Eritrea denies leasing port Assab to UAE

By Tesfa-Alem Tekle December 29, 2016 (ADDIS ABABA) – Eritrea has dismissed reports alleging that the Red Sea nation has leased the port town of Assab to the United Arab Emirates. Recently the Beirut based Arabic TV channel, Al-mayadeen reported that UAE has acquired a 30-year lease for military base in the port of Assab. […]
በኦሮሚያ ያሉ ዞኖች ከፈለጉ ከኦሮሚያ የመዉጣት መብት አላቸው – አቶ ቃሲም የኦሮሞ ነጻ አውጭ ግንባር ቃል አቀባይ

December 29, 2016 ግርማ ካሳ ኦቦ ቃሲም ሁሴን አባናሻ፣ ኦቦ ነጋ ጃላ በሊቀመንበርነት፣ ጀነራል ሃይሉ ጎንፋ በም/ሊቀመንበርነት የሚመሩት የተባበሩት የኦሮሞ ነጻ አውጭ ግንባር የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊ ናቸው። ላስ ቬጋስ የሚገኘው የሕሊና ራዲዮ ላይ ቀርበው ነበር። ቃለ አቀባዩ ስሜን ጠቅሰው መጠነኛ ትችት አቅርበዋል። ትችት ቢሆን ለሰጡት አስተያየት አክብሮቴን በዚህ አጋጣሚ ለመግለጽ እወዳለሁ። በተለይም በለንደን እና […]
Ethiopian FM: Opposing Groups are Working in Egypt, Authorities yet to Comment

December 28, 2016 Share on Facebook Tweet on Twitter Al-Khartoum – Ethiopian government announced that it is cooperating with the Egyptian government, yet still awaits a response to the official request calling it to stop the work of certain opposing groups. Foreign Affairs Minister Workneh Gebeyehu said that there are Egyptian institutions harboring, supporting, […]
ግብፅ የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎችን እንደምትረዳ ለቀረበባት መረጃ ምላሽ እንድትሰጥ ተጠየቀች

28 Dec, 2016 By በጋዜጣዉ ሪፓርተር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የግብፅ ተቋማት ለኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ድጋፍ ስለማድረጋቸው በቀረበው መረጃ ላይ፣ ግብፅ ምላሽ እንድትሰጥ የኢትዮጵያ መንግሥት እየጠበቀ እንደሚገኝ አስታወቁ፡፡ ዶ/ር ወርቅነህ አሻርቅ አል አውሳር ከተባለ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ ግብፅ ምላሽ እንድትሰጣት ኢትዮጵያ መጠየቋን አረጋግጠው እስካሁን የተሰጠ ምላሽ አለመኖሩን አስታውቀዋል፡፡ በቅርቡ በተለያዩ የአገሪቱ […]
በጋምቤላ ክልል ተቀራማች ቢሮክራቶች የዘረጉት ዓብይ ሙስና፤ በጥናት ይፋ መሆኑ አነጋጋሪነቱ እንደቀጠለ ነው

Wednesday, 28 December 2016 14:33 በ ፋኑኤል ክንፉ · 4 ነጥብ 96 ቢሊዮን ብር ብድር ተፈቅዶ 4 ነጥብ 27 ቢሊዮን ብር ባለሃብቶቹ ወስደዋል፤ · ከ623 ባለሃብቶች መካከል 369 ባለሃብቶች ማልማት አልጀመሩም፤ · የመሬት ካርታ የሚዘጋጀው በመኖሪያ ቤትና ጫት ቤት ነው፤ · ለክልሉ ብሔረሰብ ባለሃብቶች በቂ ካፒታል አይቀርብም፤ · ከተፈጠረው 4ሺ 776 ቋሚ የሥራ ቦታዎች ከነባሩ […]
የአሜሪካው የሰብዓዊ መብቶች ረዳት ሚኒስትር ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ የመተማመን ፖለቲካ ላይ እንዲደርሱ መከሩ

Wednesday, 28 December 2016 14:12 የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክተው ከመንግስት ባለስልጣኖች ጋር ለመወያየት የመጡት የአሜሪካው የሰብዓዊ መብቶች ረዳት ሚኒስትር ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግ ጋር የመተማመን ፖለቲካ ላይ እንዲደርሱ ጠንክረው መስራት እንዳለባቸው ምክር መለገሳቸውን የሰንደቅ ምንጮች ገለፁ። አሜሪካዊው የሰብዓዊ መብቶችና የሥራ ረዳት ሚኒስትር ቶም ማሊኖውስኪ ከመንግስት ባለስልጣናት ጋር ካደረጓቸው ውይይቶች በተጨማሪ በተያዘላቸው መርሃ ግብር መሰረት […]
በአዲሱ የፈረንጆች አዲስ አመት መጄመሪያ ላይ ታላቅ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጂት በጎንደር ህብረት ለኢትዮጵያ አንድነት( ጎህ) በፊላደልፊያ እና ሎሳንጂለስ ካሊፎርኒያ

Gonder Hibret for Ethiopian Unity Fundraising and Musical Event Philadel… YouTubeGondar Hibret በአዲሱ የፈረንጆች አዲስ አመት መጄመሪያ ላይ ታላቅ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጂት በጎንደር ህብረት ለኢትዮጵያ አንድነት( ጎህ) በፊላደልፊያ እና ሎሳንጂለስ ካሊፎርኒያ Gonder Hibret for Ethiopian…
የዛሬ የፍርድ ቤት ቆይታየና ከምስክራችን ከጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጋር ያደረኩት ውይይት! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

የዛሬ የፍርድ ቤት ቆይታየና ከምስክራችን ከጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጋር ያደረኩት ውይይት! 12/29/2016 ዛሬ ዕንቁ መጽሔት ገበያ ላይ በነበረችበት ወቅት እኔ በዓምደኝነት ኤልያስ ገብሩ ደግሞ በአርታኢነት ስንሠራ መጋቢት ወር 2006ዓ.ም. ላይ የአኖሌ የጥፋት ሐውልት በጥፋት ኃይሎች ተገንብቶ ሊመረቅ ሰሞን “የተገነቡትና በመገንባት ላይ ያሉት የመታሰቢያ ሐውልቶች የሠማዕታት ወይስ የቅሱፋን?” በሚል ርእስ ጽፌው በነበረው ጽሑፍ ምክንያት “መገፋፋትና ግዙፍ […]
ሁሉን አቀፍ የምክክር ጉባኤ በዋሽንግተን ዲሲ ይካሄዳል!!

ለማድመጥ ይህን ይጫኑ⇓ https://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2016/12/12-18-16-sehengo-neua-tran.mp3
እንዴት ከረምሽ! አዲስ አበባ? ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው 12/28/2016 መንፈቅ ላለፈ ጊዜ ያህል ተለይቻት ነበርና ነው ናፍቆት በተሞላ ሰላምታ ሞቅ አድረጌ ሰላምታዬን ያቀረብኩላት፡፡ታዲያ ትናፍቀኝ እንጅ አኩርፌያታለሁ፡፡ ሰላማዊ ወገኖቿ በሀገሪቱ በየቦታው በወያኔ ነብሰ በላ ወታደሮች ደማቸው በግፍ ሲፈስ እሪ! ብላ ኡኡታዋን ማቅለጥና ከጉያዋ የተወሸቀውን ግፈኛ አገዛዝ አንቃ ለፍርድ ማቅረብ ሲገባት ዓይታ እንዳላየች ሰምታ እንዳልሰማች ሆና ጸጥ በማለቷ የምር አኩርፌያታለሁ፡፡ […]