የህክምና እጦት በካንሰር ግንዛቤ ላይ እንቅፋት ሆኗል

Wednesday, 18 May 2016 14:18 በ  መስከረም አያሌው  ስለካንሰር ያለው የግንዛቤ እጥረት ከአገልግሎቱ አለመስፋፋት የተነሳ መሆኑ ተገለፀ አስረኛውን “የማህፀን ጫፍ፣ የጡት እና የፕሮስቴት ካንሰርን ከአፍሪካ እናጥፋ” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደውን ጉባኤን አስመልክቶ ትናንት በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ቀዳማዊት እመቤት ክብርት ወ/ሮ ሮማን ተስፋዬ እንደገለፁት፣ ስለችግሩ በቂ ግንዛቤ ለመፍጠር የአገልግሎቱ አለመስፋፋት ዋና እንቅፋት ነው። ወ/ሮ ሮማን […]

ለስኳር ልማት ፕሮጀክቶች ውድቀት፣ ስኳር ኮርፖሬሽን እንደ ሰጎን አሸዋ ውስጥ ራሱን ለመደበቅ ለምን ፈለገ?

Wednesday, 18 May 2016 13:56 በ  ፋኑኤል ክንፉ  ባለፈው ሰኞ ግንቦት 1 ቀን 2008 ዓ.ም የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን የሥራ ኃላፊዎች በ2008 የበጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለመንግሥት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ያቀረቡት ሪፖርት የብዙሃኑን ባለድርሻ አካለት እንዲሁም የተራ ዜጐችን አትኩሮት የሰባ ነበር። የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ እንዳወቅ አብቴና […]

ጦብያ ግጥምን በጃዝ ይመልከቱት (ቪድዮ)

Tobiya Jazz Group with Meron Getinet (Athid) and Girum Zenebe (Hageren Begenzeb   https://www.youtube.com/watch?v=8TgEo8RQv68                                     ጦብያ ግጥምን በጃዝ ይመልከቱት (ቪድዮ) Tobiya Jazz Group with Meron Getinet (Athid) and Girum Zenebe (Hageren Begenzeb

ዶ/ር ነገደ ጎበዜ፤ መሥራችና የቀድሞው የመላው ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ንቅናቄ (መኢሶን) ከፍተኛ አመራር አባል፤ ስለ ድርጅቱ አመሰራረት፣ የትግል እንቅስቃሴ ታሪክና ሚናዎች ይናገራሉ።

From Students Movement to Semayawi (Blue) Party: MEISON  

አራት የኦሮሞ ድርጅቶች ለመተባበር ተስማሙ

ግንቦት 06, 2016 ሰሎሞን አባተ አራት የኦሮሞ ድርጅቶች ለመተባበር ተስማሙ ዶ/ር በያን አሶባ /ፋይል ፎቶ/ አጋሩ አስተያየቶችን ይዩ አራት ተቃዋሚ የኦሮሞ ድርጅቶች በጋራ ለመታገል የሚያስችል ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ሰሞኑን ባወጡት የጋራ የፕሬስ መግለጫ አስታውቀዋል። ዋሺንግተን ዲሲ —  አራት የኦሮሞ ድርጅቶች ለመተባበር ተስማሙ (11:55) 00:00/11:55 ቀጥተኛ መገናኛ  http://av.voanews.com/clips/VAM/2016/05/06/c550d429-50e2-4a6e-9558-55c14b5cca1a.mp3 ብቅ ባይ መስኮት የድም ፅ መስምያ አራት ተቃዋሚ […]

የስኳር ፕሮጀክቶች ለገጠማቸው ፈተና የመንግሥት ማብራሪያ ይጠበቃል!

