ጠቅላይ ሚኒስትሩ በግብፅ የሚያደርጉትን ንግግር ለማሰናከል የግብፅ ፓርላማ አባላት ፊርማ እያሰባሰቡ መሆኑ ተሰማ

6 DECEMBER 2017 ዮሐንስ አንበርብር ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በግብፅ ፓርላማ ተገኝተው ለአገሪቱ ሕዝብና ለፓርላማ አባላት ንግግር እንዲያደርጉ የተያዘውን ፕሮግራም ለማስቆም፣ የግብፅ ፓርላማ ተወካዮች የተቃውሞ ፊርማ ማሰባሰባቸውን መረጃዎች አመለከቱ፡፡ የአገሪቱ ፓርላማ አባል በሆኑት አብደልሃሚድ ከማል አነሳሽነት የተጀመረው የተቃውሞ መግለጫ ላይ ሌሎች 18 የፓርላማው ተወካዮች እንደፈረሙ፣ የተቃውሞ መግለጫውም ለፓርላማው አፈ ጉባዔ አሊ አብደል አል እንደቀረበ […]
የጅቡቲ ወደብ አገልግሎት ዋጋ የ45 በመቶ ጭማሪ ተደረገበት

የጅቡቲ የደረቅ ወደብ 6 December 2017 ብርሃኑ ፈቃደ የጅቡቲ ደረቅ ወደብ አስተዳደር በሁሉም የወደብ አገልግሎቶቹ ላይ የ45 በመቶ ዋጋ ጭማሪ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የዋጋ ጭማሪ የተረደገባቸው አገልግሎቶች የጠቅላላ ካርጎ፣ የደረቅ ወደብና የተሽከርካሪዎች አገልግሎትን ያካትታሉ፡፡ የጅቡቲ የደረቅ ወደብ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዋሂብ ዳሂር ኤደን ለጋዜጠኞች በሰጡት ማብራሪያ፣ የዋጋ ማስተካከያዎቹ የተደረጉት ከአንድ ሳምንት በፊት በጅቡቲ መንግሥት ውሳኔ መሠረት […]
ሰማያዊ “ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት!” የሚል ህዝባዊ ውይይት ያካሂዳል

Sunday, 03 December 2017 00:00 Written by አለማየሁ አንበሴ *ፖለቲካዊ ችግሮች *የፌደራሊዝም አደረጃጀት *የሃይማኖት ተቋማት ሚና *ምሁራን፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች ይሣተፋሉ *ህዝባዊ ውይይቱ ለአንድ ወር የሚዘልቅ ነው ተብሏል ሰማያዊ ፓርቲ “ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት!” በሚል መሪ አጀንዳ በአዲስ አበባ ለአንድ ወር የሚዘልቅ አለማቀፍ ህዝባዊ የውይይት መድረክ ማዘጋጀቱን በተለይ ለአዲስ አድማስ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል፡፡ የፓርቲው ም/ሊቀመንበር […]
የህወሓት ግምገማ፣ ሹም ሽርና ራስን ውንጀላ

Sunday, 03 December 2017 00:00 Written by አለማየሁ አንበሴ “አመራሩ በቀጣይነት የሚመራ ብቁ ሃይል እንዳይፈጠር እንቅፋት ሆኗል” የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ለስድስት ሳምንታት ረዥም ስብሰባና ግምገማ ካደረገ በኋላ አመራሩን ክፉኛ የሚተችና የሚወነጅል የአቋም መግለጫ አውጥቷል፡፡ “- አመራሩ የሃሳብና የተግባር አንድነት የጎደለው፣ ፀረ ዴሞክራቴክ ተግባርና አስተሳሰብ ውስጥ በስፋት የተነከረ፣ በተልዕኮ ዙርያ በመተጋገልና በመርህ ላይ የተመሰረተ አመራር የማይሰጥ፣ህዝብንና […]
መፍትሄ ያልተገኘለት የሞያሌ ጉዳይ…

6 ዲሴምበር 2017 አጭር የምስል መግለጫበሞያሌ ከተማ ቻሙክ ቀበሌ የሚገኙ ብዙ ቤቶች ተቃጥለዋል የሞያሌ ነዋሪዎች በፍርሃት እና በሽብር መኖር ከጀመሩ ረዥም ጊዜያት ተቆጥረዋል። ሊያድግ እና ሃገሪቱን ሊጠቅማት የሚገባው የድንበር ከተማዋ ኢኮኖሚ ከመጎዳት ባለፈ ችግር ውስጥ ገብቷል። በቅርቡም ህዳር 12/2010 ጸሃይዋ ገና ብቅ ከማለቷ ነበር ኢትዮጵያን ከኬንያ በሚያገናኘው ዋና መንገድ ላይ በሶማሌ እና ኦሮሞ ወጣቶች መካከል […]
የሱዳን ጦር ወደ ኢትዮጵያ ግዛት መግባቱ ተጠቆመ

