማርኛ ከንጉስ ላሊበላ ጀምሮ የቤተመንግስት ቋንቋ መሆን እንደጀመረ የታሪክ መዛግብት ይገልጻሉ፣ ምንም እንኳ

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

ለንጽጽር የማይቀርበው የነገስታቱና የገዳው ስርአት…!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2020-08-11 ለንጽጽር የማይቀርበው የነገስታቱና የገዳው ስርአት…!!! አቻምየለህ ታምሩ* ኦሮምኛ የተስፋፋበት የገዳ ሥርዓት የቋንቋ ፖሊሲና አማርኛን አስፋፋ በተባለው የኢትዮጵያ ነገሥታት የቋንቋ ፖሊሲ መካከል ያለው ግልጽ ልዩነት!*

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

“ቤተ መንግሥት ተቀምጠንማ ኢሬቻን አዲስ አበባ ላይ ካላከበርን ምኑን ኦሮሞ ሆንን …!!! ዶ/ር አብይ

2020-08-11 “ቤተ መንግሥት ተቀምጠንማ ኢሬቻን አዲስ አበባ ላይ ካላከበርን ምኑን ኦሮሞ ሆንን …!!! ዶ/ር  አብይ እንግዳ ታደሰ ደግነቱ እነ-ሽመልስ አብዲሳ ሳይደብቁ፣ፖለቲካ ኮሬክትነስ የሚሉትን ኩላኩል ቃላት

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

ለአመታ ታቅዶ ቆይቶ በሰኔ 23 የተቃጠለው ሆጊሶ መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን …!!! (መ/ር ንዋይ ካሳሁን)

2020-08-11 ለአመታ ታቅዶ ቆይቶ በሰኔ 23  የተቃጠለው ሆጊሶ መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን …!!! መ/ር ንዋይ ካሳሁን * አሁንም ክርስቲያቹ መግቢያ መውጪያ አጥተው በስጋት ይኖራሉ.! የሰኔ 23 ቀን

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

እስልምናን እና ኦርቶዶክስን ያገለለው የአብይ ካብኔ…!!! (አህመዲን ሱሌይማን)

2020-08-11 እስልምናን እና ኦርቶዶክስን ያገለለው የአብይ ካብኔ…!!! አህመዲን ሱሌይማን ተረጋገጠ/ Confirmed. ባለ ሂጃቧ ጠይባ ሀሰን የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ወንጌላዊት ናት* ….ሲጀመር እኮ ፕሮቴስታንት ካልሆንክና ከፕሮቴስታንት

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

ወላይቶች በሰላማዊ መንገድ ጥያቄ ማቅረባቸው ሊያስደንቃቸው እንጅ ሊያሳስራቸውም አይገባም!!! (መስከረም አበራ)

2020-08-10 ወላይቶች በሰላማዊ መንገድ ጥያቄ ማቅረባቸው ሊያስደንቃቸው እንጅ ሊያሳስራቸውም አይገባም!!! መስከረም አበራየወላይታ የክልልነት ጥያቄ የሚያነሱ ፖለቲከኞች፣ምሁራን ትግላቸውን ሲጀምሩ ከመታገያ መርሆቻቸው አንዱ ከየትም ቦታ መጥቶ በወላይታ የሚኖር

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

ወዮ ለዚህ ለጨለማው ዘመን ካህናት!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

2020-08-11 ወዮ ለዚህ ለጨለማው ዘመን ካህናት!!! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው በዚህ የጨለማው ዘመን “የመንጋው እረኞች ነን!” ብለው ስለበጎቹ እራሳቸውን ቤዛ ማድረግ ሲጠበቅባቸው መንጋውን እያስፈጁ እንዳልሰሙና

Read More »

  ተመረጡ ቅጂዎች

The battle of Adwa: An Ethiopian victory that ran against the current of colonialism 

 -Curtin University

  1. Ethiopians attend a parade to mark the 123rd anniversary of the battle of Adwa last year. (Photo by Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images) (Click here to read more)

American Lung Association: Research & Reports  

*At least 82 toxic chemicals and carcinogens have been identified in hookah smoke.2,3,4,5

* According to one study, 79.6% of current hookah users aged 12-17 say that they use hookah because they like socializing while using the product.11 Hookah bars and cafes have grown in popularity, particularly in urban areas and around college campuses.12 (read more)

የመረጃ ምንጮች