ተቃውሞ በወልዲያ፣ በጎንደርና በአምቦ ዩኒቨርሲቲዎች

ባለፈው አርብ በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተከሰተውን የተማሪዎች ግጭት ተከትሎ ለቀናት የዘለቀው ውጥረት ባለበት ሁኔታ በወልዲያ፣ በጎንደርና በአምቦ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ እንደሆነ ከዩኒቨርሲቲዎቹ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ አርብ ኅዳር 29 ቀን 2010 በተነሳ ግጭት አንድ ተማሪ እንደሞተ የዩኒቨርሲቲው ኃላፊዎችና የአማራ ክልል የኮምዩኒኬሽን ኃላፊ ቢያሳውቁም ተማሪዎች ቁጥሩን ከፍ ያደርጉታል። በተጨምሪም ቁጥራቸው ለጊዜው ያልታወቁ ተማሪዎች ጉዳት […]
የሕዝባዊ ስብስባ ጥሪ !

ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለዓለም አቀፍ ማሕበረሰብ የቀረበ የድረሱልን ጥሪ! (በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ክስ መዝገብ 38ቱ ተከሳሾች)

December 9, 2017 – ቆንጅት ስጦታው ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለዓለም አቀፍ ማሕበረሰብ የቀረበ የድረሱልን ጥሪ! (በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ክስ መዝገብ 38ቱ ተከሳሾች) ~ኢሰመኮ ያቀረበውን ሪፖርት አያይዘን ለዓለም አቀፍ ሰብአዊ መብት ኮምሽን ጀኔባ ለመክሰስ የተገደድን ስለሆነ ስለ ሰዎች መብትና ነፃነት የሚያስብ፣ የሚቆረቆር ግለሰብም ሆነ ተቋም ፣ የማንኛውም ሀገር ዜጋ ኢሰብአዊ ድርጊት የፈፀሙብን አካላትን በህግ እንድንፋረዳቸው […]
ቃናና ኢቢኤስን ጨምሮ 4 የግል ቴሌቪዥን ጣቢያዎች የመዘጋት ዕጣ ፈንታ ተጋርጦባቸዋል

Saturday, 09 December 2017 13:07 Written by መታሰቢያ ካሣዬ · “ቴሌቪዥን ጣቢያዎቹ በውጪ ዜጎች እንደሚመሩ ደርሼበታለሁ” – ብሮድካስት ባለስልጣን · “ጣቢያው ህጋዊውን መስመር ተከትሎ መስራት አያዳግተውም” – ኢቢኤስ · “ቴሌቪዥን ጣቢያዎቹን መዝጋት ወደ ኋላ መሄድ ነው” – አስተያየት ሰጪዎች የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ባለስልጣን፤ ቃና፣ ኢቢኤስ፣ ኤልቲቪ እና ናሁ ቴሌቪዥን በሚል ስያሜ የሚታወቁት አራት የግል የቴሌቪዥን […]
ግብፅ የህዳሴ ግድቡን ግንባታ ማስቆም እንደማይቻላት አስታወቀች

Saturday, 09 December 2017 13:09 Written by አለማየሁ አንበሴ ለግብፃውያን የአባይ ውሃ የህልውና ጉዳይ ቢሆንም በወንዙ ላይ ኢትዮጵያ እየገነባች ያለውን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሀገራቸው ግብፅ ማስቆም እንደማይቻላት የሀገሪቱ የውሃ ሚኒስትር አስታወቁ። የግብፅ የውሃ እና መስኖ ሚኒስትር ሞሃመድ አብደል አቲ፤ ሀገራቸው ግብፅ ግድቡን ለማስቆም እንደማይቻላት መረዳቷን፣ ነገር ግን በውሃው አጠቃቀም ላይ አሁንም አዳዲስ የመፍትሄ ሃሳቦችን በማቅረብ ከሱዳንና […]
“ጌታቸው አሰፋ” የሰቆቃና ቶርቸር ዳይሬክተር ጄነራል (መሳይ መኮንን)

