በ 11 ሰዎች ምክንያት በሀገርና በወገን ላይ የተፈፀመ ክህደት”

March 19, 2016. ከመላው አለም በሶሻል ሚዲያ ተሰባስበው “ኩራት በኢትዮጵያ ” በሚል ስያሜ አገራቸው ውስጥ በአቅማቸው ለመስራት የተሰባሰቡ ሀገር ወዳድ ዜጎች የቦርድ አመራሮች በፈጠሩት ችግር ውዝግብ ውስጥ መግባታቸውን ዘግበን ነበር። ኢትዮጵያ ፕሮስፐረስ ይህ በሶሻል ሚዲያ ከፍተኛ ትኩረት ያገኘው አጀንዳ ዙርያ ተጨማሪ መረጃ እንደምናቀርብ በገባነው ቃል መሰረት ከሚመለከታቸው አካላት አንዱ የሆነው የንግድ ሚኒስቴር የስራ ሀላፊዎችን አነጋግረን […]
የሕዝቦችን ሕገመንግሥታዊ መብቶች በመጣስ የሚከናወኑ የኢህአዴግ ሕገወጥ እርምጃዎች ሕዝባችንን ለከፍተኛ ችግር፣ ሀገራችንንም ለአሳሳቢ ሁኔታ እየዳረጉ ስለሆነ በአስቸኳይ ሊቆሙ ይገባል!!

March 21, 2016 ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ የኢህአዴግ አገዛዝ ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ በተግባር ሊያውላቸው ያልተዘጋጀባቸውን ድንጋጌዎች ከሀገሪቱ ሕገመንግሥት ጀምሮ ሲያውጅ ቆይቷል፡፡ ይሁን እንጂ እነዚህን ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ ያወጃቸውን ድንጋጌዎች በማፍረስና በተግባር እንዳይውሉ በማድረግ የዜጎችንና የሕዝቡን መብቶች የሚጥሱ ተግባራትን እየፈጸመ ይገኛል፡፡ ይህ ሁኔታ ከአንድ የሕዝብን […]
Athletics-Ethiopians shake off doping concerns to strike gold

March 21, 2016 Oregon (HAN) March 21. 2016. Public Diplomacy & Regional Security News. By Gene Cherry. Ethiopia, one of five countries under the watchful eye of the IAAF over concern for their drug-testing systems, dominated the long races to finish second at the world indoor championships that ended on Sunday. Led by world record holder […]
የአቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ስብሰባ

መጋቢት 2008 ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም (ይህ ጽሑፍ ሪፖርተር ጋዜጣ በጻፈው ግምገማ ላይ የተመሠረተ ነው፤ የምጠቅሰው ሁሉ ከዚያው ነው፤ ብዙ ቪድዮዎችን ለማየት ሞክሬ አፈናው ከባድ ስለሆነ አልቻልሁም፡፡) አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከሥልጣን ውጭ ያሉ ሰዎችን ሰብስቦ ለማነጋገር የመወሰኑን ሀሳብ መንፈስ ቅዱስ ሹክ ያለው ይመስላል፤ ነገር ግን በመንፈስ ቅዱስና በኃይለ ማርያም ደሳለኝ መሀከል ጣልቃ የገባና […]
መልካም አስተዳደርን የማስፈን ፈተና

19 Mar, 2016 ዮሐንስ አንበርብር እና … መልካም አስተዳደርን የማስፈን ፈተና ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ በ2007 ዓ.ም. ግንቦት ወር የተካሄደውን ምርጫ መቶ በመቶ በማሸነፍ መንግሥት ቢመሠርትም፣ ምርጫው ከተካሄደ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ራሱን አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ አግኝቶታል፡፡ የአዲስ አበባና የፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ረቂቅ የጋራ ማስተር ፕላን በመቃወም ከምርጫው በፊት ተነስቶ የነበረው ተቃውሞ፣ ምርጫው ተጠናቆ […]
ጠቅላይ ሚንስትራችን ከአንዳንድ ምሁራን ጋር . . . .