BBN news December 4, 2017 በሱዳን መንግስት የሚመራው የሀገሪቱ ጦር የኢትዮጵያን ድንበር ጥሶ መግባቱን መረጃዎች አመለከቱ፡፡ ከባድ መሳሪያዎችን እንደታጠቀ የተነገረለት የሱዳን ጦር፣ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር መግባቱን ተከትሎ፣ መከላከያ ሰራዊት ወደ ስፍራው መጠጋቱን ከመረጃዎች ገለጻ ለመረዳት ተችሏል፡፡ ይህን ተከትሎም ኮረደም፣ ገላዋን እና ኮርመር በተባሉት የኢትዮጵያ ቀበሌዎች ከፍተኛ ውጥረት የነገሰ ሲሆን፣ በስፍራው የሚገኙ አርሶ አደሮችም ሀሳብ ላይ […]
“ከገደልኩዋቸው ሰዎች ሁሉ የሬጌው ሙዚቃ ንጉሥ ቦብ ማሪሊ የተለየ ፍጡር ነው” (Bill Oxley የአሜሪካ ስለላ ድርጅት አባል)

December 2, 2017 የ79 ዓመቱ አዛውንት የአሜሪካ ስለላ ድርጅትን ለ 29 ዓመታት ያገለገለው ” Bill Oxley ” የተባለ የስለላ ድርጅት አባሉ በጤና ቀውስ በሆስፒታል ሳምንት ዕድሜ ብቻ አለህ የተባለው ግለሰብ ቦብ ማሪን መግደሉን ተናዘዘ! ይህ ግለሰብ የስለላ ድርጅቱን 29 ዓመት በአሳሽ ገዳይነት ባገለገለበት ወቅት በመጨረሻዎች ሃያ ዓመታት ብቻ 17 ግለሰቦችን በታዘዘው መሠረት መግደሉንም አረጋገጠ!! ለእነዚህ […]
ከሻዕብያ ጥይት ተርፎ በሕወሓት ጥይት ትናንት ወልዲያ ላይ የተረሸነው መምህር ታምሩ በሪሁን

በትግራይ ፖሊሶች ትናንትና በወልድያ ከተማ የተረሸነው መምህር ታምሩ በሪሁን ይባላል። የተወለደው ደብረማርቆስ ከተማ ቀበሌ ዘጠኝ ውስጥ ነው። ታምሩ ወያኔና ሻዕብያ ባድመን ሰበብ አድርገው ከኢትዮጵያ በዘረፉት ሃብት ክፍፍል ዙሪያ በተጣሉበትና የድሃ ልጅ ባስጨረሱበት ውጊያ የተካፈለና የቆሰለ ወጣትም ነበር። ታምሩ የባድመ ውጊያው ካለቀ በኋላ «በቅነሳ» ሰበብ ከወያኔ ሰራዊት ቢባረርም ያቋረጠውን ትምህት እንደገና ቀጥሎ አስተማሪ በመሆን እስከለተ ሞቱ […]
የማለዳ ወግ …የከልታማዋን አህት ገንዘብ መልስ … – ነቢዩ ሲራክ

December 5, 2017 የማለዳ ወግ …የከልታማዋን አህት ገንዘብ መልስ …ከልታማዋ እህት ሪያድ ላይ የሁለት ወር በኮንተራት ሰርታ ያጠራቀመቻት ደመወዝዋን ወደ ቤተሰቦቿ ለመላክ ታስብና ጓደኛዋን ታማክራለች ። ጓደኛዋም ታማኝ የተባለውን ሰው አድራሻ ሰጠቻት ። ብዙም ሳይቆይ ” በትክክል ገንዘቡን አደርሳለሁ ” የተባለው አንድ አባወራ ገንዘቡን ትሰጣለች ። ለእህቶቿ ትምህርት ቤት ክፍያ በአስኳይ የተላከው ገንዘብ ግን ሳይደርስ ቀረ […]
የህወሓት መግለጫ በራሱ ምላስ ሲዳሰስና ሲታመስ (+video) – ሀሰን ሁሴን

December 4, 2017 “ህወሓት በሰባት ገፅ መግለጫው ምንን ሊነግረን ሞከረ?” የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ የልቦናዬን በር ከፍቼ ኣነበብኩት። ካንዴም ሁላቴ፣ከሁለትም ሶስቴ። ይህም ኣልበቃ ብሎኝ ደግሜ ደጋግሜ ኣነበብኩት። በሚቀጥሉት ጥቂት ምዕራፎች የግል ትዝብቴን በራሱ በህወሓት ት አንደበት ላድማጭና ኣንባቢ ለማካፈል እሞክራለሁ። ሾህን በሾህ ፤ በሬን በገዛ ቆዳው … ፀጋዬ ገብረመድህን ነበር ያለው? ሲጀመር ሰባት ገፅ ለመግለጫ አያሌ […]