የሚዲያ ብዝኃነት ማጥ የሆነባት አገር

11 May, 2016 By ሰለሞን ጎሹ የሚዲያ ብዝኃነት ማጥ የሆነባት አገር ‹‹ዛሬ የፕሬስ ቀን ነው፡፡ እናም ከዛሬ የበለጠ የመናገሪያ ቀን፣ ሐሳብን የመግለጫ ቀን፣ ሰው የሚፈልገውን ብቻ ሳይሆን ሰውም ሊያስቆጣ የሚችል ነገር የመናገሪያ ቀን የለም፡፡›› ይህን የተናገሩት አንጋፋው የሕግ ባለሙያና የፖለቲካ ተንታኝ አቶ አብዱ ዓሊ ሒጂራ ናቸው፡፡ በዘንድሮው የፕሬስ ቀን ጥናት ካቀረቡት መካከል የተለየ ንግግር ያደረጉት […]
‹‹ስለጫት የሚንፀባረቁ ጽንፎች ንግግር የሚጋብዙ አይደሉም››

ምሕረት አስቻለው’s blog 11 May, 2016 By ምሕረት አስቻለው ዶ/ር ዘሪሁን መሐመድ፣ የፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ አጥኚ ከጥቂት ሳምንታት በፊት የጫትን ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ባህላዊ ተፅዕኖዎችን (አዎንታዊም አሉታዊም) የሚዳስስ የውይይት መድረክ በፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ (ኤፍኤስኤስ) ተካሂዶ ነበር፡፡ በውይይት መድረኩ 15 ጥናታዊ ጽሑፎች የቀረቡ ሲሆን የሚመለከታቸው የመንግሥት ተቋማት ኃላፊዎች፣ የማኅበራዊ ሳይንስ አጥኚዎች፣ የሥነ ልቦናና የአእምሮ […]
Floods, landslide kill 50 people in Ethiopia

May 11, 2016 4:52AM Floods, landslide kill 50 people in Ethiopia At least 50 people have been killed in flooding and landslide caused by heavy rains in Ethiopia, local officials say. Some 41 people died in Wolayita Zone in southern Ethiopia on Monday because of the landslide, local media quoted Alemayehu Mamo, a regional police […]
የሰሜን ፓርክ የባለሃብቶች ትኩረት እና የሕዝቡ ቁጣ

Wednesday, 11 May 2016 12:38 በ ፍሬው አበበ የሰሜን ፓርክ የባለሃብቶች ትኩረት እና የሕዝቡ ቁጣ ሚያዚያ 7 ቀን 2008 ዓ.ም ከምሽቱ 1፡30 ገደማ። በሰሜን ጎንደር ደባርቅ ከተማ በሚገኘው ሶና ሆቴል ደጃፍ ያልተለመደ ግርግር ታየ። ሆቴሉ ከአዲስ አበባ ከተማ የሰሜን ፓርክን ለመጎብኘት በሄዱ መገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ተይዞ ነበር። ግርግርና ሁከቱን አየት አድርገው የተመለሱ ጋዜጠኞች ሰላማዊ ሰልፍ […]
በኢህአዴግ ብቻ እውቅና የተሰጠው የፕሬስ ነጻነት፣ መሬት ላይ ያለው እውነታ

Wednesday, 11 May 2016 12:37 በይርጋ አበበ በኢህአዴግ ብቻ እውቅና የተሰጠው የፕሬስ ነጻነት፣ መሬት ላይ ያለው እውነታ እንደዛሬው የመገናኛ ብዙሃን ባልተስፋፉበት ዘመን አገረ ገዥዎች ከሚገዙት ህዝብ ላይ ያለውን ስሜት ለማወቅ የሚጠቀሙበት ዘዴ ነበረ ይባላል። ይህ ዘዴ ደግሞ “እረኛ ምን አለ?” የሚል መጠይቅ እንደነበረ በተለያዩ ጊዜያት ሲነገር ይሰማል። ምክንያቱም እረኞች ማታ ቤታቸው ሲቀመጡ ከአሳዳሪዎቻቸው ወይም ከቤተሰቦቻቸው […]
New rebel group formed in Northern Bahr el Ghazal state

Map detail showing South Sudan’s border state of Northern Bahr el Ghazal May 10, 2016 (JUBA) – Officers from the armed opposition faction of the Sudan People’s Liberation Movement (SPLM) in Opposition in Northern Bahr el Ghazal state have defected and formed their own faction. Map detail showing South Sudan’s border state of Northern Bahr […]
የዛሬው የኢትዮጵያ ችግር ተጠያቂው ማን ነው

ሰርጸ ደስታ May 9, 2016 የዛሬው የኢትዮጵያ ችግር ተጠያቂው ማን ነው ብዙ ጊዜ ሳስተውል በተለይ በኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ ታሪክ ለነገሮች ተወቀሽ የሚሆኑት በስልጣን ላይ ያሉና የነበሩ ግለሰቦች ወይም የእነሱ አገዛዝ ብቻ ናቸው፡፡ በተቃራኒው እነዚህን ባለስልጣናትና አገዛዛቸውን የተቃወመ ብዙ ጊዜ ይወደሳል፡፡ በታሪክ ውስጥም ትልቅ እይታ ተሰጥቷቸው የሚነሱት ገዥና ተቃዋሚ ጎራ ላይ ያሉ ናቸው፡፡ ከታሪክ እንደምናየው እነዚህ […]
HRW Dispatches: Using Courts to Crush Dissent in Ethiopia By Felix Horne

HRW Dispatches: Using Courts to Crush Dissent in Ethiopia By Felix Horne For the past six months, thousands of people have taken to the streets in Ethiopia’s largest region, Oromia, to protest alleged abuses by their government. The protests, unprecedented in recent years, have seen Ethiopia’s security forces use lethal force against largely peaceful […]
Widespread Human Rights Abuses in Ethiopia: Oakland Institute

May 9, 2016 New Report from State Department Details Widespread Human Rights Abuses in Ethiopia Oakland, CA—The United States Department of State recently released its annual Country Reports on Human Rights Practices, including an in-depth account of the human rights situation in Ethiopia. The report confirmed many of the ongoing human rights violations that […]
ሞትን የሚያስንቅ ክፉ ስርዓት

ሞትን የሚያስንቅ ክፉ ስርዓት ወጣቱ ትውልድ ህወሓት የሚመራት ኢትዮጵያ ተጠይፎ የሞት መንገድ እንዲመርጥ የኑሮ ሁኔታው እያስገደደው ይገኛል። የማይካድራ ወጣቶች ከጎሬበታቸውና ጓደኛቸው የሃዘን ዳስ […]