“የጎዳና ለይ ድንቡሹ ልጅ”እውነት ይሄን ያላነበበ ሲበዛ ጨካኝ ነው

ገና አላደገም፣የቤትን ሙቀትና ቅዝቃዜ አላወቀም፣እንደ ማንኛውም ህፃን አልጋ ለይ አልተወለደም፣እናቱም አራስ ሆና እንደ ሴቶቹ እንኳን ማርያም ማረችሽ አልተባለችም ብቻ ምድር እንደፈጠረችው እዚች የቆምኩባት ምድር ለይ የዛሬ ሁለት አመት በላስቲክ ከለላነት ተፈጠረ። እናቱ ህይወት ትባላለች ልደታ ከቤተክርስቲያኗ ፊትለፊት የሚገኝ አስፓልት ዳር በላስቲክ መኖሩያዋን ከልላ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ነበረች። ያው መቼም ህይወት ለአንዱ ስትሞላ ለአንዱ ጎደሎ […]
Dear Editor,

Dear Editor, There is a new Ethiopian website identified as www.ethioparonama.com, which reports a wealth of current information on various topics related to Ethiopia, in addition other areas relevant to the Ethiopian people. From the information presented the primary objective of the website is the promotion of democracy in Ethiopia and the well-being of the Ethiopian people, […]
የዛሬው ምርጫ ውሎ (ዝርዝር የታዛቢዎች ትዝብት)

May 24, 2015 – Ethiopia election 2015, (ኢ.ኤም.ኤፍ) የዛሬውን ምርጫ አስመልክቶ ከተለያዩ የአገራችን ክፍሎች እየተዘገቡ ያሉ ዘገባዎች እናስተላልፋለን። አብዛኞቹ ትዝብቶች በነገረ ኢትዮጵያ የተዘገቡ ሲሆን፤ ሌሎቹ ደግሞ የግል ትዝብት እና እይታዎችን ያካተቱ ናቸው። በዚህ ልዩ ዘገባችን ላይ… በየተወሰነ ሰአት አዳዲስ ዜናዎችን ይዘን እንቀርብላችኋለን። በመሆኑም ወደ ድረ ገጻችን እንደገና በመመለስ የእለቱን የምርጫ ውሎ ይከታተሉ። ———————- በጉደር […]
በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያተኮረ ውይይት በዳላስ ይካሂዳል

ውጤቱ ምን ሊሆን እንደሚችል ከወዲሁ የሚታወቀው የህወሓት/ኢህአዴግ የምርጫ ድራማን አስመልክቶ የተሰጠ የጋራ መግለጫ

May 22nd, 2015 የኢትዮጵያ ህዝብ ነጻነቱን ተነፍጎ ባገር በቀሉ የወያኔ አፓርታይድ አገዛዝ ስረ ወድቆ ፍዳውን እያየ ነው። ስርአቱ ላለፉት 24 አመታት በሃገራችን ውሰጥ በፈጠራቸው ፖለቲካዊ፤ ማህበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ስነልቦናዊ ቀውሶች ምክንያት ተተኪው ወጣት ትውልድ ባስደንጋጭ ሁኔታ በየጊዜው አገሩን ጥሎ ሲወጣ በባህር ውስጥ በመስመጥና፤ ከዛም የተረፈው በአፍሪካና በአረብ አገሮች እጅግ አሰቃቂ ለሆኑ ውርደት ስቃይና ግድያ ተጋልጧል። […]
ETHIOPIA: ONSLAUGHT ON HUMAN RIGHTS AHEAD OF ELECTIONS

May 24, 2015 Amnesty International The run-up to Ethiopia’s elections on Sunday has been marred by gross, systematic and wide-spread violations of ordinary Ethiopians’ human rights, says Amnesty International. “The lead-up to the elections has seen an onslaught on the rights to freedom of expression, association and assembly. This onslaught undermines the right to participation in public […]
PROF. ASRAT WOLDEYES A MAN OF GREAT DIGNITY AND COURTESY

Prof. Asrat Woldeyes Brian Barder Original Publication Date– Monday 24 May 1999 As […]
Enough with whispering about media freedom

President Barack Obama, flanked by Dieu Cay, from Vietnam, left, and Simegnish “Lily” Mengesha of Ethiopia, speaks during a meeting in the Roosevelt Room of the White House in Washington, Friday, May 1, 2015, with persecuted journalists to mark World Press Freedom Day. (AP Photo/Susan Walsh) By Simegnish (Lily) Mengesha May 21, 2015 For any […]
በጎንደር፤ በደብረብርሃን፤ በደሴ የወያኔ የምረጡኝ ፖስተሮች እየተቀደዱ ሲሆን ጎንደር ከዚሁ ጋር ተያይዞ ዜጎች እየታሰሩ ነው

MAY 22, 2015 የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ሚያዚያ 1/2007 ዓ.ም በብአዴን ኢህአዴግ ስርዓት የተለጠፈውን የምረጡኝ መቀስቀሻ ፖስተር በማየት ለውጥ ለማያመጣ ስርዓት አንመርጥም እያሉ እየቀደዱት መሆናቸውን ምንጮቻችን ገለፁ፣ በጎንደር ከተማ ቀበሌ 04 በወያኔ ኢህአዴግ የተለጠፈውን የምርጡኝ መቀስቀሻ ፖስተር በማየት ለውጥ ለማያመጣ ስርዓት አንመርጥም በማለት እየቀደዱት መሆናቸውን የገለፀው ይህ መረጃ በህብረተሰቡ ተግባር የተናደዱት የስርዓቱ ካድሬዎች ምንም […]
Support for Ethiopian Dictators may Derail USAID Nominee

Morgan Winsor | International Business Times May 21, 2015 Amid Ethiopia Elections 2015, Obama’s USAID Nominee Gayle Smith Slammed For Supporting Africa’s Repressive Regimes Gayle Smith, President Barack Obama’s nominee to run the U.S. Agency for International Development, boasts a glowing list of credentials after spending two decades in Africa as an aid worker and award-winning […]