‘Arrogance’ of ignoring need for sleep

Health  By James Gallagher Health and science reporter, BBC News ‘Arrogance’ of ignoring need for sleep Society has become “supremely arrogant” in ignoring the importance of sleep, leading researchers have told the BBC’s Day of the Body Clock. Scientists from Oxford, Cambridge, Harvard, Manchester and Surrey universities warn cutting sleep is leading to “serious health problems”. […]

ጐርፍ በድሬደዋ ለሦስተኛ ጊዜ ከፍተኛ ጉዳት አደረሰ

Saturday, 07 May 2016 12:24 Written by  አለማየሁ አንበሴ  ጐርፍ በድሬደዋ ለሦስተኛ ጊዜ ከፍተኛ ጉዳት አደረሰ የሦስት ሰዎች ህይወት አልፏል ከተማዋ አሁንም የጎርፍ አደጋ ያሰጋታል፤ ተባለ በድሬደዋ ከትናንት በስቲያ ለሦስተኛ ጊዜ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን በከተማዋ መሰረተ ልማቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን ፖሊስ ጠቆመ፡፡ ረቡዕ ለሐሙስ አጥቢያ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት አካባቢ […]

በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ከ2 ሺ በላይ ወጣቶች በፀረ ሽፍታ ልዩ ሃይል ታድነው ታስረዋል።

                                              በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ከ2 ሺ በላይ ወጣቶች በፀረ ሽፍታ ልዩ ሃይል ታድነው ታስረዋል። አምዶም ገ/ስላሴ           ከ2ሺ በላይ ወጣቶች ታድነው የታሰሩት በቓፍታ ሑመራ ወረዳ የሚገኙ በባህላዊ መንገድ ወርቅ የሚወጣባቸው […]

Health dangers of anger

Health dangers of anger  Anger, News Anger is a significant part of clinical practice, occurring in as many as one third of all adult psychotherapy cases, overlapping with as many as nineteen different psychiatric conditions, and concomitant with drug and alcohol misuse, interpersonal crime, anti-social behaviour, and physical health problems. Add to this the widespread […]

10 Deadly Habits That Seriously Damage Your Kidneys

10 Deadly Habits That Seriously Damage Your Kidneys in Kidney Disease Our kidneys are super important for our health. They filter our blood, produce hormones, absorb minerals, produce urine, eliminate toxins, and neutralize acids. So as one of the most important organs in your body, your kidneys deserve some love. Damage or steady decline of […]

ጀግናው አርበኛ ኮ/ል አብዲሳ አጋ የቦሌ ቅዱስ ሚካኤልን ታቦት ካስተከሉ አባቶች ውስጥ አንዱ ናቸው።እውነተኛ ታሪክ

                                                                                                              […]

በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት አፈናው ተባብሷል- የጥናት ባለሞያዎች

ፊሊክስ ሆርን እና ሃሌሉያ ሉሌ /ከትዊተር እና ከአሶሽየትድ ፕረስ የተገኙ ፎቶዎች በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት አፈናው ተባብሷል- የጥናት ባለሞያዎች ግንቦት 03, 2016 ጽዮን ግርማ አጋሩ ዛሬ የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት ቀን ነው። ይህን ቀን ምክንያት በማድረግ “በኢትዮጵያ ያለው የመገናኛ ብዙሃን ነፃነት ምን ይመስላል?” ስትል ጽዮን ግርማ የሂዩማን ራይትስ ዎች የጥናት ባለሞያ ፍሊክስ ሆርንና የደህንነት ጥናት ተቋም […]

በርካታ ኢትዮጵያውያን የሚገኙበት የካናዳው Fort McMurray ከተማ በእሳት ጋየ

Fort McMurray   በርካታ ኢትዮጵያውያን የሚገኙበት የካናዳው  ከተማ በእሳት ጋየ   May 4, 2016 –  (ኢ.ኤም.ኤፍ) ዛሬ የካናዳ ዜና አውታሮች በተደጋጋሚ እየዘገቡ ያሉት ስለ ፎርት ማክመሪ Fort McMurray ከተማ ነው። አካባቢው በደን የተከበበ በመሆኑ፤ በድንገት የተነሳው የጫካ እሳት ከተማዋን ሙሉ ለሙሉ በእሳት ያወደማት መሆኑ እየተዘገበ ነው። Fort McMurray በአልበርታ ውስጥ የምትገኝ ከተማ ስትሆን፤ በርካታ ኢትዮጵያውያን የሚገኙባት […]

“ሽንቴን እንድጠጣ በኃይል ተደርጊያለሁ” ባህሩ ደጉ

  በጣም የሚያም ነገር ነው – ግርማ ካሳ “ሽንቴን እንድጠጣ በኃይል ተደርጊያለሁ” ባህሩ ደጉ “መርማሪዎቻችን ሽንታቸውን በላያች ላይ ሸንተዉብናል”፤ መዉለድ እንዳችል ተደርገናል፤ “ እነ መቶ አለቅ ጌታቸው መኮንን “ሙሉ ልብሴን እንዳወልቅ ተገድጄ ራቁቴን በወንድ መርማሪዎች ፊቱ ስፖርት እንድሰራ እገደድ ነበር “ የዞን ዘጠኝ ጦማሪ. ማህሌት ፋንታሁን ኢትዮጵያ የጄኔቫ ኮንቬሽን ፈራሚ ናት ። በኮንቬሽኑ ያሉትን አለም […]

የፀረ ሽብርተኝነት አዋጅ ላይ ያመረቀዘ ሥጋት

04 May, 2016 By የማነ ናግሽ  የፀረ ሽብርተኝነት አዋጅ ላይ ያመረቀዘ ሥጋት  በምርጫው ተቃዋሚዎች ከፍተኛ ድምፅ እንዲያገኙና ሕዝቡ በዴሞክራሲያዊ ምርጫ ላይ ግንዛቤ እንዲኖረው ካደረጉት መካከል የግል ሚዲያው፣ ሲቪል ማኅበራትና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ግንባር ቀደሞቹ ናቸው፡፡ ምርጫው በከፍተኛ ውዝግብ ሲጠናቀቅም ለእስር ከተዳረጉት መካከል የእነዚህ ዘርፎች አባላት ይገኙበታል፡፡ ኢሕአዴግ ሥልጣን ከያዘ ጊዜ ጀምሮ ዘረኛ ቅስቀሳ ሳይቀር ያራምዳሉ […]