ዘመናዊው ሃኪም ባህላዊ መድሃኒት ላይ አተኩረዋል

Saturday, 20 June 2015 12:36  ለ11 ዓይነት በሽታዎች ፍቱን መድሃኒት አለኝ ይላሉ      በዕፅዋትና የባህል መድሃኒት ዘርፍ ለ25 ዓመታት ምርምር አድርገዋል ከጫት ወይን የሚሰራበትን መንገድ በምርምር ማግኘታቸውን ይናገራሉ ለዓመታት በተማሩበትና በሰለጠኑበት የማህፀንና ፅንስ ህክምና ሙያ በተለያዩ የመንግስትና የግል ሆስፒታሎች ረዘም ላለ ጊዜያት አገልግለዋል፡፡ ከዘመናዊው የህክምና ሙያ ጐን ለጐን በባህላዊ መድሃኒትና በዕፅዋት ዙሪያ የተሰሩ ጥናቶችንና ጽሑፎችን […]

የሚሚ ስብሃቱ እና የባሏ ዘሪሁን ተሾመ (ዛሜ ኤፍ ኤም) ሬዲዮ ሊዘጋ ነው?

Mimi Sebhatu June 24, 2015 –  (በብስራት ወልደሚካኤል)ዛሜ ኤፍ ኤም 90.7 ሬዲዮ (የሚሚ ስብሃቱ እና የባሏ ዘሪሁን ሬዲዮ )ሊዘጋ ነው በሚል የዜና መረጃውን ለሰጡን እናመሰግናለን፡፡ ነገር ግን ይሄንን አምናችሁ ለምትቀበሉ ግን ተሸውዳችኋል፡፡ ምክንያቱም ሚሚ ስብሃቱና ባሏ ቀደም ሲል ከኢህአዴግም ለህወሓት ሽንጣቸውን ገትረው የሚከራከሩት በብሐረ ትግራይ ትስስርነት የሚመስላቸው ብዙዎች ናቸው፡፡ ከዛ ይልቅ ከህወሓት ያስተሳሰራቸው ለጣቢያው ፈቃድ […]

Mr. Obama’s visit to Ethiopia sends the wrong message on democracy

June 24, 2015 by The Washington Post Editorial Board “AFRICA DOESN’T need strongmen, it needs strong institutions.” Those were President Obama’s words when he addressed Ghana’s parliament in July 2009, during his first trip to sub-Saharan Africa as president. The historic speech, watched around the globe, was an optimistic clarion call to the leaders on […]

አለም አቀፍ ድጋፍ የተቸረው “ልማታዊ” አንባገነናዊነት በኢትዮጵያ

ከያሬድ ኃይለማርያም June 23, 2015 የአፍሪቃ ድሃ ባይጠግብም እንኳ ቀምሶ ካደረ ይበቃዋል’ አይነት ንቀት የተሞላው የምዕራቡ አለም ምልከታ ከመቼውም ጊዜ በከፋ መልኩ አፍጦና አግጦ እየታየ ነው፡፡ በርሃባችንና በእርስ በእርስ መናቆራችን ለዘመናት ሲነግዱበትም ሲማረሩበትም ቆይተዋል፡፡ ዛሬ ዛሬ የመጫወቻው ካርድ ተቀይሮ ለአፍሪቃ አንባገነኖች አንድ ቃል ተለጥፎላቸው ካሳላፍነው ታሪክ ምናልባትም በከፋ መልኩ ጉዟችንን ቀጥለናል፤ የኋሊት ይሁን ወደፊት እርግጠኛ […]

መንግሥት አንዳንዴ የሚመራውን ህዝብ ይምረጥ! መንግሥት አንዳንዴ የሚመራውን ህዝብ ይምረጥ!

Saturday, 20 June 2015 11:12 Written by  ኤልያስ ዶ/ር አሸብር ኢህአዴግን እንዴት ይታዘቡት? (ከአሁን በኋላማ!) 260ሺ የመዲናዋ ነዋሪዎች “ምርጫው ይለፈን” ብለዋል?! ኢህአዴግን ያልመረጡት ከ400ሺ በላይ ነዋሪዎችስ? (ዜግነት አይለውጡ!) ብዙ ጊዜ ጦቢያችን ውስጥ አንድ ትልቅ አገራዊ ክስተት ከተፈፀመ በኋላ (ለምሳሌ እንደ ግንቦቱ ምርጫ ያለ!) ሀበሻ በእጅጉ የሚታወቀው በምን መሰላችሁ? የጨረሱ ቀልዶችን በመፍጠር ወይም በመኮመክ ነው። (በራሱ […]

የነጻው ፕሬስ ጋዜጠኞች ስብሰባ ጥሪ – ሜሪላንድ – በእስክንድር ነጋ ስም

የነጻው ፕሬስ ጋዜጠኞች ስብሰባ ጥሪ – ሜሪላንድ – በእስክንድር ነጋ ስም   June 24, 2015 –  በዘንድሮው የ32ተኛው የሰሜን አሜሪካ ውድድር ላይ የሚገኙ የነጻው ፕሬስ ጋዜጠኞች በጋራ ተገናኝተው አርብ ጁላይ 3 ቀን 2015 በ ሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ ከቀኑ 12 ፒ.ኤም. እሰከ 3 ፒ.ኤም በDuble tree Hilton Hotel (Connection room ) የነጻው ፕሬስ ጋዜጠኞች ሙአዊ አስተዋጽዎን […]

አበበ በለውና አብዩቱ በዳላስ (ቲክሳስ) – ከዘላለም ሽፈራው

  June 24, 2015 –  በዳላስ ፎርትወርዝ የኢትዩጵያውያን የዉውይይት ፎረም በ6/07/15 በጠራው ስብሰባ ተገይቼ ነበር ። የሁለት ተጋባዥ እንግዶች ማለትም የታሪክ ሙሁርና ተማራማሪ ዶክተር ፍቅሪ ቶሎሳና ታዋቂው ጋዜጠኛ አበበ በለው ያደረጉት ንግግር ሰሞኑን አነጋጋሪና አከራካሪ ሁኖአል ። ዶ/ር ፍቅሪ ባቀረቡት ጥናታዊ ፅሑፍ አገራችን የረጅም አመታት ታሪክ እንዳላት ታሪካዊ ማስረጃውችን በማቅረብ የዚችን ጥንታዊ ሀገር ታሪክ በመበረዝ […]

ቆዳችን ከውበት ባሻገር

ቆዳችን ከውበት ባሻገር Wednesday, 17 June 2015 16:54 በ  መስከረም አያሌው አንድ ሰው የሰውነት ቆዳውን ለማስዋብ የሚጠቀምባቸው ነገሮች በተዘዋዋሪ ረጅም ዕድሜ እና የተሻለ ህይወት ለመኖር ከሚደረገው ጥረት ጋር ተመሳሳይ ነው። ልክ እንደሌሎቹ የሰውነታችን ክፍሎች ሁሉ የቆዳችንን ጤንነት ለመጠበቅ ከሚያስፈልጉ ነገሮች መካከል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ፣ በቂ እንቅልፍ ማግኘት፣ ለፀሐይ እና ተያያዥነት ላላቸው ቆዳን ለሚጐዱ ነገሮች […]

Ethiopia: Investigate suspicious murders and human rights violations

The suspicious murder of opposition leaders and wide-spread human rights violations against opposition party members over the past few weeks raises questions about Ethiopia’s elections, said Amnesty International as the parliamentary poll results were announced yesterday. The organization has also expressed concerns about the failure of the Africa Union Elections Observer Mission (AUEOM) and the […]