ከመቼውም ጊዜ በላይ እርስ በርስ መግባባትና መስማማት ያለብን አስቸኳይ ሰዓት ላይ ነን፡፡

Minilik Salsawi – ወያኔ ሕዝብን አዘናግቶ በህዝብ ልጆች ላይ ከፍተኛ የሞራል ድቀት የሚያስክትል ተጨማሪ ወንጀሎችን ሊሰራ ስላቀደ በአስቸኳይ በአንድነት ተቀናጅተን ይህንን እኩይ ስርአት ልናስወግድ ይገባል:: ምርጫውን ተከትሎ የሚወለደው ሕዝባዊ አመጽ ያስደነገጠው ወያኔ አንዳርጋቸው ጽጌን ጨምሮ ዞን ዘጠኝ ጦማሪያንን እና ጋዜጠኞችን የመፍታት እቅድ አለ የሚል ወያኔያዊ ፕሮፓጋንዳ ለማዘናጊያ/ለስልጣን ማስረዘሚያ እየረጨ ይገኛል:: ወያኔ ያልገባ ነገር ቢኖር ሕዝቡ […]
የምርጫ 2007 ዜናዎች – አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ

ፎቶ በሪፖርተር/ታምራት ጌታቸውዋና ዜና 24 MAY 2015 የምርጫ 2007 ዜናዎች – አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ እሑድ ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም. ከንጋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በመላ አገሪቱ ድምፅ የመስጠት ሥነ ሥርዓት ተጀምሯል፡፡ ሪፖርተር ከአዲስ አበባ ከተማና ከተለያዩ የአገሪቱ ከተሞች ዘገባዎችን ያስተላልፋል፡፡ በዚህም መሠረት አንባቢያን ድረ ገጹን እንዲጎበኙ እናሳስባለን፡፡ ድምፅ የመስጠቱ ሥነ ሥርዓት ተጠናቀቀ እሑድ ግንቦት 16 […]
Ethiopia: Elections Signal Need for U.S. Policy Change

Share on facebookShare on twitterShare on linkedinShare on google_plusone_shareShare on emailMore Sharing Services26 Washington May 21, 2015 In advance of Ethiopia’s elections scheduled for May 24, Freedom House issued the following statement and policy recommendations: “The Ethiopian government’s disregard for international standards for free and fair elections as it prepared for voting should convince the […]
የኦፌኮ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ሳይመርጡ ቀሩ

ራሳቸው በሚወዳደሩበት ምርጫ ያልመረጡ የመጀመሪያው የፓርቲ መሪ ሆኑ እሁድ ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም. May 24, 2015)፡- በኢህአዴግ ተቃዋሚነት የብዙዎች ድጋፍ እንዳላቸው የሚታመነው የኦፌኮ (የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ) ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ዛሬ በተካሄደው ምርጫ ድምጻቸውን መስጠት (መምረጥ) አለመቻላቸው ታወቀ። ዶ/ር መረራ ፓርቲያቸውን ወክለው በተወለዱበት የጉደር ከተማ ተወዳዳሪ ቢሆኑም፤ ለራሳቸውም ይሁን ለሌላ ሰው ድምጻቸውን የሚሰጡበትን የምርጫ […]
ሥልጣን ወደ ህወሃት?! – መነበብ የሚገባው ወቅታዊ ትንታኔ

May 23, 2015 – * “ግምገማ!” የኢህአዴግ ስድብ ሃይማኖት “ምግባረ ብልሹዎች ናችው፤ የሚታፈርባቸው ናቸው። እነሱን ብሆን ራሴን እንዳዋረድኩ ነው የምቆጥረው” ሲሉ የመድረክ ሊቀመንበር በየነ ጴጥሮስ ሃይለማርያምንና “ሌሎችም ቢሆኑ” ሲሉ የገለጹዋቸውን ባለሥልጣናት ምግባር ተቹ። ነጻና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ቢኖር ኢህአዴግ እንደሚሸነፍ ከ፱፭ በመቶ እርግጠኛ መሆናቸውንም አመለከቱ። ተቃዋሚዎችን ሕዝብን ወዳልተፈለግ አቅጣጫ እየመሩ ነው በማለት በመወንጀል የማስጠንቀቂያ መልእክት ያስተላለፉትን […]
Ethiopian Election: Aaargh! T-TPLF “Wins” Again!

May 23, 2015 by Alemayehu G. Mariam Congratulations are in order to the T-TPLF for winning a hard fought thuglection! “Politicians are like diapers. They both need changing regularly and for the same reason.” But not in T-TPLF’s Ethiopia! Poor Ethiopia is condemned to wear the Thugtatorship of the Tigrean People Liberation Front (T-TPLF) diaper […]
ለምርጫ ሲሰጥ የነበረው አለማቀፍ ትኩረት ለምን ቀነሰ?

Written by ዩሃንስ ሰ. ከአሜሪካና ከአውሮፓ ይመጡ የነበሩ ታዛቢዎች ቀርተዋል። አለምክንያት አይደለም። ምርጫዎች ምንም ቢሆኑ፣ በሰላም ከተጠናቀቁ በቂ ነው የሚል ተስፋ ቢስነት ሰፍኗል። አለማቀፍ የሚዲያ ተቋማት በምርጫው እለት ካልሆነ በቀር ብዙም ቦታ አይሰጡትም። ለፖለቲካ ምርጫ ከፍተኛ ትኩረት ይሰጡ የነበሩ የአሜሪካና የአውሮፓ መንግስታት፣ ዛሬ ዛሬ ድምፃቸው ቢጠፋ አይገርምም። እንዲያውም፣ “ዋናው ሰላም ነው” በሚል ሃሳብ ምርጫዎችን በስጋት […]
Ethiopians vote, ruling party expected to keep grip on power

Associated Press May 25, 2015 ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) — Ethiopians voted Sunday in national and regional elections in which the ruling party is expected to maintain its iron-clad grip on power.Some opposition leaders said their members had been harassed and beaten up while trying to cast their ballots. A spokesman for the opposition […]
Rights groups decry Ethiopia press clampdown ahead of elections

Rights groups decry Ethiopia press clampdown ahead of elections AFP May 23, 2015 ADDIS ABABA – The ruling party has brought armed militias to the election floor in clear violation of the election law, critics say. In the election whose outcome is a foregone conclusion, the ruling party has used extensive repressive measures to secure […]
Ethiopia election comes to an end; vote counting starts across the country’s regions.

Vote counting has started across Ethiopia World Bulletin / News Desk Polling stations have closed their doors across Ethiopia, bringing to an end the country’s parliamentary election, which started earlier in the day on Sunday. Vote counting has started across the country’s regions. Ethiopia’s National Electoral Board described the voter turnout during the one-day poll […]