የመርካቶ መስተጓጎል ንዝረቱ በመላ ኢትዮጵያ ይሰማል
November 24, 2024 ናታን ዳዊት የአገራችን ኢትዮጵያ ከ65 በመቶ በላይ የሚሆን ኢኮኖሚ የሚንቀሳቀሰው በአዲስ አበባ ከተማ ነው፡፡ የአገራችን ባንኮች በየዓመቱ ለብድር ከሚያውሉት ገንዘብ ውስጥ ከ70 በመቶ ያላነሰው ከዚሁ አዲስ አበባ የሚገኙ ተበዳሪዎች የሚሰጥ ነው፡፡ በአዲስ አበባን ለብቻዋ ነጥለን ስናይ ደግሞ የበዛው የገንዘብ እንቅስቃሴ የሚካሄድበት ሥራ መርካቶ ነው፡፡ መርካቶ ከጥቃቅን ቸርቻሪዎች ጀምሮ ትልልቅ አስመጪዎችና የጅምላ አከፋፋዮችን […]
የከሰመው የአርበኛው ጥንታዊ ሕንፃ
ዝንቅ የከሰመው የአርበኛው ጥንታዊ ሕንፃ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: November 24, 2024 ርእሰ መዲናዋ አዲስ አበባ ከተቆረቀረች ወደ 140 ዓመታት እየተጠጋች ነው፡፡ ሁለት ዓመት ይቀራታል፡፡ አዲስ አበባ በነዚህ ዓመታት ታሪካዊና ጥንታዊ ሕንፃዎችን አፍርታለች፡፡ የየዓረፍተ ዘመኑም ምልክት ሁነው ኖረዋል፡፡ ከከተማዋ ቀደምት ሥፍራዎች በዓቢይነት ከሚጠቀሱት ውስጥ ካዛንቺስ ትገኝበታለች፡፡ በካዛንቺስ ቅድመ ጣሊያን፣ በጣሊያን ወረራ ጊዜና ከድል በኋላ በርካታ ግንባታዎች […]
ኅዳር እና አክሱም ጽዮን
የአክሱም ጽዮን ማርያም ካቴድራል ገጽታ ኪንና ባህል ኅዳር እና አክሱም ጽዮን ሔኖክ ያሬድ ቀን: November 24, 2024 ‹የአገሮች እናት የሆነችው› (እንተ ይእቲ እሞን ለአህጉር)፣ ‹ሁለተኛዪቱ ኢየሩሳሌም› (ዳግማዊት ኢየሩሳሌም) እየተባለች ከጥንት ጀምሮ እየተጠራች ያለችው አክሱም ናት፡፡ ሁለተኛዪቱ ኢየሩሳሌም ያሰኛትም ጽላተ ሙሴ ታቦተ ጽዮንን በውስጧ በመያዝዋ ነው፡፡ አክሱም ጽዮን በሚለው ስምም ትወሳለች፡፡ ‹‹ጽዮን›› ማለት አምባ፣ መጠጊያ ማለት […]
ኢያሱ..እንደ ተርታ ሰው
ዝንቅ ኢያሱ..እንደ ተርታ ሰው ቀን: November 24, 2024 አቤቶ ኢያሱ ሥልጣን እንደጨበጡ፣ በችሎት እየተገኙ፣ ‹‹ፍርድ ጎደለብኝ፣ በደል ደረሰብኝ›› እያለ የሚጮኸውን አቤት ባይ በመስማት፣ ጥፋተኛ ኾኖ የተገኘውን በመቅጣት ‹‹የደኻ እንባ አባሽ›› ተሰኝተው ነበር፡፡ ወጣቱ መስፍን ከተርታው ሰው ጋር የነበራቸው ግንኙነት ከቤተ መንግሥት አደባባይ እስከ መንደር፣ ከዚያም ባለፍ እስከ ጠረፍ የዘለቀ ነበር፡፡ አንድ ጊዜ፣ አቤቶ ኢያሱ ወደ […]
ምርጫ ቦርድ ለቀድሞዋ ሰብሳቢ መኖሪያ ቤት አጥር ጨምሮ ለአጃቢዎችና ለሾፌሮች ያወጣው ገንዘብ የኦዲት ትችት ቀረበበት
ዜና ምርጫ ቦርድ ለቀድሞዋ ሰብሳቢ መኖሪያ ቤት አጥር ጨምሮ ለአጃቢዎችና ለሾፌሮች ያወጣው ገንዘብ… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: November 24, 2024 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለቀድሞ ሰብሳቢው መኖሪያ ቤት ዕድሳትና አደገኛ የሽቦ አጥር ለማሠራት ወጪ ያደረገው 233 ሺሕ ብር፣ ለአጃቢዎችና ለሾፌሮች ለምሣና ለእራት ያላግባብ የተከፈለ 218 ሺሕ ብር በዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት የኦዲት ግኝት ትችት ቀረበበት፡፡ ትችቱ […]
በመንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ላይ የተሰጡ አስተያየቶች ከዓውድ ውጪ የፖለቲካ አጀንዳ የማድረግ ፍላጎት ማሳያ ናቸው ተባሉ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብት ልማት ሥምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) ዜና በመንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ላይ የተሰጡ አስተያየቶች ከዓውድ ውጪ የፖለቲካ አጀንዳ የማድረግ ፍላጎት… ሔለን ተስፋዬ ቀን: November 24, 2024 ባለፈው ሳምንት በፀደቀው የመንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ላይ የተሰጡ አስተያየቶች ከአዋጁ ዓውድ ውጪ የፖለቲካ አጀንዳ ለማድረግ ፍላጎት የሚያሳዩ መሆናቸውን፣ የሕዝብ ተወካዮች […]
