የጦማሪያኑና ጋዜጠኞቹ መፈታት ድብልቅልቅ ስሜት ፈጥሯል – ደስታና ስጋት

Written by አለማየሁ አንበሴ • መንግስት የክሱ መቋረጥ የኦባማ ተጽዕኖ ውጤት አይደለም አለ • ለክሱ መቋረጥ ምክንያት አለመቅረቡ መልሶ ለመክሰስ ያመቻል ተባለ • 6 የኦሮሞ ተወላጅ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችም ሰሞኑን ተፈተዋል መንግሥት ከአንድ ዓመት በፊት በሽብር ጠርጥሬያቸዋለሁ ብሎ ክስ ከመሰረተባቸው ጋዜጠኞችና ማሪያን መካከል የአምስቱን ክስ አንስቶ ሰሞኑን ከእስር የለቀቀ ሲሆን ቀሪዎቹ ክሳቸው ይቀጥላል ብሏል፡፡ በሌላ በኩል […]
Ethiopian government plotting grenade attack in urban centers : ESAT

July 12,2015 Ethiopian government is plotting grenade attack in urban centers in Ethiopia, reported Ethiopian Satellite Television in its breaking news coverage this afternoon. The report cited sources from Ethiopian intelligence sources anonymously. Market places, public meeting and places of sporting activities are identified as areas to carry out the grenade attack and the plan […]
ሁለት እና ሶስት እስረኛ በመፍታት የሕዝብን ልብ መግዛት አሊያም የትግል አጀንዳ ማፋለስ አይቻልም:: – ምኒሊክ ሳልሳዊ

July 12th, 2015 ወያኔ ጭንቅ ውስጥ ሲገባ አጣብቂኙ አላላውስ ሲለው ከሚወስዳቸው እርምጃዎች አንዱ እስረኞችን መፍታት ነው::በዛሬው እለትም የተደረገው ይህ ነው:: የውጪ ሃይሎች ጫና የኦባማ ወደ አፍሪካ ሕብረት መምጣት እና ተመሳሳይ የሆኑ ጉዳዮች እንዲሁም በአራቱም አቅጣጫ የተስፈነጠረው የባሩድ ሽታ ጦርነት ለመጀመር ሕዝብን ማማከር የሚሉ አባዜ ተደማምረው ዛሬ ቂሊንጦ ወያኔን አውልውታል:: ሁለት እና ሶስት እስረኛ አሊያም አስር […]
Thus Spoke Ethiopia’s Reeyot! By Prof. Al Mariam

Reeyot Invictus! Thus spoke Reeyot Alemu to the Voice of America- Amharic Service on July 9, 2015, a few hours after she was literally thrown out of the infamous Meles Zenawi Prison in Kality, (Ethiopia’s “Robben Island”) on the outskirts of Addis Ababa: I will continue to fully struggle to make Ethiopia a […]
Ethiopian Gov’t confirms clash with insurgents near Ethio-Eritrea border

Posted on July 13, 2015. From Horn Affairs by Daniel Berhane About thirty armed men were killed and captured after a skirmish near Ethiopian-Eritrean border, according to a statement from the Ethiopian Federal Police today. The statement came a week after a similar claim by an insurgent group “Patriots Ginbot-7″. Federal Police’s statement said, “a […]
ኦባማ ምን አጠፋ?

ኦባማ ምን አጠፋ? July 9, 2015 ሀማ ቱማ ቦ ጊዜ ለኩሉ እንደሚባለው ሁሉ ለሁሉም ሁለት ፊት ገጽታ አለ ሊባል ይቻላል። ወያኔ በአራቱም አቅጣጫ ቢታይ አስቀያሚ መሆኑ አይቀሬ ቢሆንም የክልል አንድ ልጆች ቆንጆ ነው ማለታቸው መጠበቅ ያለበት ነው። የአድዋ ልጆች የዓይን ችግር አለባቸው ለማለት ሳይሆን በጥቅም ታውረዋል ለማለት ነው። ሰይጣኑ መለስ ሲሞት ጮቤ የረገጠው ሀገር […]
Phillips leads delegation to Ethiopia

News Sunday, July 12, 2015 PHILLIPS … will have highlevel meetings in Addis Ababa. FINANCE and Planning Minister, Dr Peter Phillip left Jamaica yesterday for Addis Ababa, Ethiopia to participate in the Third International Conference on Financing for Development, sponsored by the United Nations from July 13 through 16. The conference is expected to arrive […]
Secretary-General Ban Ki-moon

STATEMENT Secretary-General’s remarks at event on Financing Sustainable Energy For All Addis Ababa, 13 July 2015 I am pleased to be with you. This is the year for global action, for people and the planet. Following this important Conference on Financing for Development, September will see the United Nations summit for the adoption of the post-2015 development agenda. […]
የሰሜን ግንባር እየታመሰ ነው!

July 10, 2015 – (ኢ.ኤም.ኤፍ) የግንቦት ሰባት አርበኛ ጦር በተለይ በሰሜን ኢትዮጵያ የጦር እንቅስቃሴ ማድረግ ከጀመረ በህላ፤ በሰሜን ግንባር የትርምስ ዜናዎች ደርሰውናል። ከዚህ በታች አርበኞች ግንቦት 7 ህዝብ ግንኙነት ያገኘውን መረጃ ዋና ዋናዎቹን እናቀርብላችኋለን።የዳባት ፖሊሶች ታስረዋል በሰሜን ጎንደር ዳባት ወረዳ ፖሊስ ፅ/ቤት ውስጥ የከረረ ተቃውሞ በፖሊስ አባላቱ በመነሳቱ በርካታ ቁጥር ያላቸው ፖሊሶች መታሰራቸው ተሰማ፡፡ […]
ጋዜጠኛ ሃብታሙ ምናለ ታፍኖ ተወሰደ

July 10, 2015 – (ኢ.ኤም.ኤፍ) የታሰሩ ጋዜጠኞች እየተፈቱ ባለበት በአሁኑ ወቅት ጋዜጠኛ ሃብታሙ ምናለን፤ እኩለ ለሊት ላይ የኢህአዴግ ደህንነቶች ከመኖሪያ ቤቱ አፍነው ወስደውታል። አገር ቤት የሚገኘው ጋዜጠኛ አናንያ ሶሪ እንደዘገበው ከሆነ፤ የቀዳሚ-ገፅ ስራ አስኪያጅ ሀብታሙ ምናለ ከመኖሪያ ቤቱ የተወሰደው፤ እኩለ ሌሊት ላይ ማንነታቸው በውል ባልታወቁ የ’ደህንነት መስሪያ ቤት’ ባልደረቦች ነው። አሁን ወዳልታወቀ ስፍራ የተወሰደው […]