በስደት ከሚገኙ የኢትዮጵያ ነጻ-ፕሬስ ጋዜጠኞች የተሰጠ መግለጫ

  በስደት ከሚገኙ የኢትዮጵያ ነጻ-ፕሬስ ጋዜጠኞች የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ህግ ልዕልና ከአሜሪካ ፕሬዘዳንት ክብር በላይ ሊሆን ይገባዋል የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞችን “አሸባሪዎች” ብሎ በማሰር እና ከአገር እንዲሰደዱ በማድረግ የኢህአዴግ መንግስት ያላቋረጠ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ሲፈጽም ቆይቷል። ይህን የሰብአዊ መብት መተላለፍ በመቃወም፤ በአገር ውስጥ እና በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ድምጽ ለሌላቸው ድምጽ በመሆን ወገናቸን ታድገዋል። ሃሳባቸውን በነጻነት […]

አሜሪካ ላይ ጋዜጠኛ ሲደበደብ ፣ቃሊቲ ላይ ጋዜጠኞች አብረው ያለቅሳሉ – ከታምሩ ገዳ

  July 11, 2015 –  tamgeda@gmail.com ባለፈው አርብ (ሃምሌ 4 /2015 እ ኤ አ ) ከመላው የአሜሪካ ግዛቶች  የተሰባስቡ  በሺዎች  የሚቆጠሩ  ዲሞክራሲ ፣ ፍትህ ፣ እኩልነት  እና ሰላም ናፋቂ ኢትዮጵያዊያን  በአሜሪካው መናገሻ ከተማ ዋሽንግተን  ዲሲ    በሚገኘው የዋይት ሃውስ ቤተ መንግስት ደጃፍ ላይ  በመስባስብ  የፕ/ት  ባራክ ኦባማ  አስተዳደር  በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ  ውስጥ  እየተካሂደ  ያለውን ዘግናኝ  እና […]

Ethiopia police: 30 armed people killed on Eritrea border

By ELIAS MESERET July 10, 2015 1:44 PM ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) — Ethiopian police have killed 30 armed people who tried to illegally enter the country’s territory from Eritrea, an official said Friday. Ethiopian forces have taken measures against the forces that are believed to be trained and supported by Eritrea, Assefa Abiyu of the […]

Ethiopia frees journalists ahead of Obama visit

Ethiopia frees journalists ahead of Obama visit By AFP July 9, 2015   Reeyot is flanked by noted opposition figures Professor Mesfin WM (left) and Dr Yacob Hailemariam after the journalist’s release from prison. Addis Ababa (AFP) – Five bloggers and journalists held in Ethiopia for more than a year have been freed after the […]

“የኢትዮጵያ ተማሪዎች ህይወታቸውን የከፈሉት መሬት የህዝብ እንዲሆን እንጂ የመንግስት ሆኖ እንደፈለገ እንዲቸበችበው አልነበረም”

Wednesday, 08 July 2015 15:13 “የኢትዮጵያ ተማሪዎች ህይወታቸውን የከፈሉት መሬት የህዝብ እንዲሆን እንጂ የመንግስት ሆኖ እንደፈለገ እንዲቸበችበው አልነበረም” ዶክተር በዛብህ ደምሴ የመኢአድ ምክትል ሊቀመንበር   በይርጋ አበበ   ዶክተር በዛብህ ደምሴ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ምክትል ሊቀመንበር ሲሆኑ ፓርቲው በ1984 ዓ.ም ሲመሰረት ጀምሮ ከፓርቲው ጋር አብረው የታገሉ አንጋፋ ፖለቲከኛ ናቸው። በ1960ዎቹ ተነስቶ በነበረው የመሬት […]

Ambassador David Shinn Says Jeffrey Smith’s Article in Foreignpolicy.com on Ethiopia Has ‘Blatant Errors’

Posted on July 9, 2015. Tags: David Shinn, Democracy, Economy, Ethiopia, Foreign Policy, President Obama From Ambassador Shinn’s Blog Criticism of President Obama’s Visit to Ethiopia Foreign Policy published on 8 July 2015 a commentary titled “Obama Should Stay Away from Ethiopia” by Jeffrey Smith and Mohammed Ademo.  Highly critical of President Obama’s upcoming visit to […]

በሽብርተኝነት የተከሰሱት እነ አቡበከር መሐመድ ጥፋተኛ ተባሉ

የሽብርተኝነት ክስ የተመሠረተባቸው እነ አቡበከር መሐመድ ከሁለት ዓመት በላይ ጊዜ ከወሰደ ክርክር በኋላ በዛሬው ዕለት ጥፋተኛ ተባሉ፡፡ በፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ክስ ተመሥርቶባቸው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ከጥቅምት 15 ቀን 2005 ዓ.ም. ጀምሮ በተካሄደ ክርክር፣ ዓቃቤ ሕግ ያቀረበባቸውን የሰውም ሆነ የሰነድ ማስረጃዎች ማስተባበል አልቻሉም የተባሉት አቡበከር መሐመድ፣ አህመዲን ጀበል፣ ያሲን ኑሩ፣ ከሚል ሸምሱ፣ […]

ታጣቂዎቹ የመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም የአስተዳደር ሓላፊዎች ሰበካ ጉባኤውን አገዱ፤ ‹‹በጃኬት ለባሽ የማትመራ መኾኑን ማወቅ ያስፈልጋል››/አማሳኞቹ ሓላፊዎች/

July 7, 2015 የአስተዳደር ሓላፊዎቹ÷ የተዛቡ መረጃዎችንና ያልተጨበጡ ወሬዎችን እየነዙ በተለይ በሒሳብ አሠራር፤ በቆጠራ አካሔድ፤ በኦዲት ክንውን፤ በንብረት አያያዝ እና በግዢ ሥርዐት ዙሪያ ሰበካው በተለያዩ ጊዜያት ያሳለፋቸው ውሳኔዎች እና መመሪያዎችእንዳይተገበሩ አድርገዋል፡፡ በፓትርያርኩ እና በሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ የተሰጣቸው ተስፋ ከተግባር የራቀባቸው የሰበካ ጉባኤው አባላት፣ ከሚመለከታቸው የፍትሕ እና የጸጥታ አካላት ጋር እየመከሩበት ነው፡፡ ‹‹ምእመኑን ጃኬት […]