ጠቅላይ ሚንስትራችን ከአንዳንድ ምሁራን ጋር . . . . March 19, 2016 ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ ሰሞኑን ጠ/ሚንስትራችን ከምሁራን ጋር ስብሰባ እንዳደረጉ በዜና ማሰራጫዎች ሰማሁ፡፡ አዋዋሌ የምሁራን ቀዬ ተብሎ በሚመሰከርለት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ቢሆንም፣ የኢህአዴግን የደረጃ ምደባ አላለፍኩም መሰል ጥሪው አልደረሰኝም፡፡ ጠ/ሚንስትርን ያህል ባለስልጣን ሲሰበስብ ባለመጠራቴ፣ ለምን? ብዬ አንድ ሁለት የቅርብ አለቆቼ […]
‘ዳያስፖራው’ና ግራ የገባው በስልክ…

Saturday, 19 March 2016 11:10 ኤፍሬም እንዳለ ‘ዳያስፖራው’ና ግራ የገባው በስልክ… እንዴት ሰነበታችሁሳ! ‘ግራ የገባው’ የአገር ልጅን ደብዳቤ ካነበበ በኋላ አብሮ አደግ ‘ዳያስፖራ’ ስልክ ደውሎ አነጋግሮታል ወይም ሳያነጋግረው አይቀርም ‘ተብሎ ይታሰባል፡፡’ ዳያስፖራ፡— ሄይ ሜን… ግራ የገባው፡— ሄሎ፣ ማን ልበል? ዳያስፖራ፡— ዩ’ር ኪዲንግ ሚ! አላወቅኸኝም? ግራ የገባው፡— ይቅርታ ጌታዬ አላወቅሁህም፡፡ (ዛሬ ደግሞ ምን አይነቱን ነው […]
ግልጽ ደብዳቤ ለጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም

Saturday, 19 March 2016 11:05 አስፋ ጫቦ Corpus Christi,Texas USA ግልጽ ደብዳቤ ለጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ይህን ደብዳቤ እንድጽፍልዎ ያስገደደኝ፣ ዛሬ አገራችን የገባችበት ማጥ ነዉ። ከፖለቲካነትን ይልቅ የ“ኧረ ምን ይሻላል! ኧረ ምን ይበጃል !” ደብዳቤ አድርገው ቢያዩልኝ ደስ ይለኛል። እንደ መፍትሔ አፈላላጊ የአገር ሽማግሌ ድምፅ ሆኖ እንዲታይልኝ/ቢታይልኝ እወዳለሁ። ነውም!! ”የጋራ ቤታችን” እንዲህ ማጥ ውስጥ ስትዘፈቅ […]
አዳማ ስጋት ውስጥ ሰነበተች

Saturday, 19 March 2016 10:58 – በዩኒቨርሲቲው ጀኔሬተር ፈንድቶ በተነሳ ቃጠሎ ትምህርት ተቋርጧል – ህገወጥ ተብለው 250 ቤቶች ሲፈርሱ ከፖሊስ ጋር ግጭት ተከስቷል አዳማ (ናዝሬት) ከተማ ላይ፣ የስጋት መንፈስ ሲያንዣብብባት ሰንብቷል፤ የዩኒቨርስቲ ትምህርት ተቋርጦ በርካቶች ወደየትውልድ አካባቢያቸው ተመልሰዋል፡፡ በከተማዋ አንድ ዳርቻ ህገወጥ ናቸው የተባሉ ቤቶች ለማፍረስ በተጀመረ ዘመቻም ግጭት ተፈጥሮ ጉዳት ደርሷል፡፡ በከተማዋ በተፈጠረው አለመረጋጋት […]
የሰማያዊ ፓርቲ መሪ ከአውሮፓ ዲፕሎማቶች ጋር ተወያዩ

Saturday, 19 March 2016 11:00 Written by አለማየሁ አንበሴ የአውሮፓ ኤምባሲዎች ከፓርቲ መሪዎች ጋር በሚያካሂዱት ውይይት፤ የሰማያዊ ፓርቲ መሪ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት፣ በቅርቡ የተከሰቱ ግጭቶችንና ወቅታዊ ጉዳዮችን በመጥቀስ ኢትዮጵያ መስቀለኛ መንገድ ላይ መሆኗን እንደተናገሩ ገለፁ፡፡ የአውሮፓ ህብረት ልዑክ ምክትል ኃላፊን ጨምሮ የእንግሊዝ፣ የጀርመን፣ የፈረንሳይና የሌሎች የአውሮፓ አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች፣ በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ጥያቄዎች እንዳቀረቡላቸው […]