የደብረታቦርና የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እየሸሹ ነው

ከ 9 ሰአት በፊት   አጭር የምስል መግለጫስሟ እንዲጠቀስ ያልፈለገች ተማሪ የላከችልን ምስል እንደሚያሳየው ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በፀጥታ አካላት ተከቧል በባህርዳር ከተማ ቢቢሲ ያነገጋራቸው የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከሰኞ ማታ ጀምሮ ግጭቶችን በመፍራት ግቢውን ለቀው ወጥተዋል። ከሳምንት በፊት ወልዲያ ከተማ በወልዲያ ስፖርት ክለብ እና በመቀሌ ከተማ መካከል ሊደረግ የነበረው የእግር ኳስ ጨዋታ ከመጀመሩ ከሰዓታት በፊት […]

በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተቀሰቀሰው የተማሪዎች ግጭት ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም ተዛምቷል

13 December 2017 ታምሩ ጽጌ የሦስት ተማሪዎች ሕይወት ሲያልፍ ከ20 በላይ ጉዳት ደርሶባቸዋል በትግራይ ክልል በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተቀሰቀሰ ግጭት ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች መዛመቱ ተገለጸ፡፡ በሕይወትና በአካል ላይ ጉዳት ደርሷል፡፡ በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መካከል በተነሳ ግጭት አንድ ተማሪ ሲሞት፣ ከ20 በላይ ተማሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ማረጋገጥ ተችሏል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ወለጋ ዩኒቨርሲቲም በተመሳሳይ በተፈጠረ ግጭት ሁለት ተማሪዎች ሕይወታቸው […]

አረመኔዎችን አስቀምጦ ተጨፍጫፊውን ሕዝብ የሚያወግዝ ባንዳ እንጅ የሃይማኖት አባት አይደለምና አትማረው!

በነዚህ ሦስት ቀናት (ለነገሩ ከዚህ ቀደምም በተደጋጋሚ አድርጎታል) ትግሮች በተለያዩ ቦታዎችና የትምህርት ተቋማት የፈጸሟቸውን ግድያዎች በመቃወም በተለያዩ ስፍራዎች ተማሪዎች (በዚህ አጋጣሚ ጉዳዩ የተማሪዎች ብቻ ባለመሆኑ ሁላችንም ፈጥነን ተማሪዎችን መቀላቀል እንዳለብን ማሳሰብ እወዳለሁ) ተማሪዎች ተቃውሟቸውን በሚያሰሙበት፣ ተገቢ የሆነ የአጸፋ ምላሽ ለመስጠት በሚንቀሳቀሱበት ወቅት ወያኔ የሃይማኖት አባቶች ተብየዎችን እያስመጣ ተማሪዎችን በማስወገዝ ተማሪዎች አርፈው እንዲቀመጡ፣ ሲገሏቸው እንደ መሥዋዕት […]

የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችን ለመሸምገል የተሰየመው ጉባዔ አዲስ አመራር እንዲመረጥ ወሰነ ።

13 December 2017 ታምሩ ጽጌ በመስከረም ወር 2009 ዓ.ም. በእነ አቶ የሺዋስ አሰፋ የተጠራው ጠቅላላ ጉባዔ የፓርቲውን ሕገ ደንብ የተከተለ ቢሆንም፣ ጉባዔው የተካሄደው ምልዓተ ጉባዔው ተሟልቶ መሆን አለመሆኑንና የአመራሮች ምርጫም የተደረገው በሕገ ደንቡ መሠረት መሆን አለመሆኑን የሚያረጋግጥ ሰነድ ባለመገኘቱ፣ ጠቅላላ ጉባዔው እንደገና ተጠርቶ ምርጫ እንዲካሄድ የሽምግልና ጉባዔው ውሳኔ ማሳለፉ ታወቀ፡፡ ያዕቆብ ኃይለ ማርያም (ዶ/ር)፣ የሕግ […]

በሽህ ትውልዶች ደም የተከበረች አገር በሁለት ትውልዶች ስትጠፋ — መንግስቱ ሙሴ

ለአንዳንድ ወገኖች ይህ እውነት ሆኖ አይታያቸውም። አገራችን በአይናችን ስር እየጠፋች ነው። ይባስ ብሎ አገሬን እወዳለሁ ሚለው ክፍልም በማወቅ ካለማወቅ አለያም በፍልስፍና ድህነት የአጥፊወቹ አባሪ እና ተባባሪ ሆኖ ሲገኝ ይህችን አገር ማነው ሊያድን የሚችለው የሚል ጥያቄ ያጭራል። ለጥያቄው ግን መልስ የለም። ለአንዳንድ በዝምታ እና ገለልታ ለሚመለከቱ እንዴውም የሁሉም ጉዞ አንድ አቅጣጫ መሆኑ እና አዳማጭ መጥፋቱ ጸሎት […]

በኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች ድንበር ግጭት የገዳ ስርዓት መፍትሔ ለምን አላመጣም?

