Obama’s plan to visit Ethiopia criticised as ‘gift’ for repressive government

Activists express anger at US president’s trip to country widely criticised for human right abuses. Global Voices report Barack Obama during a to Wajir in Kenya, close to the Ethiopian border, before he was elected US president in 2008. Photograph: Stringer/AFP/Getty Images Ndesanjo Macha for Global Voices, part of the Guardian Africa network Wednesday 24 […]

አምስት መቶ አርባ ሰባቱ በደም የጨቀዩ ወንበሮች (የጉዳያችን አጭር ማስታወሻ)

                 የኢትዮጵያ ጉዳይ ይሄው  መፍትሄ ሳያገኝ ዓመታት ነጎዱ።ባለጠብ መንዣዎች መሳርያቸውን በሕዝብ አናት ላይ ደግነው ”በሕዝብ ፍቃድ እና ምርጫ ነው ስልጣን ላይ ያለነው” እያሉ ህዝብን ከመሳደብ በላይ ምን አይነት ሃገራዊ ውርደት ይገኛል? ኢህአዴግ/ወያኔ ስልጣን ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያ ሃገራዊ ክብር፣የሕዝብ ልዕልና፣የትውልድ ሞራላዊ ስሜት ሁሉ ከሚታሰበው በላይ እንዲጎዳ ተደረገ።ኢትዮጵያውያን ወደ አሜሪካ […]

ምሁራኑ በቤትና በደሞዝ ጉዳይ ከዩኒቨርስቲው ጋር አልተስማሙም

Saturday, 20 June 2015 09:52 ምሁራኑ በቤትና በደሞዝ ጉዳይ ከዩኒቨርስቲው ጋር አልተስማሙም Written by  አለማየሁ አንበሴ  ዶ/ር መረራ የ11 ወር፣ ዶ/ር ዳኛቸው የ8 ወር ደሞዝ አልተከፈለንም አሉ አሁንም  በዩኒቨርሲቲው እያስተማሩ መሆናቸውን ገልጸዋል የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካል ሣይንስ መምህሩ ዶ/ር መረራ ጉዲና እና የፍልስፍና ምሁሩ ዶ/ር ዳኛቸው አሠፋ በመኖሪያ ቤትና  በደሞዝ ጉዳይ ከዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ጋር እየተወዛገቡ […]

መድረክ በሃዲያ ዞንና በትግራይ 2 አባላቱ እንደተገደሉበት ገለፀ

Saturday, 20 June 2015 09:56 Written by  አለማየሁ አንበሴ በኦሮሚያ 2 አባላት ተገድለዋል፤ 640 ታስረዋል ብሏል መድረክ በደቡብ ክልል ሃዲያ ዞንና በትግራይ ክልል ሁለት አባላቱ በ3 ቀናት ልዩነት እንደተገደሉበት አስታወቀ፡፡ ባለፈው ማክሰኞ በትግራይ ክልል የመድረክ አባል የነበረው አቶ ታደሰ አብርሃ እንደተገደለበት በመግለጫው ያስታወቀ ሲሆን ከትናንት በስቲያ ሐሙስ ደግሞ በደቡብ ክልል ሃዲያ ዞን አቶ ብርሃኒ ኤረቦ […]

ሐይሌ ገሪማ “የጡት ልጅ” ፊልምን ተባብረን እንስራ ይለናል – በኤፍሬም መላኩ

  June 23, 2015 –    ከዚህ በፊት በሰራቸው “ምርት 3 ሽህ፣ ጤዛ፣ ሳንኮፋ፣ ቡሽ ማማ” እና በሌሎችም ፊልሞቹ ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኝው ሐይሌ ገሪማ አሁን ደግሞ “የጡት ልጅ” የሚል ፊልም ለመስራት ዝግጅቱን አጠናቆ አድናቂዎቹን “ኑ የፊልም ስራው ተባባሪ ሁኑ” እያለ ነው። “የጡት ልጅ” በሰው ልጆች ሰባዊ መብት ዙሪያ የሚያጠነጥን በተለይም በቀያዊ ወይም አለማቀፋዊ ሃይሎች ሳይበገሩ […]

የሰላማዊ ትግልን እሬሳ ሳጥን የጨመረው ህወሃት-ቀይ ሽብር እንደገና (ክቢላል አበጋዝ

  June 23, 2015 ጁን 18 ቀን 2015 ዋሽንተን ዲ ሲ ፡ እንግዲህ የሰላማዊ ትግል በኢትዮጵያ አከተመ። ህወሃትን በሌላ መንገድ የሚፋለሙት የጉልበት ሚዛኑን እስኪቀይሩት ድረስ የሰላማዊ መንገድ አብቅቷል። በኢትዮጵያ ታሪክ ሰው በሰው ላይ መንግስት በዜጋው ላይ ጭካኔ ፈጽሞ አያውቅም ብንል የታሪክ ማህደራችን ሩቅ ሳንሄድ በወታደራዊ ደርግ ዘመናት ብቻ እንኳን የተጻፈው፡ የተነገረው፡ የምናስታውሰው ብቻ በቂ ነው።የዛሬውስ ከፋ።ቀኑ […]

Ethiopia’s ruling party wins by landslide in general election

Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front stripped opposition party of its one parliamentary seat and took all but 21 of seats in regional state councils Agence France-Presse in Addis Ababa Monday 22 June 2015 12.45 Ethiopia’s ruling party and its allies achieved a clean sweep in last month’s general election, winning all 546 parliamentary seats, the […]

Rwandan military general arrested in London in connection with war crimes

Police take Karenzi Karake, accused of ordering civilian massacres as well as killings of Spanish NGO workers, into custody on behalf of Spanish authorities General Karenzi, centre, pictured in Sudan in 2008. Karake is one of 40 current or former Rwandan military officials named on an indictment made by a Spanish judge in the same […]

በቅድሚያ ከራሳችን እንታርቅ – ይገረም አለሙ

  June 21, 2015 –  አቶ ፈቃደ ሸዋቀና የስደትን ነገር መነሻ አድርገው ስለ ብሔራዊ እርቅ የሰነዘሩት ሀሳብ ካለፈው የባሰ ጨለማ የሆነው የሀገራችን መጻኢ እድል አሳስቦ አስጨንቆአቸው ያቀረቡት በጎ ሀሳብ እንደመሆኑ አንብበን የምንተወው ወይንም ተግባራዊ ሊሆን የማይችል ብለን ልናናንቀው የሚገባ አይደለም፡፡ ርሳቸውም አንዳሉት ሁሉም የየበኩሉን ይበጃል የሚለውን ሀሳብ በመሰንዘር  በመተላለቅ ሳይሆን በመታረቅ የምናተርፈበትንና ሀገራችንንም አድነን ለመጪው […]

Ethiopia’s election insult to the people and democracy By Graham Peebles

By Graham Peebles Every five years the Ethiopian people are invited by the ruling party to take part in a democratic pantomime called “general elections”. Sunday 24 May saw the latest production take to the national stage. With most opposition party leaders either in prison or abroad, the populace living under a suffocating blanket of […]