ንግድ ባንክ በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የተቀጠሩ ከ200 በላይ ሰራተኞችን አባረረ
March 13, 2024 ዋዜማ- መንግስታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅጥር ሲፈጽሙ ሀሰተኛ የትምህርት ሰነድን ያቀረቡ 220 ሰራተኞቹን ማበረሩን ዋዜማ ከባንኩ ምንጮች ሰምታለች። ባንኩ ከሰሞኑ ሀሰተኛ የትምህርት ሰነድ አቅርበዋል በሚል ከስራ ያባረራቸው ሰራተኞቹ ባለፈው አመት ንግድ ባንኩ ባወጣው የስራ ማስታወቂያ ተወዳድረው በማለፍ በስራ ላይ የነበሩ ናቸው። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፈው አመት በአንድ ቅጥር ክብረ ወሰን በተባለ ሁኔታ […]
በሀዋሳ ከተማ ጠለፋና አስገድዶ መድፈር ወንጀል ተከሶ የነበረው ኮንስታብል ፍርዱ ለሚዲያ 16 ዓመት ከተባለ በኃላ ወደ 10 ዓመት ዝቅ ማለቱ እያነጋገረ ነው
March 13, 2024 – Konjit Sitotaw ” ፍርዱ ለሚዲያ 16 ዓመት ከተባለ በኃላ ወደ 10 ዓመት ዝቅ እንዳለ ሰምቻለሁ ” – ጸጋ በላቸው ” ጉዳዩ ለቢሮዉም ሆነ ለኔ አዲስ ነው ” – ወ/ሮ ወይንሸት ብርሀኑ በሀዋሳ ከተማ የዳሽን ባንክ ሰራተኛ ከሆነችዉ ጸጋ በላቸዉ ጋር በተያያዘ በጠለፋና አስገድዶ መድፈር ወንጀል ተከሶ የነበረው ኮንስታብል የኃላመብራት ወ/ማርያም ” ለብዙዎች አስተማሪ […]
ከትምህርት የራቁ ተማሪዎች ለተለያዩ ጥቃቶች እየተጋለጡ ናቸው – ባለሞያዎች
March 13, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የጀርመን ቅኝ ግዛት አስከፊ ታሪክ ቅሪት
March 13, 2024 – DW Amharic አውሮጳውያን ከግዛታቸው በብዙ እጥፍ የሚበልጠውን የአፍሪቃ አህጉር ቅኝ የገዙበት መንገድ አስገራሚ ነው ። እያንዳንዱ ሀገር ወደ አፍሪቃ እግሩን ያስገባበት የታሪክ አጋጣሚም እንዲሁ አስገራሚ ነው። በዚህ ረገድ ጀርመን በርካታ የአፍሪቃ ሃገራትን ቅኝ የገዛችበት አጋጣሚ በግለሰቦች ፍላጎት ላይ የተመሰረተ እንደነበር ሲታሰብ በእርግጥ ያስገርማል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ሦስት ግብጻውያን መነኩሴዎች ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ተገደሉ
March 13, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
“እናቶች ለልጆቻቸው ወተት የላቸውም” – የጋዛ የሕክምና ዶክተሮች
March 13, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በቱርክ የሴቶች ጥቃትን የማስቆም ርምጃው በቂ እንዳልሆነ ተሟጋቾች ተቹ
March 13, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
አዲስ አበባ እየፈረሰች ነው። የልማት ጉዳይ ሳይሆን የዲሞግራፊ ለውጥ ለማምጣት ነው” የመሬት አስተዳደር ባለሙያ
March 13, 2024
የኢትዮጵያ ቡና ላኪዎች ማህበር ስጋት
March 13, 2024 – DW Amharic የህብረቱ ውሳኔ የኢትዮጵያ ቡና አመራረት ሂደቱ እስኪጣራም ቢሆን ተጽእኖው እየታዬ ነው ብሏል፡፡ በሌላ በኩል በቀይ ባህር አከባቢ እየተስተዋለ ያለው አለመረጋጋት የወደብና መርከብ እንቅስቃሴን በጉልህ ማቀዛቀዙም የቡና ማህበሩን በእጅጉ አሳስቧል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በኢትዮጵያ የሚገኘው የአውሮፓ ቻምበር ጥያቄ
March 13, 2024 – DW Amharic ግልፅነትን፣ ፍትሓዊነትን እና ቀልጣፋ የመሬት አስተዳደርን በማስፈን ኢንቨስትመንትን እና የኢኮኖሚ ልማትን የሚያበረታታ ግልፅና ወጥነት ያለው ፖሊሲ መዘርጋት እንዱ ለመንግሥት ከቀረቡ ሀሳቦች መካከል ነው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