14 May, 2016 By በጋዜጣው ሪፖርተር   ሰሞኑን የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸማቸውን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ያቀረቡት የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን የሥራ ኃላፊዎች፣ ተስፋ በመቁረጥና ሕመም እየተሰማቸው ሪፖርት ማቅረባቸውን በግልጽ ተናግረዋል፡፡ በመጀመሪያው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ከፍተኛ ትኩረት ከተሰጣቸው ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል የስኳር ልማት ተጠቃሽ ቢሆንም፣ ኮርፖሬሽኑ በተያዘው ዕቅድ መሠረት 77 ቢሊዮን […]

ያልተነገረለት ሄፒታይተስ

14 May, 2016 By ሻሂዳ ሁሴን  በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ላይ ይዋጉ የነበሩ ከአሥር ሚሊዮን የሚበልጡ ወታደሮች ባልታወቀ ወረርሽኝ ተጠቁ፡፡ የወረርሽኙ ሰለባዎች የዓይናቸውና የቆዳቸው ቀለም ወደ ቢጫነት ተቀየረ፡፡ ነገሩን በውል ያልተረዱት የሕክምና ባለሙያዎችም  የሚችሉትን ሁሉ ማድረግ ጀመሩ፡፡ የቢጫ ወባ ክትባትም በገፍ ይሰጧቸው ገቡ ነገር ግን ለውጥ ማየት አልቻሉም፡፡ የብዙዎቹም ሕይወት አለፈ፡፡ ይህ በአንደኛው የዓለም ጦርነትና በናፖልዮን […]

“ሲደበድቡኝም አንተ አማራ፣ አንተ ትምክተኛ… እያሉ ነው፤ በአማራነቴ ሲደበድቡኝና ሲሰድቡኝ እኔ ለእነርሱ አዝን ነበር”

May 15, 2016 አቶ ዘመነ ምሕረት አቶ ዘመነ ምሕረት ጋር በእስር ቤት ሳለ በትግሬ ወያኔዎች ስለደረሰብት ድብደባ የተደረገ ቃለ ምልልስ ጥያቄ፡ መቼና እንዴት ወደፖለቲካ እንደገቡ፤ በፖለቲካ ውስጥ ለስንት ጊዜ እንደቆዩ ቢገልጹልን? አቶ ዘመነ ምሕረት ዘመነ ምሕረት፡ ቀጥታ ወደ ፖለቲካ የገባሁት በ1997 ዓ.ም. በቅንጅት ጊዜ ነው። ከዚያ በፊት ግን በቀጥታ ባይሆንም የፖለቲካ ተሳትፎ ነበረኝ። ከ91 ዓ.ም. […]

Ethiopia 2016 Crime & Safety Report

Travel Health and Safety; Transportation Security; Stolen items; Theft; Burglary; Rape/Sexual Violence; Other; Religious Terrorism; Riots/Civil Unrest; Earthquakes; Financial Security; Counterfeiting; Hate Crimes; Racial Violence/Xenophobia; Kidnapping; Disease Outbreak; Employee Health Safety Africa > Ethiopia; Africa > Ethiopia > Addis Ababa 3/2/2016 Overall Crime and Safety Situation The Federal Democratic Republic of Ethiopia is a developing […]

ፓትሪክ ሉሙምባ በጣና ፎረም ሲታወሱ

14 May, 2016 By ሰለሞን ጎሹ   ፓትሪክ ሉሙምባ በጣና ፎረም ሲታወሱ ፓትሪክ ሉሙምባ የሚለው ስም ወደ ዓለም አቀፍ መድረክ ብቅ ያለው እ.ኤ.አ. በ1960 ነው፡፡ የአሁኗ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ከቤልጂየም ቅኝ አገዛዝ ነፃ ለመውጣት ባደረገችው ትግል ሉሙምባ ቁልፍ መሪ ነበሩ፡፡ እ.ኤ.አ. በ1960 ሉሙምባ በ35 ዓመታቸው በአገሪቱ ታሪክ በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጡ የመጀመሪያ መሪ ሆነዋል፡፡ በዚህ የአፍሪካ የነፃነት […]