ከአድዋ ስረወ መንግስት መሪዎች አንዱና ዋናው ነው። የደህንነት(የሰቆቃ) መስሪያ ቤት ዳይሬክተር፡ ገዳይ አስገዳይ፡ ገራፊ፡ አስገራፊ፡ የለየለት ጨካኝ። መልኩ ቀይ፡ ልቡ ጥቁር፡ ባህሪው ልስልስ፡ ተግባሩ እርኩስ፡ ድምጹ የማይሰማ፡ የጭካኔው ወሰን በኢትዮጵያ ምድር ጫፍ እስከጫፍ የደረሰ ፍጹም አረመኔ ሰው ነው። በቴሌቪዥን መስኮት ታይቶ አይታወቅም። የአደባባይ ሰው አይደለም። መድረክ፡ ስብሰባ ላይ አይታይም። ቢኖር እንኳን በፎቶና በቪዲዮ ራዳር ውስጥ […]
የኣባይ ወልዱ ኔት ዎርክ 90% ሊመታ ተወሰነ !! (ከኣስገደ ገብረስላሴ)

December 8, 2017 05:58 ኣለም ገብረዋህድ ከሚመራው የህወሓት ቢሮ ከሚገኙ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ፣ በትግራይ ክልል ኣስተዳደር ካሉ ዋና ቢሮዎች እስከ ቀበሌ ኣስተዳዳሪዎች እና ተጓዳይኝ ኣካላት የተዘረጋው የሙሱና ፣ጸረ መልካም ኣስተዳደር የክልሉ ህዝቦች የጎዱ ፣ በጥቀመኝ ልጠቅምህ፣ በኣካባቢ ፣በቲፎዞኝነት ፣የተቦዳደኑ ኔትዎርክ (ሰንሰለት ) ሊመቱ 5 ሳምንታት የፈጀው የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ ውሳነ በማስተላለፉ የኣባይ ወልዱ ቡዱን ኔት […]
እኛ የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰብና ሕዝቦች. . .?

7 ዲሴምበር 2017 አጭር የምስል መግለጫየኢትዮጵያ ባንዲራ የብሔር ብሔረሰቦችን ቀን በየዓመቱ ህዳር 29 ቀን ማክበር ከተጀመረ እነሆ አስራ ሁለት ዓመት ሞላው፡፡ ሁሌም ግን ሕገ-መንግሥቱ ላይ ስለተቀመጠው እና “እኛ የኢትዮጵያ ብሔር ፣ ብሔረሰብና ሕዝቦች” ስለሚለው አገላለፅ ጥያቄ ይነሳል። ለህግ ባለሙያው አቶ ውብሸት ሙላት ይህንን ጥያቄ ስናቀርብ “ብሔር፣ ብሔረሰብና ሕዝብ” ሦስት ቃላት እንጂ አንድ ትርጉም ብቻ ያለው […]
Israeli firm Cyberbit illegally spied on behalf of Ethiopia’s despots, then stored all their stolen data on an unencrypted, world-readable website

CORY DOCTOROW / 11:39 AM WED DEC 6, 2017 Researchers from the University of Toronto’s amazing Citizen Lab (previously) have published a new report detailing the latest tactics from the autocratic government of Ethiopia, “the world’s first turnkey surveillance state” whose human rights abuses have been entirely enabled with software and expertise purchased on the open market, largely […]
ዩኒቨርሲቲዎችን ወደ መማር ማስተማር ሥራቸው የመመለስ ፈተና

6 December 2017 ዘመኑ ተናኘ ማዕረግ ሞላ (ሙሉ ስሟ ተቀይሯል) ተወልዳ ያደገችው በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ውስጥ ካሉ ወረዳዎች አንዱ እንደሆነ ትናገራለች፡፡ እናቷ ጠላ እየጠመቁና እየሸጡ በሚያገኙት ገቢ እንዳሳደጓት፣ አባቷ በሕይወት ቢኖሩም ከእናቷ ጋር ከመለያየታቸው ባሻገር ምንም ዓይነት ድጋፍ እንደማያደርጉላት ታስረዳለች፡፡ የእናቷን ውለታ ለመክፈል በማሰብም ለትምህርቷ ትኩረት በመስጠቷና በማጥናቷ ጥሩ ውጤት በማምጣት ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ […]