ቀጥታ,አሜሪካ በድጋሚ ጥቃት ከከፈተች “ብዙ አዳዲስ ነገር ይጠብቃታል” ስትል ኢራን አስጠነቀቀች
የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ፤ አሜሪካ በድጋሚ ጥቃት መሰንዘር ጀመረች “ብዙ አዳዲስ ነበር ይጠብቃታል” በማለት ለፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዛቻ ምላሽ ሰጡ። ትራምፕ ቴህራን ላይ በድጋሚ ጥቃት ለመክፈት መዛታቸውን ተከትሎ “ወደ ውጊያ አውድማ ከተመለሱ ብዙ አዳዲስ ነገር እንደሚጠብቃቸወ ላረጋግጥ እወዳለሁ” ሲሉ አራግቺ አስጠንቅቀዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
ምርጫ ቦርድ የኢሕአፓው አመራርን ራስን ከእጩነት የማግለል “ጥያቄ እንደማይቀበል” አስታወቀ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ታትሟልከ 1 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት የተባለውን ጥምረት በመወከል ለውድድር የቀረቡት ይሳቅ ወልዳይ ራሳቸውን ከእጩነት ለማግለል ያቀረቡትን “ጥያቄ እንደማይቀበል” አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) አመራር የሆኑት ይሳቅ በበኩላቸው በእጩነት መቅረብ “መብት እንጂ ግዴታ እንዳልሆነ” በመግለጽ በምርጫው ለመወዳደር እንደማይገደዱ ለቢቢሲ ተናግረዋል። […]
የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያውያን ላይ የጣለውን የቪዛ ገደብ አነሳ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ታትሟልከ 2 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የአውሮፓ ኅብረት ከሁለት ዓመት በፊት በኢትዮጵያውያን ላይ የጣለውን የቪዛ ገደብ ማንሳቱን አስታወቀ። የኢትዮጵያ መንግሥት በሕገ ወጥ መንገድ በአውሮፓ የሚኖሩ ዜጎቹን ለመቀበል ያሳየው ተባባሪነት አናሳ ነው በሚል በኢትዮጵያውያን ላይ የቪዛ ገደብ ተጥሎ ቆይቷል። የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት በድረ ገጹ ባወጣው መግለጫ፤ በኅብረቱ አባል […]
ቻይና እና ሩሲያ ለምን ‘የቅርብ ወዳጆች’ ሆኑ?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ታትሟልከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 6 ደቂቃ ያለፈው መስከረም የቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ እና የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቲያናሚን አደባባይ ሲዘዋወሩ ስለ ቀዶ ሕክምና እያወሩ ነበር። ቤይጂንግ ውስጥ እየተዘዋወሩ ሳለ የሰዎችን የሰውነት ክፍሎች በቀዶ ሕክምና መለወጥ ሕይወትን እንደሚያራዝም መከሩ። የፑቲን አስተርጓሚ “የሰዎች ሰውነት በተከታታይ ሊለዋወጥ ይችላል። ብዙ በኖርን ቁጥር […]
ቀኝ አክራሪው የእስራኤል ሚኒስትር የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ዐቃቤ ሕግ የእስር ማዘዣ እንደጠየቀባቸው ተናገሩ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ታትሟልከ 3 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ቀኝ አክራሪው የእስራኤል የፋይናንስ ሚኒስትር ባዛሌል ስሞትሪች የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ሕግ “ምሥጢራዊ” የእስር ማዘዥ እንዲወጣባቸው ጥያቄ ማቅረቡ እንደተነገራቸው ገለጹ። እስራኤል በወረራ በያዘቻቸው የዌስት ባንክ ግዛቶች ውስጥ የሚተገበሩ ፖሊሲዎችን በተመለከተ ሰፊ ሥልጣን ያላቸው ሚኒስትሩ፤ ወጥቶብኛል ላሉት የእስር ማዘዣ ምላሽ ለመስጠት ታዋቂው […]
ዩናይትድ ኪንግደም የነዳጅ ዋጋ መጨመርን ተከትሎ ሩሲያ ላይ የጣለችውን የነዳጅ ማዕቀብ አላላች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ታትሟልከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የነዳጅ ዋጋ እያሻቀበ መምጣቱን ተከትሎ የዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት ሦስተኛ አገራት ውስጥ ተጣርቶ ወደ ናፍጣ እና የአውሮፕላን ነዳጅ የተቀየረ የሩሲያ ድፍድፍ ነዳጅ ላይ የጣለውን ማዕቀብ አላላ። ይህ የዩኬ ውሳኔ ከረቡዕ ዕለት ጀምሮ ተፈጻሚ እንደሚሆን ተገልጿል። እርምጃው አሜሪካ እና እስራኤል ኢራን ላይ የጀመሩትን ጦርነት […]
የቻይና እና ሩሲያ ትስስር “ከመቼውም በላይ መጠንከሩን” ፑቲን ተናገሩ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ታትሟልከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ ጋር ተገናኝተዋል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቤጂንግን በጎበኙ በቀናት ልዩነት ፑቲን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ይገኛሉ። ፑቲን ከጂንፒንግ ጋር ባደረጉት ውይይት የቻይና እና ሩሲያ ትስስር “ከመቼውም በላይ መጠንከሩን” ተናግረዋል። የቤጂንግ ጉዞ ፑቲን ዘንድሮ ያደረጉት […]
Why the Ethiopian “Election” Should Be Boycotted: Rejecting a Predetermined Process in a Time of War – Borkena
May 19, 2026 Mengistu Musie (Dr.) The upcoming Ethiopian election, led by Abiy Ahmed’s Prosperity Party, should not be accepted as a democratic exercise. It must be rejected and boycotted by all citizens, political organizations, civic institutions, and international observers who believe in democracy, justice, peace, and the rule of law. An election is held […]
The Grand Illusion: Why Propagandized Prosperity Cannot Save a Failing Regime – Borkena
May 19, 2026 Mesfin Yohannes Haile We are currently witnessing an unprecedented chasm between political rhetoric and reality. The Abiy-led Oromo Democratic Party (ODP/OPDO) operating under the guise and banner of the “Prosperity Party” has reached a point where its words and actions are polar opposites. They cannot hide behind this fake veneer of prosperity […]
Amhara Unity, Survival, and National Reorganization: A Comprehensive Research Paper – Part I – Borkena
May 19, 2026 Amsal Woreta Executive Summary The Amhara people face an existential crisis produced by the interaction of Ethiopia’s ethnic federal constitutional order, repeated mass violence, territorial dispossession, political exclusion, information warfare, and severe internal fragmentation. The evidence reviewed in this paper shows that Amhara disunity is not the result of a single failure, […]
