በደቡብ ኢትዮጵያ ምክር ቤት ጉባኤ ውይይት የተደረገበት የመምህራን ደሞዝ አለመከፈል

March 15, 2024 – DW Amharic  የክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ በክልሉ የመምህራንን ደሞዝን ጨምሮ ሌሎች የፋይናንስ ውጪዎችን ለማሟላት ያልተቻለው የገቢ አሰባሰብ በሚፈለገው መጠን ባለመሠራቱ መሆኑን ተናግረዋል ። በቀጣይ የፋይናንስና የገቢ ሰብሳቢ ተቋማትን አቅም በማጠናከር የደሞዝ ክፍያን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ጥረት እንደሚደረግ ርዕሰ መስተዳድሩ ጠቅሰዋል ፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

መንግሥት ጋዜጠኛ ሙሄዲን መሐመድን ፈጥኖ እንዲፈታ ሲፒጄ ጠየቀ

March 15, 2024 – VOA Amharic  ዋሽንግተን ዲሲ — በሶማሊኛ ቋንቋ የሚተላለፈው ‘ካልሳን ቲቪ’ የቀድሞ ዘጋቢ እና ከአንድ ወር በፊት በሶማሌ ክልል ውስጥ የታሰረው ሙሄዲን መሐመድ፣ ያለቅድመ ኹኔታ በአስቸኳይ እንዲለቀቅ፣ ሲፒጄ ጠየቀ። ጋዜጠኞችን በዘፈቀደ ማሰርም መቆም እንደሚገባው፣ የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋች ድርጅቱ አሳስቧል፡፡ መቀመጫውን ለንደን ላደረገው ‘ካልሳን ቲቪ’ የሶማልኛ ቋንቋ ብዙኀን መገናኛ ሲሠራ የነበረው… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]

በእነ ሜ/ጄ ክንፈ ዳኘው መዝገብ ቀርበው የነበሩ ክሶች “ለሕዝብ ጥቅም ሲባል” ተቋረጡ

ከ 4 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ መንግሥት የፍትህ ሚኒስቴር በእነ ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው መዝገብ ቀርበው የነበሩ ክሶች ለሕዝብ ጥቅም ሲባል እንዲቋረጡ መወሰኑን አስታወቀ። በተመሳሳይ በቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሐመድ ኡመር (አብዲ ኢሌ) መዝገብ የነበሩ ክሶች እንዲቋረጡ መደረጋቸውም ይፋ ተደርጓል። በቀድሞ ርዕሰ መስተዳደር ላይ ተመስርቶ የነበረው ክስ መቋረጡ ከተገለጸ በኋላ ከእስር መፈታታቸውን ጠበቃቸው […]