Ethiopia drought crisis leaving millions hungry

April 12, 2016 Ethiopia drought crisis leaving millions hungry Ethiopia is experiencing one of its worst droughts in almost fifty years, in part because of a particularly strong El Nino weather phenomenon, which is affecting dozens of countries in eastern and Southern Africa. The United Nations says more than ten million people are affected […]
በኢሕኣዴግ ማእከላዊ ኮሚቴ የሕወሓት ተሰሚነት እያሽቆለቆለ ነው::ለጄኔራሎች እና ለደህንነት ሹሞች ተማጽኖ ቀርቧል::

April 13, 2016 ቆንጅት ስጦታው በኢሕኣዴግ ማእከላዊ ኮሚቴ የሕወሓት ተሰሚነት እያሽቆለቆለ ነው:: ለጄኔራሎች እና ለደህንነት ሹሞች ተማጽኖ ቀርቧል:: የኢህኣዴግ ውጥረትና የኣቦይ ስብሓት ጭንቅት ።።።።።።።።።።።።። ሰሞኑን ኢህኣዴግ በኣዲስ ኣበባ ስብሰባ ማካሄድ ጀምሮ ነበር። ስብሰባው ከተጠበቀው በላይ ውጥረት የተሞላበትና የድርጅቶች ሞቧደን የታየበት ነበር። ቡዱኖቹ ህወሓትና ደህዴን በኣንድ በኩል፤ ብኣዴንና ኦህዴድ በሌላ መስመር ተሰልፈው ሲወቃቀሱ ነበር። ሊቀ መንበሩ […]
ግብፅ በሳዑዲ ገንዘብ ቁጥጥር ስር እየዋለች ነው

Wednesday, 13 April 2016 11:53 በ ፀጋው መላኩ ግብፅ በሳዑዲ ገንዘብ ቁጥጥር ስር እየዋለች ነው ሙስሊም ብራዘርሁድ ከስልጣን ተወግዶ ፕሬዝዳንት አልሲሲ ስልጣን መያዛቸውን ተከትሎ ሳዑዲ አረቢያ ግብፅን በገንዘብ ጡንቻዋ ቁጥጥር ስር እያስገባቻት ነው።ሳዑዲ አረቢያ ለግብፅ በእርዳታና በብድር መልክ በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ ቢሊዮን ዶላር ስታፈስ የቆየች ሲሆን ከሰሞኑም የሳዑዲው ንጉስ የግብፅ ጉብኝትን ተከትሎ ይሄው ለግብፅ […]
ኢትዮጵያውያኑ ከ365 ሺህ ዶላር በላይ በቻይና ኤርፖርት ጥለው ተገኙ

Wednesday, 13 April 2016 12:06 በ ፀጋው መላኩ ኢትዮጵያውያኑ ከ365 ሺህ ዶላር በላይ በቻይና ኤርፖርት ጥለው ተገኙ ሁለት ቻይናውያን ወድቆ ያገኙትን የኢትዮጵያዊያን ገንዘብ ነው የተባለ 356 ሺህ 246 የአሜሪካን ዶላር አግኝተው ለፖሊስ አስረከቡ። ቻይናውያኑ ገንዘቡን ያገኙት በደቡባዊ ቻይና ጉዋንግዡ ግዛት ባዩን በተባለ አለም አቀፍ ኤርፖርት ሲሆን ገንዘቡ የተገኘው በኢትዮጵያ አየር መንገድ የወረቀት ከረጢት (Paper Bag) […]
“አቶ መለስ በታሪክ ሊጠየቁበት የሚችለው ነገር ቢኖር ኢትዮጵያን ወደብ አልባ ማድረጋቸው ነው”

Wednesday, 13 April 2016 12:20 “አቶ መለስ በታሪክ ሊጠየቁበት የሚችለው ነገር ቢኖር ኢትዮጵያን ወደብ አልባ ማድረጋቸው ነው” ዶክተር ፍሰሃ አሰፋው በይርጋ አበበ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ምሁራን በአገራዊ ጉዳዮች ላይ ችግሮች ሲፈጠሩ የአገሪቱን ፖሊሲ አውጭዎችና ህግ አስፈጻሚዎችን በድፍረት ከመተቸትም ሆነ መልካም ጎኖችን ከማበረታታት ታቅበው ይታያሉ። ቁጥራቸው በዛ ያሉ አይሁን እንጂ በገዥው ፓርቲ ጉያም ሆነ በተቃውሞው ጎራ […]
ሳውዲ አረቢያና ኢትዮጵያ የወታደራዊ ኃይል ስምምነት ተፈራረሙ !

