” የነቀዘ ፣ የተበላሸና መጥፎ ጠረን ያለው የአርዳታ ዱቄት እየተሰጠን ነው ” – ተፈናቃዮች

January 31, 2024 – Konjit Sitotaw  ” የነቀዘ ፣ የተበላሸና መጥፎ ጠረን ያለው የአርዳታ ዱቄት እየተሰጠን ነው ” – ተፈናቃዮች ” ጉዳዩን ደርሼበት የታደለው የተበላሸ ዱቄት እንዲሰበሰብ የሚያስጠነቅቅ ደብዳቤ ፅፊያለሁ ”  – የእንዳስላሰ ሽረ ከተማ አስተዳደር በትግራይ ክልል፣ ሰሜን ምዕራብ ዞን እንዳስላሰ ሽረ ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች ለድምፂ ወያነ ቴሌቪዥን በሰጡት ቃል ፤ የተበላሸ ፣መጥፎ ጠረን ያለው እና […]

በኢትዮጵያ የሙስና ወንጀሎች መጨመራቸው ታውቋል።

January 31, 2024 – Konjit Sitotaw  ባለፈው አንድ ዓመት በኢትዮጵያ ሙስና መባባሱን ዓለም አቀፍ ሪፖርት አመለከተ በተጠናቀቀው የፈረንጆች 2023 ዓመት በኢትዮጵያ የሙስና ወንጀሎች መጨመራቸውን ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል አስታውቋል። የ180 አገራት የሙስና ነክ ወንጀሎችን በየዓመቱ የሚመዝነው ተቋም ይፋ ባደረገው የ2023 ሙሉ ዓመት ሪፖርት ኢትዮጵያ በመመዘኛዎቹ 37 ከ100 ነጥብ በማግኘት 98ኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን ከትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል ድረ ገጽ ተመልክተናል። አገሪቱ በ2022 ዓመት በሙስና ነክ […]