በጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት በኑዌር ብሔረሰብ አባላት ላይ የተፈጸመውን ግዲያ በሚመለከት ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክና ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ

በጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት በኑዌር ብሔረሰብ አባላት ላይ የተፈጸመውን ግዲያ በሚመለከት ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክና ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ!! Posted on April 19, 2016 ሚያዚያ 6 ቀን 2008 ዓ ም በጋምቤላ ክልል ነዋሪ በሆኑ ሰላማዊ የኑዌር ብሔረሰብ አባላት ላይ በጎረቤት ሀገር ደቡብ ሱዳን ነዋሪ በሆኑ ታጠቂዎች የተፈጸመውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ በመስማታችን መድረክና ሰማያዊ ፓርቲ እጅግ ልብ የሚሰብር ጥልቅ […]
በጋምቤላ ስላለቁት ዜጎች ምሁራን፣ ፓርቲዎችና መንግስት ምን አሉ?

Wednesday, 20 April 2016 13:23 በይርጋ አበበ በጋምቤላ ስላለቁት ዜጎች ምሁራን፣ ፓርቲዎችና መንግስት ምን አሉ? በመንግስት ቁጥጥር ስር ያለው የአገሪቱ ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ የአገሪቱን መንግስት የኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር እና የፌዴራል ጉዳዮችና የአርብቶ አደር ጉዳዮች ሚኒስትሩን አቅርቦ በጋምቤላ ክልል በተፈጠረው ጭፍጨፋ ላይ አስተያየታቸውን እንዲሰጡ አደረገ። ከከፍተኛ የኢህአዴግ ባለስልጣናቱ በተጨማሪ የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ጋትሉዋክ ቱት […]
የጋምቤላ ወገኖቻችንን መገደል ሆን ተብሎ የተቀነባበረ ነው ተባለ

Tuesday 19th of April 2016 11:57:53 AM የጋምቤላ ወገኖቻችንን መገደል ሆን ተብሎ የተቀነባበረ ነው ተባለ በትናንትናዉ እለት የደቡብ ሱዳንና የኢትዮጵያ ወታደራዊ ከፍተኛ አመራሮች ተወያይተዋል!! ዉይይቱ እጅግ የሱዳናዊያን ብቻ ነበር የሚመስለዉ ያሉት ዉስጥ አዋቂ መረጃችን…. ተቆርቋሪነታቸዉ ለሱዳናዊያን የሙርሌ ብሔር ወንጀለኞች የሆኑ ሁለት ወታደራዊ አመራሮች በተለየ መልኩ በድንበር ማስጠበቁ እና የድንበር ማካለሉ ስራን አስረግጠዉ አስቀምጠዋል ” እንደዚህ […]
በሳውዲ ኢትዮጵያውያን ሠራተኞች ፍላጎት ከፍ ብሏል !

Tuesday 19th of April 2016 07:14:11 AM በሳውዲ ኢትዮጵያውያን ሠራተኞች ፍላጎት ከፍ ብሏል ! * ሳወዲዎች ይወዱናል ፣ ይጠሉናል … የባለጸጎች ቤት ያለ በቂ የቤት ሠራተኛና ኦና ነው። የሳውዲ ወይዛዝርትና ልጃገረዶች መኪና መንዳት አይፈቀድላቸውምና እንዳሻቸው መውጣት መግባት ሲፈልጉ ውሎ አዳራቸው ያለ ሹፊር የሰመረ አይሆንም። በአጠቃላይ ያለ ቤት ሠራተኛና ሹፊር ኑሯቸው የሚመሰቃቀልባቸው ሳውዲዎች ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ መንግሥትታቸው […]
የጋምቤላው ዕልቂት የደቡብ ሱዳን እና የኢትዮጵያ ወታደራዊ አመራሮች መወያየታቸው ተሰማ

የጋምቤላው ዕልቂት የደቡብ ሱዳን እና የኢትዮጵያ ወታደራዊ አመራሮች መወያየታቸው ተሰማ April 19, 2016 ከልዑል ዓለሜ በትናንትናዉ እለት የደቡብ ሱዳንና የኢትዮጵያ ወታደራዊ ከፍተኛ አመራሮች መወያየታቸው ተሰማ:: ዉይይቱ እጅግ የሱዳናዊያን ብቻ ነበር የሚመስለዉ ያሉት ዉስጥ አዋቂ መረጃችን…. ተቆርቋሪነታቸዉ ለሱዳናዊያን የሙርሲ ብሔር ወንጀለኞች የሆኑ ሁለት ወታደራዊ አመራሮች በተለየ መልኩ በድንበር ማስጠበቁ እና የድንበር ማካለሉ ስራን አስረግጠዉ አስቀምጠዋል:: ” […]
ይድረስ ለመላ የኢትዮጵያ ህዝብ!!! ከወልቃይት ጠገዴ የጎንደር ህዝብ

