የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ 53ኛው የምሥረታ ቀኗን በኢትዮጵያ አከበረች

ማኅበራዊ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ 53ኛው የምሥረታ ቀኗን በኢትዮጵያ አከበረች በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: December 1, 2024 በአብርሃም ተክሌ  የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ 53ኛውን የውህደት (የምሥረታ) ቀኗን ኅዳር 29 ቀን 2024 ዓ.ም. በአዲስ አበባ አከበረች። በዝግጅቱ ላይ የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት፣ የአፍሪካ ኅብረት ተወካዮች፣ የዲፕሎማቲክ ቡድን አባላት፣ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች፣ የንግድ መሪዎችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። በአዲስ አበባ […]

ሴቶች በዲፕሎማሲው

በኢትዮጵያ የሚገኙ ሴት ዲፕሎማቶች ልምዳቸውን አካፍለዋል ማኅበራዊ ሴቶች በዲፕሎማሲው ምሕረት ሞገስ ቀን: December 1, 2024 ሴቶች በዲፕሎማሲው ዘርፍ ከምዕት በላይ ቢያገለግሉም፣ ያደረጉት አስተዋጽኦ በአብዛኛው ተሸፍኖ ቀርቷል፡፡ ሆኖም በዲፕሎማሲው ዘርፍ ትልቀ አበርክቶ አድርገዋል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) እንደሚለውም፣ የሴቶች የመምራት አቅም፣ ብልሃት፣ ቅድሚያ የሚሰጧቸው አጀንዳዎች ጉዳዮችን በስፋት የሚያይና ውጤቱም ጥራት ያለው ነው፡፡ ሴቶች በየአገራቸው ካቢኔም ሆነ […]