አቡነ ጴጥሮስ ወደ መንበራቸው ደረሱ! (የተደረገላቸውን አቀባበል ይመልከቱ) Feb7,2024
Dere News
Anchor Media የነገው ሹመት፥ የአቶ ተመስገን ጥሩነህ ገጽታ ግንባታ፥ ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ኒውዮርክ ደርሰዋል፥ ቤተክርስቲያኒቱ ምን ማድረግ አለባት?
Mesay Mekonnen
በመውጊያው ብረት ላይ የቆመ መንግሥት | የአቡነ ጴጥሮስ ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ እንዲመለሱ መደረግ
Addisu Media
የባለሥልጣናቱ ዘመቻ በአማራ ክልል ፤”ችግራችሁ ትግራይ እንጂ እኛ አይደለንም”|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
ፓስተሮች ያዳኑት ሹመት፣ ፓትሪያርኩ ስለአቡነ ጴጥሮስ፣ ጄኔራሉና የፕሬዝዳንቱ ጠባቂዎች፣ መቀለ የገቡት የም/ቤቱ ሰዎች፣ ቤተ ክህነት የተላኩት ባለስልጣናት|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Ethiopia ፦ሰበር! ብልፅግና አቡነ ጴጥሮስን ከሰሰ፣ “ሊገድሉኝ ሲዘጋጁ አመለጥኳቸው” ደብረፅዮን፣ 5 ፓርቲዎች የአዋጁን መራዘም ተቃወሙ
Tekeze Media
በሃውቲዎች ጥቃት የተስተጓጎለው አውሮፓን ከእስያ የሚያገናኘው የቀይ ባህር መንገድ
በቀይ ባህር በሃውቲ ታጣቂዎች የድሮን ጥቃት የተመታው የጭነት መርከብ (ኢንዲያን ኔቪ) ዓለምበሃውቲዎች ጥቃት የተስተጓጎለው አውሮፓን ከእስያ የሚያገናኘው የቀይ ባህር መንገድበጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: February 7, 2024 Share በየመን ተፅዕኖ ፈጣሪ የሆኑት የሃውቲ ታጣቂዎች ከሁለት ወራት በፊት በቀይ ባህር ላይ ስትጓዝ የነበረችና ከእስራኤል ጋር ግንኙነት አላት የተባለቸውን መርከብ መምታታቸውና በጥቃቱም መቀጠላቸው፣ በዓለም ዋና የመርከብ መጓጓዣ ከሆኑት […]
ድርድር የሚያስፈልገው ሕዝባችን “እንደ ገና ዳቦ ማረሩ” እንዲያበቃ ነው
ልናገር ድርድር የሚያስፈልገው ሕዝባችን “እንደ ገና ዳቦ ማረሩ” እንዲያበቃ ነው አንባቢ ቀን: February 7, 2024 በገለታ ገብረ ወልድ ተወደደም ተጠላም ጦርነት አውዳሚና አክሳሪ ነው። ያውም የእርስ በርስ ጦርነት ተያይዞ መተላለቅን የሚያስከትል፣ አሸናፊና ተሸናፊ የሌለበት ፍልሚያ መሆኑን የመስኩ አጥኝዎች ደጋግመው ያስረዱት እውነት ነው። እንኳንስ በጦርነት ተሠርተን በጦርነት ለቆምነው ኢትዮጵያውያን ይቅርና ለየትኛውም አገር ቢሆን ጦርነትን የሚያስቀር ንግግርና […]
Africa-US trade: Agoa deal expires in 2025 – an expert unpacks what it’s achieved in 23 years – The Conversation (Africa) 16:30
Published: November 12, 2023 5.51am EST Author David Luke Professor in practice and strategic director at the Firoz Lalji Institute for Africa, London School of Economics and Political Science Disclosure statement David Luke does not work for, consult, own shares in or receive funding from any company or organisation that would benefit from this article, […]
‹‹በአሁኑ ሰዓት እየፈተነን ያለው እንደ ልብ ተንቀሳቅሰን መሥራት አለመቻላችን ነው›› አቶ ልዑል ሰገድ መኮንንን፣ አይሲዳ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር
ታምራት ጌታቸው February 7, 2024 አይሲዳ አገር በቀል የዕርዳታ ድርጅት በኤችአይቪ ሥርጭት ቁጥጥር ላይ ሲሠራ ቆይቷል፡፡ ከ1998 ዓ.ም. ወዲህ ራሱን እንደ አዲስ አዋቅሮ በተለይ ለሰው ሠራሽና ለተፈጥሮ አደጋዎች ምላሽ ይሠጣል፡፡ የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ልዑል ሰገድ መኮንንን ናቸውለ፡፡ ድርጅቱ በሚያከናውናቸው ጉዳዮች ዙሪያ ታምራት ጌታቸው አነጋግሯቸዋል፡፡ ሪፖርተር፡- አይሲዳ እንዴት ተመሠረተ?አቶ ልዑል ሰገድ፡- አይሲዳ የተቋቋመው በ1998 ዓ.ም ሲሆን፣ በኤችአይቪ ዙሪያ […]