ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ ድርቅ ምላሽ የሚሆን ተጨማሪ ድጋፍ እንደምታደርግ አንድ ባለስልጣን አስታወቁ

ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ ድርቅ ምላሽ የሚሆን ተጨማሪ ድጋፍ እንደምታደርግ አንድ ባለስልጣን አስታወቁ ሚያዚያ 25, 2016 እስክንድር ፍሬው ፋይል ፎቶ – የዩናይትድ ስቴትስ አለም አቀፍ የልማት አገልግሎት (USAID) መሥሪያ ቤት አጋሩ አስተያየቶችን ይዩ ዲና ኤስፖሲቶ ሌሎች ለጋሾችም ተመሳሳይ እንዲያደርጉ እና መንግስትም ቢሮክራሲውን የተሻሻለ ወይም የተሳለጠ በማድረግ እንዲተባበር ጥሪ አቅርበዋል። አዲስ አበባ — ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ ድርቅ ምላሽ […]

Eritrean Regime Has No One to Blame but Itself

Posted on April 25, 2016. OPINION By Hagos Abraha   Eritrean Regime Has No One to Blame but Itself It is not unusual for the Eritrea regime to repeat its make believe claims regarding Ethiopia and the region in general. However, it not always we find respected institutions engaged in such intellectually bankrupt propaganda. Sadly, […]

ህወሃት በኦሮሚያ ላፈሰሰው ደም 2.4 ቢሊዮን ብር ለኦህዴድ ጉቦ ሰጠ

ከጉቦው ጎን ለጎን አጋዚ “አርሶ አደር” ኢንጂነር በዳዳን ገደለ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር (ህወሃት) በኦሮሚያ ክልል የተነሳውን ሰላማዊ ተቃውሞ ተከትሎ ላፈሰሰው ደም 2.4 ቢሊዮን ብር ጉቦ በኦህዴድ አማካይነት መስጠቱ ይፋ ሆነ። ገንዘቡ የኦሮሚያ ሥራ አጥ ወጣቶችን ባለሃብት እንደሚያደርግ ሲገለጽ፣ ስራ አጥቶ ግብርና የተመለሰው ኢንጂነር በዳዳ ጋልቻ በህወሃት አንጋቾች የእርሻ ስራውን ጨርሶ ሲመለስ በጥይት ተደብድቦ […]

ጋምቤላ – ከውስጥም ከውጭም የምትለበለብ ለም ምድር!

April 24, 2016 – ህወሃት በስጋት ትጥቅ እያስፈታ ዜጎችን ለምን ያስጨርሳል?   ጋምቤላ ውብ ምድር፣ ጋምቤላ የተፈጥሮ ባለጸጋ፣ ጋምቤላ ድንግል መሬት፤ ጋምቤላ  ያላትን የማትበላ፣ የተረገሙ የሚመሯት፣ የደም መሬት፣ የዕንባ ምድር፤ ጋምቤላ የምትዘረፍ ምድር፣ ግፍ የተትረፈረፈባት የግዞት መሬት፣ የደም አውድ፣ ከውስጥም ከውጭም የምትለበለብ “አካላችን”፤ ጋምቤላ ያላቸውን የማይበሉ ህዝቦች፣ ባላቸው ሃብት የተነሳ የግፍ መከራ የሚጋቱ ምስኪን ወገኖች […]

A Taste of Home From Ethiopia

By FLORENCE FABRICANT MARCH 6, 2012  A Taste of Home From Ethiopia Credit Chester Higgins Jr.The New York Times Comfort food was not meatloaf and mashed potatoes for Hiyaw Gebreyohannes. He is Ethiopian, from a family that immigrated to Djibouti and then Canada before settling in Michigan, and when he finally landed in New York, […]

9 ኢትዮጵያውያን በደቡብ ሱዳን ስደተኞች ተገደሉ

Written by  አለማየሁ አንበሴ 9 ኢትዮጵያውያን በደቡብ ሱዳን ስደተኞች ተገደሉ            ከጋምቤላ ከተማ 14 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው ጃዊ ስደተኞች ካምፕ የተጠለሉ ደቡብ ሱዳናውያን 9 ኢትዮጵያውያንን ከትናንት በስቲያ መግለደላቸው ተገለፀ፡፡ በስደተኞቹ ጥቃት የደረሰባቸው ኢትዮጵያውያን በካምፑ ውስጥ በግምበኝነትና በቀን ሠራተኝነት ይሰሩ እንደነበረ ምንጮች ለአዲስ አድማስ ጠቁመዋል፡፡ ለግድያው ሰበብ የሆነው በአካባቢው የረድኤት […]

ተቃዋሚዎች በጋምቤላው ጥቃት መንግስትን ወቀሱ

Saturday, 23 April 2016 10:15 ተቃዋሚዎች በጋምቤላው ጥቃት መንግስትን ወቀሱ ሰሞኑን በጋምቤላ ክልል 3 ወረዳዎች ከደቡብ ሱዳን ድንበር ጥሰው የገቡ ታጣቂዎች በፈፀሙት ጥቃት 208 ዜጎች ሲገደሉ፣ 108 ህፃናትና እናቶችም ታፍነው ተወስደዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ 20ሺ ዜጎች ሲፈናቀሉ፣ ከ2ሺ በላይ ከብቶችም ተዘርፈዋል፡፡ ጥቃቱን ተከትሎም መከላከያ ሰራዊት ደቡብ ሱዳን ድረስ ገብቶ 60 ያህሉን ጥቃት ፈጻሚዎች መግደሉ ተነግሯል፡፡ ይህን […]

በዘውዲቱ ሆስፒታል የእንቅርት ታካሚዋ ለሃሞት ጠጠር ህክምና ሆዷ ተከፈተ

Saturday, 23 April 2016 10:12 Written by  መታሰቢያ ካሣዬ   የህክምና ስህተቱን የፈፀሙት ሃኪም ከሥራ ተባረዋል  “የሃሞት ጠጠሩ በነፃ ስለወጣልሽ ዕድለኛ ነሽ” ሲሉ ዋሽተዋታል በዘውዲቱ ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ በተፈፀመ የህክምና ስህተት ሣቢያ እንቅርት ለማስወጣት የሄደችው ታካሚ በስመ ሞክሼ በተፈጠረ ስህተት ለሃሞት ጠጠር ህክምና ሆዷ ተከፈተ። ታካሚዋ ከሁለት ዓመታት ወረፋ ጥበቃ በኋላ ተራዋ ደርሶ በአንገቷ ላይ የወጣውን […]

ህፃናት አግተው በደቡብ ሱዳን ጫካ የመሸጉ ታጣቂዎች ተከበዋል

Saturday, 23 April 2016 10:13 Written by  አለማየሁ አንበሴ                                                                     የደቡብ ሱዳን ወታደራዊ አዛዥና የክልል ገዢ እርስበርስ ተወነጃጅለዋል በጋምቤላ ከ200 በላይ ሰዎችን […]

BREAKING – ETHIOPIA CHARGES PROMINENT OPPOSITION MEMBER BEKELE GERBA, OTHERS WITH TERRORISM

APRIL 22, 2016   ADDIS STANDARD Mahlet Fasil BREAKING – ETHIOPIA CHARGES PROMINENT OPPOSITION MEMBER BEKELE GERBA, OTHERS WITH TERRORISM. Prosecutors have today charged 22 individuals, including prominent opposition member Bekele Gerba (pictured), first secretary general of the opposition Oromo Federalist Congress (OFC), with various articles of Ethiopia’s much criticized Anti Terrorism Proclamation (ATP). Addis […]