ለአፈጉባኤው በፅሁፍ ጥያቄዎች ማስገባታቸውን ተከትሎ የፓርላማ አባሉ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ታፈነ
February 1, 2024 – Konjit Sitotaw የህዝብ እንደራሴው ዶክተር ደሳለኝ ዛሬ ምሽት 3:15 ላይ ከአዲስ አበባ መኖሪያ ቤቱ እየደበደቡ አፍነው እንደወሰዱት ተሰማ። ዶክተር ደሳለኝ የታሰሩት ለፓርላማው አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ዝርዝር ጥያቄዎች እንዲመለሱላቸው በፅሁፍ አድርገው ከሰጧቸው በኃላ መሆኑ ታውቋል። በ2013 ዓ/ም በተካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ በባህርዳር ከተማ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ፓርቲን ወክለው ተወዳድረው የተመረጡት እና የህዝብ ተወካዮች […]
በባህር ዳር የሚገኙ ሁሉም ባንኮች በኤሌክትሮኒክስ ታክስ ክፍያ ዘዴ ብቻ መጠቀም አለባቸው ተባለ።
February 1, 2024 – Konjit Sitotaw በባህር ዳር የሚገኙ ሁሉም ባንኮች በኤሌክትሮኒክስ ታክስ ክፍያ ዘዴ ብቻ መጠቀም አለባቸው ተባለ። በባህር ዳር ከተማ የሚገኙ ሁሉም ባንኮች ከጥር 2016 ዓ.ም ጀምሮ “የኤሌክትሮኒክስ ታክስ” ክፍያ ዘዴ ብቻ መጠቀም እንዳለባቸው የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል። ቢሮው ጉዳዩን አስመልክቶ በባህር ዳር ከተማ ለሚገኙ ሁሉም ባንኮች ደብዳቤ መፃፉን ሲገልፅ ” ባንኮች ለባህር ዳር […]
ጣሊያን ከኢትዮጵያ ወስዳ የነበረውንና ‘ፀሐይ’ በመባል የምትጠራውን አውሮፕላን ከዘጠና ዓመታት በኋላ
February 1, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ለሩሲያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተስፋ ያደረጉት ተቃዋሚ ያሰባሰቡትን ፊርማ አቀረቡ
February 1, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኔልሰን ማንዴላ ንብረቶች በጨረታ እንዳይሸጡ ታገደ
February 1, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በሱዳን ጦርነት ወደ ስምንት ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ተፈናቅለዋል – ተመድ
February 1, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
Ethiopia፦ከፓርላማው የተገኘው አስደንጋጭ መቃብር፣ መከላከያ የፋኖ ቤተሰቦችን ገደለ፣ ጌታቸው ረዳ የአብይን ሽልማት ተቃወመ February 1/2024
Tekeze Media
ኢትዮጵያ በነዳጅ የሚሠሩ መኪኖችን በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ለመተካት ዝግጁ ነች?
February 1, 2024 – DW Amharic የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት በነዳጅ የሚሠሩ አውቶሞቢሎች ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገቡ መወሰኑን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ዓለሙ ስሜ ተናግረዋል። የነዳጅ ወጪ እና የከባቢ አየር ብክለትን ለመቀነስ የተላለፈው ውሳኔ በርካታ ጥያቄዎች የሚነሱበት ነው። በእርግጥ ኢትዮጵያ ፊቷን ወደ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ለማዞር ዝግጁ ነች?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የአመራር ቀውስ እንደገጠመው የሚገልጸው ህወሓት ለምን መሪዎቹን መቀየር አልቻለም?
1 የካቲት 2024, 12:31 EAT ከተመሠረተ ግማሽ ምዕተ ዓመት ሊሞላው የተቃረበው ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከአማጺ ቡድንነት ተነስቶ በአገር መሪነት ጉልህ ሚና ይዞ ከቆየ በኋላ፣ ከማዕከላዊ መንግሥት ተገፍቶ ተመልሶ ወደ ትግራይ ክልል ከተመለሰ በኋላ ለሁለት ዓመታት በተካሄደው ጦርነት ወደ ሽምቅ ተዋጊነት ለመመለስ ተገዶ ነበር። ደም አፋሳሹ የእርስ በርስ ጦርነት ያስቆመውን የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነትን ተከትሎ […]
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባሉ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ በፀጥታ ኃይሎች ተይዘው ታሰሩ
1 የካቲት 2024, 13:21 EAT የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን (አብን) ወክለው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑት ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ተይዘው መታሰራቸውን ቤተሰቦቻቸው ተናገሩ። የምክር ቤት አባሉን ረቡዕ ጥር 22/2016 ዓ.ም. በቁጥጥር ስር ያዋሏቸው አራት የታጠቁ የፀጥታ አካላት መሆናቸውን ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁት የቤተሰብ አባል ለቢቢሲ ተናግረዋል። ከአራቱ መካከልም ሁለቱ የፌደራል ፖሊስን የደንብ ልብስ […]