13 ዲሴምበር 2017 የገዳ ስርዓት የኦሮሞ ሕዝብ ማንኛውንም ማህበራዊና ፖለቲካዊ ችግሮችን ሲፈታበት የኖረ ሥርዓት እንደሆነ የታሪክ መዛግብት ይጠቅሳሉ። ነገር ግን በአሁኑ ወቅት በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች ተከስቶ መጠነ–ሰፊ ቀውሶችን እያስከተለ ያለውን ግጭት በገዳ ስርዓት መፍታት ያልተቻለው በቁጥር ብዛት ያላቸው የታጠቁ ሃይሎችና ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎች ስላሉበት አስቸጋሪ እንዳደረገው አባገዳዎች ይናገራሉ። በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች መካከል በተከሰተው ግጭት የብዙ ዜጎች […]

የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ተሰበሰበ፤ ጠንካራ ውሳኔ ያሳልፋል ተባለ፤ ግንባሩ ሊፈርስ ነው

ለምን ያህል ቀን እንደሚቆይ ይፋ ያልተነገረለት የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ስብሰባ መቀመጡ ተሰማ። የግንባሩ ልሳኖች እጅግ ጠንካራ ውሳኔ እንደሚወሰን አስታውቀዋል። መረጃው አለን የሚሉ ግንባሩ ሊፈርስ እንደሚችልና አሃዳዊ ፓርቲ ለመሆን መዘጋጀቱን እየጠቆሙ ነው። በብቃትና በውሳኔ አሰጣጥ ችግር የተገመገሙት አቶ ሃይለማሪያም እጣቸው ምን እንደሆነ የታወቀ ነገር የለም። ህወሃት ሁለት ወር የፈጀ ስብሰባ ማድረጉና በግምገማው ወቅት ከፍተኛ የተባለ መጠራረብ […]

የብሔርተኝነት ፖለቲካና አደጋው!?

Sunday, 10 December 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ በየቦታው ከብሄርተኝነት ጋር በተያያዘ የሚጠሩ ግጭቶችን ተከትሎ የሰው ክቡር ህይወት መጥፋትን ለጆሮአችን የተለመደ ከሆነ ሰነባብቷል፡፡ መዳረሻ ያጣው ብሄርን መሰረት ያደረገ የእርስ በእርስ መጎዳዳት ወዴት ይወስደን ይሆን? ፅንፍ የወጡ የብሄርተኝነት ስሜቶች ምንጫው ምንድን ነው? የብሄር ፅንፈኝነትንና ኢትዮጵያዊነትን የሀገር አንድነትን እንዴት ማስታረቅ ይቻላል? በሚሉ ጥያቄዎች ዙሪያ የተለያዩ የሀገር […]

ኢትዮጵያውያን ነገ በፖለቲካ ችግሮቻቸው ላይ ይመክራሉ

Sunday, 10 December 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ  *ታዋቂ ምሁራን፣ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች፣ የኢህአዴግ ተወካዮች፣ የደርግ ባለሥልጣናት፣ ባለሃብቶች፣ ደራሲያን —- በመድረኩ ላይ ይጠበቃሉ “ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት?” በሚል መሪ ቃል፣ በሰማያዊ ፓርቲ አዘጋጅነት በነገው እለት በሚካሄደው ህዝባዊ ውይይት ላይ የሀገሪቱ ምሁራንና ታዋቂ ግለሰቦች ይመክራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ፓርቲው ለአዲስ አድማስ አስታውቋል፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ አምባሳደር […]

ኦዶ ሻኪሶ-ወርቅ ‘መርዝ’ የሆነባት ምድር

ወ/ሮ ሑጤ ደንቆ የሁለት ልጆቻቸው ሞት እንዲሁም የሴት ልጃቸው አካል መጉደል ካደርሰባቸው የሐዘን ስብራት ጋር በጉጂ ዞን ኦዶ ሻኪሶ ወረዳ ዲባ በቴ ቀበሌ ውስጥ ይኖራሉ። እኚህ እናት የመጀመሪያ ልጃቸውን ሁለት እግሯን አልታዘዝ ከማለት በተጨማሪ በኋላ የወለዷቸው ወዲያውኑ እንደተወለዱ ሞተውባቸዋል። ወ/ሮ ሑጤ ነፍሰጡር በነበሩበት ወቅት ከባድ የጤና እክል አጋጥሟቸው የነበረ ቢሆንም አሁንም የአጥንት ሕመም ህይወታቸውን አቀበት አድርጎባቸዋል። […]