ሰበር ዜና፡ እኛ የወልቃይት ጠገዴ የጎንደር አማራ ህዝብ የወያኔ ሴራዋን አውቀን ብንታገስም እንኳ በምታደርስብን ስቃይ ወደ ግጭት እንድንገባ በማድረግ ህዝባችንን ለመጨረስ ዝግጅት እያደረገች ነው!!! በዚህ ሳምንት በወልቃይት ጠገዴ በዳንሻ ከተማ የሚገኙ ሁለት የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች “የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ጎንደሬ አማራ ነው” ብላችሗል ተብለው ከትምህርት ገበታቸው ተባረዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በትምህርት ቤቱ የሚያስተምር አንድ የወልቃይት ጠገዴ […]
Layman plans for 50,000 churches in Ethiopia

Cross Church photo SBC President Ronnie Floyd, at right, and Cross Church global missions minister Doug Sarver, left, prayed for Abadulla Gemeda, Ethiopian speaker of the House, during a recent trip to the country. Layman plans for 50,000 churches in Ethiopia by Diana Chandler, Baptist Press Arkansas corporate executive Haileyesus Abate cries, he says, for […]
Ethiopia in the footsteps of the first Christians

Ethiopia in the footsteps of the first Christians https://www.youtube.com/watch?v=9YUrrb8MoIY&feature=youtu.be&app=desktop Published on Apr 14, 2016 A great documentary about the origins of Ancient Christianity beginning in Ethiopia and a look into the Tewahido Faith. Northern Ethiopia is the birthplace of Ethiopian Christianity, a religion practiced by almost half of the country’s 80 million people. In the […]
ውርደታችን ይኸው እንደቀጠለ ነው! በአንድ ቀን በጋምቤላ የሚኖሩ ከ170 በላይ ዜጎቻችን ተገደሉ

ፎቶ ምንጭ: ሐና April 17, 2016 ከብስራት ወ/ሚካኤል ውርደታችን ይኸው እንደቀጠለ ነው። በአንድ ቀን በጋምቤላ የሚኖሩ ከ170 በላይ ዜጎቻችን ተገደሉ የዜጎችን ደህንነት እና ሀገርን ዳር ድንበር ሳያስደፍር መጠበቅ የነበረበት መከላከያ ሰራዊት፤ መሃል ሀገር ዜጎችን ለመግደልና ለማሸበር በመሰማራቱ ስራ ከበዛበት ሰነባብቷል፡፡ ዜጎችን ከመድገልና ከማሸበር የተረፈውም አንዴ ሶማሊያ ሞቃዲሾ በረሃ፣ አንዴ ሱዳን እና ላይቤሪያ ዜጎችን ሰላም ሊያስጠብቅ […]
ወያኔ በመቀሌ ከተማ ኢትዮጵያውያንን በዘርና ሐይማኖት ከፋፍሎ ያካሔደውን የማጋጨትን ዘመቻ ስውርና አስደንጋጭ ግምገማ አደረገ

April 17, 2016 ወልቃይት ጠገዴ ወያኔ በመቀሌ ከተማ ኢትዮጵያውያንን በዘርና ሐይማኖት ከፋፍሎ ያካሔደውን የማጋጨትን ዘመቻ ስውርና አስደንጋጭ ግምገማ አደረገ በከፍተኛ የህወሃት ማይከላዊ አመራሮች በሆኑ በአቶ ተክለወይኒና አባይ ወልዱ እንዲሁም የትግራይ ክልል የደህንነት ቢሮ ሓላፊ የሆኑ አቶ ዘነበ ሐዱሽ የተመራው ጥቂት ታማኝ ካድሬዎች ብቻ የተገኙበት የትላንት ወዲያ (የሚያዚያ 13/2008 አ/ም) የመቀሌው ስብሰባ ከአንድ በመቀሌ ኗሪ […]