አንድሩ ቴት እና ወንድሙ ለዩኬ ተላልፈው ሊሰጡ ይችላሉ ሲል የሮሜኒያ ፍርድ ቤት ወሰነ
ከ 3 ሰአት በፊት አወዛጋቢው ተጽዕኖ ፈጣሪ አንድሩ ቴት እና ታናሽ ወንድሙ ትሪስታን ቴት ለዩናይትድ ኪንግደም ተላልፈው ሊሰጡ ይችላሉ ሲል የሮሜኒያ ፍርድ ቤት ወሰነ። ፍርድ ቤት ይህን ያለው ሁለቱ ወንድማማቾች በዩናይትድ ኪንግድም የእስር ማዘዣ ወጥቶባቸው ፍርድ ቤት ከቀረቡ በኋላ ነው። ትናንት የዋለው ፍርድ ቤት አንድሩ እና ትሪስታን ቴት በሮሜኒያ በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል የቀረበባቸውን የክስ […]
“በረመዳን ፆም በጋዛ ያሉ ፍልስጤማውያን እየተራቡ እና እየሞቱ ነው”
ከ 5 ሰአት በፊት “በረመዳን ወቅት እኛ እየፆምን ነው፤ እነሱ [በጋዛ ያሉ ፍልስጤማውያን] ግን እየተራቡ፣ እየሞቱ ነው” ነው ይላል ዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ የሚገኘው ካሊድ። በአየርላንድ፣ ቤልፋስት የተወለደው እና ባለቤቱ እና ሌሎች የቤተሰቡ አባላት በጋዛ የተገደሉበት ፍልስጤማዊ በሙስሊሞች ዘንድ ቅዱስ ተብሎ የሚጠራውን የረመዳንን ወር እንደ ከዚህ ቀደሙ ማክበር እንደሚቸገር ይገልጻል። ካሊድ ኤል ኤስታል በኅዳር ወር ጋዛን […]
ሶስት የሜዳይ እና ሁለት የኒሻን ሽልማት አይነቶችን የሚያቋቁም የአዋጅ ረቂቅ ለፓርላማ ቀረበ
March 12, 2024 በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ በተለያዩ መስኮች “የላቀ ስራ የሰሩ” ግለሰቦችን እና ሌሎች አካላትን እውቅና እና ሽልማት ለመስጠት የሚያስችል የአዋጅ ረቂቅ ለፓርላማ ቀረበ። አዋጁ ለላቀ የስራ ፈጠራ፣ አርአያነት ላለው የሲቪል አገልግሎት እንዲሁም በተለያዩ ዘርፎች ከፍተኛ ስራ ለሰሩ ሰዎች እና አካላት የሚበረከቱ ሶስት የተለያዩ ሜዳዮችን እንዲሁም ሁለት የክብር ኒሻን አይነቶችን የሚያቋቁም ነው። ሜዳይ እና ኒሻን […]
የትግራይ ስደተኞች ያሉበት “አስከፊ” ሁኔታ እንዲሻሻል፤ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተቋማት በሳዑዲ አረቢያ መንግስት ላይ ጫና እንዲያሳድሩ ጥሪ ቀረበ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 11, 2024 በሰለሞን በርሀ በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ የትግራይ ስደተኞች ያሉበት አስከፊ አያያዝ እንዲሻሻል፤ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተቋማት በሀገሪቱ መንግስት ላይ ጫና እንዲያሳድሩ ሳልሳይ ወያነ ትግራይ (ሳወት) ፓርቲ ጥሪ አቀረበ። እነዚህን ስደተኞች ደህንነታቸው ተጠብቆ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ፤ የኢትዮጵያ መንግስት በአስቸኳይ መፍትሔ ሊያፈላልግ እንደሚገባም ፓርቲው አሳስቧል። በትግራይ ክልል ከሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች አንዱ የሆነው ሳወት […]
የአፍሪካ ህብረት የፕሪቶሪያ ስምምነት አፈጻጸምን የተመለከተ “ስትራቴጂካዊ ግምገማ” ማካሄድ ጀመረ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 11, 2024 የአፍሪካ ህብረት የፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት አፈጻጸምን በተመለከተ ዛሬ ሰኞ መጋቢት 2፤ 2016 “ስትራቴጂካዊ ግምገማ’’ ማካሄድ ጀመረ። የዛሬው ግምገማ፤ የሰላም ሂደቱ “ወሳኝ ሁኔታዎች” በተባሉት የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት፣ የትጥቅ መፍታት፣ ታጣቂዎች እንዲበተኑ ማድረግ እና ከህብረተሰቡ ጋር መልሶ ማዋሃድ እንዲሁም የመልሶ ግንባታ ላይ ትኩረቱን እንደሚያደርግ የአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላም እና ጸጥታ ዲፓርትመንት ገልጿል። […]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ተቋማት ስኬት ሽልማትን ለ5 ተቋማት አበርክተዋል Etv | Ethiopia | News zena
EBC
ስለሃገር – በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ከጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጋር የተደረገ ቆይታ፦…የካቲት 30/2016 ዓ.ም
EBC
‹‹በ4 አቅጣጫ ከበናቸዋል›› | ምሬ ለአረጋ ከባድ ምላሽ ሰጠ | የአማራው ጦርነት አለምን አስጨነቀ | Ethiopia
Andafta
‹‹ፋኖን አልቻልንውም›› አረጋ | 100ሺህ ጦር ተበተነ ጉድ መጣ | ያልታሰበው ሆነ ሌላ ትኩሳት | Ethiopia
Andafta
‹‹ጠቅላዩ ህወሓት ትጥቅ እንዳይፈታ ይፈልጋሉ››? | ከዝግ ስብሰባው የተሰሙ አነጋጋሪ ሚስጥሮች | ብልጽግና እና ህወሓት ወዴት ወዴት | Ethiopia
Andafta