በትግራይ ክልል ለቀድሞ ተዋጊዎች የመጀመሪያ ዙር የተሃድሶ ሥልጠና ከ60 ሚሊዮን ዶላር በላይ ጥቅም ላይ እንደሚውል ታወቀ
የትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎች ቀላል መሣሪያዎችን ሲያስረክቡ ዜና በትግራይ ክልል ለቀድሞ ተዋጊዎች የመጀመሪያ ዙር የተሃድሶ ሥልጠና ከ60 ሚሊዮን ዶላር በላይ… ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: November 24, 2024 ከዓለም አቀፍ አጋር አካላት በተሰባሰበ 60 ሚሊዮን ዶላርና ከፌዴራል መንግሥት በተገኘ አንድ ቢሊዮን ብር ድጋፍ 75,000 የትግራይ የቀድሞ ተዋጊዎችን ትጥቅ በማስፈታት ከሠራዊት ለማሰናበትና ጊዜያዊ መልሶ ማቋቋሚያ የሚሆኑ ሦስት ፕሮጀክቶች […]
ጠንካራ ትችት የቀረበበት የመገናኛ ብዙኃን ማሻሻያ ረቂቅ ሕግ ድንጋጌዎች ውድቅ እንዲደረጉ በመብት ተቆርቋሪዎችና በሚዲያ አካላት ጥያቄ ቀረበ
የመገናኛ ብዙኃን ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕዝብ ውይይት ሲረግበት የተገኙ የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎችና የመብት ጉዳዮች ተቋማት ተወካዮች ዜና ጠንካራ ትችት የቀረበበት የመገናኛ ብዙኃን ማሻሻያ ረቂቅ ሕግ ድንጋጌዎች ውድቅ እንዲደረጉ በመብት… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: November 24, 2024 ለመገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ቦርድ ተሰጥቶ የነበረው ኃላፊነት ለባለሥልጣኑ እንዲሆን የሚያደርግ ድንጋጌ ይዞ በመጣውና የሰላ ትችት እየቀረበበት […]
የእንስሳት ጤናና ደኅንነት ረቂቅ አዋጅ በሁለት የፌዴራል የመንግሥት ተቋማት መካከል የባለቤትነት ጥያቄ አስነሳ
የኢትዮጵያ የግብርና ባለሥልጣን ኃላፊዎች የእንስሳት ጤና ረቂቅ አዋጅ ላይ ውይይት ሲደረግ ተገኝተው ነበር ዜና የእንስሳት ጤናና ደኅንነት ረቂቅ አዋጅ በሁለት የፌዴራል የመንግሥት ተቋማት መካከል የባለቤትነት ጥያቄ… ተመስገን ተጋፋው ቀን: November 24, 2024 ለሕዝብ ውይይት የቀረበው የእንስሳት ጤናና ደኅንነት ረቂቅ አዋጅ በግብርና ሚኒስቴር፣ በኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን፣ እንዲሁም ለክልል የእንስሳት ጤና ተቋም የተመደበ ተቆጣጣሪ የእንስሳት […]
ሳፋሪኮም ገለልተኛ የቴሌኮም መሠረተ ልማት ኩባንያዎች ገብተው እንዲያለሙ ለመንግሥት ጥያቄ አቀረበ
በኤልያስ ተገኝ November 24, 2024 የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈጻ ዊም ቫንሄለፑት ለዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ማብራሪያ ሲሰጡ ከፍተኛ ሀብት ከመቆጠብ ባለፈ የከተማ መሬት ብክነትን ለመቀነስ፣ የቴሌኮም ማማዎችን ለሚገነቡ ገለልተኛ የቴሌኮም መሠረተ ልማት ገንቢ ኩባንያዎች መንግሥት ፈቃድ እንዲሰጥ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ጥያቄ አቀረበ፡፡ በኢትዮጵያ ያለውን የቴሌኮም መሠረተ ልማት ክፍተት ለመሙላት ከፍተኛ መጠን ያለው የገንዘብ አቅም […]