የአቶ ገብሩ ዓሥራት ሥጋት- ተስፋና የመፍትሔ ምክር (SBS Amharic)

December 4, 2017 – (SBS Australia)አቶ ገብሩ ዓሥራት የቀድሞው የትግራይ ክልልና የዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉዓላዊነት ፓርቲ ፕሬዚደንት፤ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታዎች ላይ ያላቸውን ሥጋትና ተስፋ ያንጸባርቃሉ። እንዲሁም፤ አማራጭ የሚሏቸውን የመፍትሔ ምክረ ሃሳቦች ያጋራሉ። Ø ሥጋት – ከፍተኛው ሥጋት ‘ኢትዮጵያ ባለችበት ትቀጥላለች ወይ?’ የሚለው ነው Ø መፍትሔ – ከኢሕአዴግ የፖለቲካ ማዕቀፍ ወጣ ብለው የሚያስቡ ፓርቲዎች ከኢሕአዴግ የተሻሉ […]

የዶ/ር ታደሰ ብሩ አርበኞች ግንቦት 7 የስራ አስፈፃሚ አባል በለንደን የፍርድ ቤት ውሎ

በእንግሊዝ መንግስት አቃቤ ሕግ ከሳሽነት በአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራር አባል በሆኑት በዶ/ር ታደሰ ብሩ ከርሰሞ ላይ የተከፈተው ክስ ዛሬ በምስራቅ ለንደን ባለው ክራውን ኮርት መጀመሩን የችሎቱን ውሎ የተከታተለው ባልደረባችን የዘገበ ሲሆን በችሎቱም ከለንደን፣ቢርሚንግሃም፣ማንቺስተርና እስኮትላንድ የተጋዙ ኢትዮጵያዊያን እንደተገኙ ገልጻል የሰኞ ታህሳስ 4ቀን 2017 በለንደን ክራውን ኮርት ችሎት ላይ በከሳሽ አቃቤ ህግና በተከሳሽ ዶ/ር ታደሰ ብሩ መካከል […]

ሕወሐት ወሰነ፤ ኢትዮጵያስ? -ዶ.ቨ በመላ ዓለም የጀርመን ድምፅ ራዲዮ

ንዳዶች «መቀሌ፤ የሚባል፤ የሚደረግበትን እንዳትሰማ-እንዳታይ የተዘጋባትን ስብሰባ አስተናገደች» ይላሉ፤ አድዋ ተሾመች። ሌሎች የመለስ ቡድን «ሲፈርስ»-የስብሐት ቡድን «ሲነግስ» አይነት አባባል አላቸዉ።  አውዲዮውን ያዳምጡ።14:52 https://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2017/12/1B4E3E73_2_dwdownload.mp3 ሰወስቱ ፖለቲከኞች የስለላ ድርጅቶችን የሚመሩ፤ ይመሩ ወይም ያገለግሉ የነበሩ ናቸዉ የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሐት) ማዕከላዊ ኮሚቴ ነባር መሪዎቹን ሽሮ አዳዲስ ሾሞ ማራቶን ጉባኤዉን አጠናቅቋል። የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ፤ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ […]

የየመን የቀድሞ መሪ አሊ አብዱላህ ሳሌህ ተገደሉ

4 ዲሴምበር 2017 የቀድሞው ፕሬዝዳንት አሊ አብዱላህ ሳሌህ ከቀድሞ ደጋፊዎቻቸው ጋር በነበረ ግጭት እንደተገደሉ የየመን ሚዲያዎች ዘግበዋል። በአማፂያኑ ሁቲ እንቅስቃሴ ቁጥጥር ስር ያለው ሚዲያ ባለስልጣናቱን ጠይቆ እንደዘገበው “የከሃዲው ሚሊሺያ የቀውስ መጨረሻ እና የመሪያቸው ሞት” የሚል ነው። በሳሌህ ይመራ የነበረው ጄኔራል ኮንግረስ ፓርቲ የወጡ ምንጮችም መሞታቸውን እንዳረጋገጡ አል አረቢያ ቴሌቪዥን ዘግቧል። ሳሌህን የሚመስሉ በከፍተኛ ሁኔታ የቆሰሉ ሰው ፎቶና ቪዲዮም […]

የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ራሱን ያየበት መነጽር

3 December 2017 ዘመኑ ተናኘ የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ማዕከላዊ ኮሚቴ ለ35 ቀናት የግምገማ ስብሰባ ላይ ከርሟል፡፡ በግምገማውም የድርጅቱ ስትራቴጂካዊ አመራር ክልላዊና አገራዊ ተልዕኮውን ከመወጣት አንፃር ያለበትን ቁመና ለማየት የሚያስችል ሥር ነቀል ግምገማ ማካሄዱን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ ለአንድ ወር የቆየውን የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ በተመለከተ በተለያዩ ሚዲያዎች የተለያዩ አስተያየቶች ሲሰጡ ነበር፡፡ ከዚህ በፊት ማዕከላዊ […]

ለ35 ቀናት ግምገማ ላይ የቆየው የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አዲስ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አዋቀረ

3 December 2017 ዮሐንስ አንበርብር ለ35 ቀናት በግምገማ ላይ የከረመው የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት (ትግራይ) ማዕከላዊ ኮሚቴ ሥራ አስፈጻሚው ኮሚቴውን እንደገና በማዋቀር ተጠናቀቀ፡፡ ሐሙስ ኅዳር 21 ቀን 2010 ዓ.ም. ከአንድ ወር በላይ የፈጀ ስብሰባውን ያጠናቀቀው የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ዘጠኝ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን መርጧል፡፡ ባወጣው የአቋም መግለጫም ራሱ ላይ አካሂጃለሁ ያለውን ሥር ነቀል ግምገማ በዝርዝር አስታውቋል፡፡ በዚህም […]

Long-time TV newsman, and Journalism Pioneer Samuel Ferenji dies

Arefayné Fantahun The renowned Ethiopian journalist, anchor, editor, and chief of Ethiopian Radio and Television under Emperor Haile Selassie, Samuel Ferenji has died in Toronto Canada on November 29 after a long illness. He was 81. “Our father has been in bed the last 14 years, and we believe he is in a better place,” […]

የሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳደር ከአገር የመውጣት እድል ካጋጠማቸው በርካታ ሚስጢሮችን ሊያወጡ እንደሚችሉ ዛቱ

December 2, 2017  አቶ አብዲ ሙሃመድ የመከላከያ መሪዎችን እና የህወሃት ባለስልጣኖችን እየተማጸኑ ነው (ኢሳት ዜና) በኢትዮ ሶማሊ ክልል የሚታየው የህዝቡ ሁኔታ ያስፈራቸው የሶማሊ ክልል መሪ አቶ አብዲ ሙሃመድ የህወሃት የጦር መኮንኖችንና ባለስልጣናትን እርዳታ እየተማጸኑ ነው። በክልሉ ከፍተኛ የሆነ የኢኮኖሚያ ቀውጥ መከሰቱን ተከትሎ የህዝቡ ተቃውሞ እለት እለት እያየለ በመምጣቱ ስርዓት አልበኝነት ሊፈጠር ይችላል የሚል አስተያየት እየተሰጠ […]

ጋዜጣዊ መግለጫ: ለሮዶልፎ ግራዚያኒ መታሰቢያ ስላቋቋሙት የኢጣልያ ፍርድ ቤት ውሳኔ

አፊሌ በምትባል የኢጣልያ ከተማ የኢትዮጵያ ጨፍጫፊ በመባል ለሚታወቀው ፋሺሽቱ ለሮዶልፎ ግራዚያኒ ስለ ተቋቋመው መታሰቢያ ጉዳይ በሚመለከታቸው ተጠያቂ የከተማው ባለሥልጣኖች ላይ የሐገሩ ፍርድ ቤት እጅግ የሚያረካ፤ ፍትሐዊ ውሳኔ አስተላልፏል። ለዚህ አርኪ ውጤት በድርጅታችን ከተፈጸመው ጥረት በተጨማሪ በኢጣልያ የላዚዮ አውራጃ ገዥ፤ ለሲኞር ኒኮላ ዚንጋሬቲ፤ ለአውራጃው ምክር ቤትና ለአፊሌ ፍርድ ቤት ከፍ ያለ ምሥጋና ይገባቸዋል። እንዲሁም ጉዳዩን በትኩረት […]