ሳውዲ አረቢያና ኢትዮጵያ የወታደራዊ ኃይል ስምምነት ተፈራረሙ ! APRIL 13, 2016 ሳውዲ አረቢያና ኢትዮጵያ በወታደራዊ ኃይል ተባብረው ለመስራት መስማማታቸዉን በሳምንቱ መጀመሪያ ለሚኒስትሮች ካቢኔ በቀረበው ሪፖርት መካተቱን መረጃዎች ያስረዳሉ። ሳውዲ ወታደራዊ ኃይል ስምምነቱን የፈረሙት የመከላከያ ሚኒስትሩ እንደሆኑ ቢጠቆምም የሚለው በኢትዮጵያ በኩል ስምምነቱ በማን እንደተፈረም የተሰጠ ይፋ መግለጫ የለም ። ምንም እንኳን መረጃው ከሳውዲ በኩል ይፋ ቢሆንም […]
ድርቁ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በርትቷል

13 Apr, 2016 By ነአምን አሸናፊ ድርቁ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በርትቷል ሁለት አነስተኛ ድንኳኖች በአካባቢው ያለውን ከፍተኛ ሐሩርና ንዳድ ለመከላከል ያስችሉ ዘንድ ተዘርግተዋል፡፡ በአንደኛው ድንኳን ውስጥ አራት ፍራሾች ተዘርግተው፣ ኢልኒኖ ባስከተለው ከፍተኛ ድርቅ የተነሳ የምግብ እጥረት የገጠማቸውን ሕፃናትና እናቶች ለመንከባከብ እንዲያስችሉ አንሶላ ለብሰው ተዘጋጅተዋል፡፡ በእነዚህ ድንኳኖች ውስጥ ደግሞ ‹‹ሴቭ ዘ ቺልድረን›› የሚል ጽሑፍ የተጻፈበት ቲሸርት […]
Price Rankings by Country of Internet (10 Mbps, Unlimited Data, Cable/ADSL) (Utilities (Monthly))

አሁን ግን የእውነት ከዐለም አንደኛና ሶስተኛ የሆንንበት ጉዳይ ተገኝቷል፤ እነሆ ቴሌ ደንበኞቹን በሚያስከፍለው የኢንተርኔትና የስልክ ክፍያ ዋጋ ከዐለም አንደኛ መሆኑ ተረጋገጠ፤ http://www.numbeo.com/cost-of-living/country_price_rankings… – በተጨማሪ ደግሞ ኢትዮጵያ እንደሐገር በኢንተርኔት ጠቅላላ የቴሌኮም ዝርጋታና ስርጭት ረገድ (ICT Development Index ) ከዐለም ከታች ሶስተኛ ሆናለች፤ See these data in table view Currency:EURUSD—AEDAFNALLAMDANGAOAARSAUDAWGAZNBAMBBDBDTBGNBHDBIFBMDBNDBOBBRLBSDBTNBWPBYRBZDCADCDFCHFCLFCLPCNHCNYCOPCRCCUPCVECYPCZKDEMDJFDKKDOPDZDECSEGPERNEURFJDFKPFRFGBPGELGHSGIPGMDGNFGTQGYDHKDHNLHRKHTGHUFIDRIEPILSINRIQDIRRISKITLJMDJODJPYKESKGSKHRKMFKPWKRWKWDKYDKZTLAKLBPLKRLRDLSLLTLLVLLYDMADMDLMGAMKDMNTMOPMROMURMVRMWKMXNMXVMYRMZNNADNGNNIONOKNPRNZDOMRPABPENPGKPHPPKRPLNPYGQARRONRSDRUBRWFSARSBDSCRSDGSEKSGDSHPSITSLLSOSSRDSTDSVCSYPSZLTHBTJSTMTTNDTOPTRYTTDTWDTZSUAHUGXUSDUYUVNDVUVWSTXAFXCDXDRXOFXPFYERZARZMWZWL 3.533.53182.14182.14CanadaInternet (10 Mbps, Unlimited Data, Cable/ADSL), Utilities […]
The People of Ethiopia’s Omo Valley May Not Survive This Time Around

April 12, 2016 The People of Ethiopia’s Omo Valley May Not Survive This Time Around ADDIS ABABA (HAN) April 12. 2016. Public Diplomacy & Regional Security News. By: Narissa Allibhai. The diverse indigenous ethnic groups of Ethiopia’s Omo Valley may have made it past severe threats to their survival during decades of occupation by Emperor Menelik, […]
ይድረሥ ለህወሓት አህአደግ አማራር በየአሉበት!!!

አሥገደ ገብረሥላሤ አንቡቡ ተናበቡ የህዝብ ሀሣብና ፍላጎት አድምጡ ይድረሥ ለህወሓት አህአደግ አማራር በየአሉበት !!! ከዚሁ ታሪካችሁ በመንደርደር ከጠ/ም/ሀይለማርያም ደሣለኝ ጀምሮ እስከቀበሌ ድረሥ ; መልካም አሥተዳደረ; ፍትህ የሀግየበላይነት አናረጋግጣለን; ሙሦኛች እንጠራርጋለን እሥከአሁን የተፈጸሙት ሥህተቶች ወደ ማንም ጣታችን አንቀሥርም ጥፋተኞችና ተተያቂዎች እኛው ነን እያለችሁ በነዛ ለውሼት የተቋቋሙ ሚዲያዎቻችሁ እያሣራጫችሁ ናችሁ;; ለመሆኑ አንደኛ ሙሦኞች ከግንዳቸው ከመታችሁ ማን መቺ […]