ተቃውሞ የጠነከረበት የእስራኤል ወደ ራፋ የመዝመት ዕቅድ

February 13, 2024 – DW Amharic  እስራኤል በሐማስ ላይ የምታካሒደውን ወታደራዊ ዘመቻ ወደ ራፋ ለማስፋት አቅዳለች። ዕቅዱ አሜሪካ፣ ጀርመን፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ የአውሮፓ ኅብረት እና የተመ በሥጋት የሚመለከቱት ነው። በሐማስ እና በእስራኤል መካከል የተኩስ አቁም እንዲደረስ ግፊት ለማድረግ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ያቀኑት የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ያለ ውጤት ተመልሰዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በአብይ አሕመድ የተሰረዘው ህወሓት በፓለቲካ ፓርቲነት ዳግም እንዲመዘገብ አብይ አሕመድ መፍቀዱ ተሰምቷል

February 13, 2024  የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕረዚደንት አቶ ጌታቸው ረዳ በዛሬው እለት በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ቃለመጠይቅ ለክልሉ ሚድያዎች ሰጥተው ነበር። በዚህም ወቅት ፤ የክልሉ ጊዚያዊ አስተዳደር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና የህወሓት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ተሳትፎውበት ከፌደራል መንግስት ጋር በአዲስ አበባ ስለተካሄደው ውይይትና ውጤት አስመልክቶ ጥያቄ ቀርቦላቸው ነበር። አቶ ጌታቸው ፤ ” ለፌደራል መንግስት የስራ […]

ስለ ግብረሰዶማዊነት እና ተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ቋሚ ሲኖዶስ ምን አለ ?

February 13, 2024  ስለ ግብረሰዶማዊነት እና ተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ቋሚ ሲኖዶስ ምን አለ ? ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻና ግብረ ሰዶማዊነትን አስመልከቶ እየተደረጉ ነው ስላላቸው ሁለገብ ተጽእኖዎችንና መመሪያ የማስለወጥ ማግባባቶችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል። ቋሚ ሲኖዶስ ምን አለ? – ግብረ ሰዶማዊነት በቅዱሳት መጻሕፍት እንደተገለጸው ለአንድ ሀገርና ሕዝብ ከነጎረቤቶቹ መጥፋት ምክንያት የሆነ ተግባር […]