“አብይ ምኒልክ ነው” የቀጠለው የዳኛቸው ዝቅጠት። | በቴዎድሮስ ካሳሁን ላይ ስለተፈጸመው! 04/15/2026
Reyot
NEWS 150426 የአምቦ ህዝብ በሽመልስ ተሰቃየን አሉ፣የፖሊስ ኮማንደርዋ ተገደሉ፣ጊዜያዊ አስተዳደር እና ህወሓት ተፋጠጡ፣Zewdu show
Zewdu Show 1
አምቦ በህዝብ ቁጣ እየታመሰች ነው፣ብልጽግናዎች ተደናግጠዋል፣ ጠቅላይ ሚንስትሩ ዛሬም ይዋሻል፣ 150426 Zewdu show
Zemen TV Zewdu Show 3 ዘመን ቲቪ ዘውዱ ሾው
ኢራን የገባው የአሜሪካ ጦር ተከበበ! | ትራምፕ ጨርቃቸው ጣሉ! ኢራን ነቀነቀቻቸው | የአሜሪካ ሚስጥራዊ እቅድ በኢራን ተገለጠ| Ethiopia
Andafta
ቴዲ አፍሮ እና አብይ የተጣሉበት ሚስጥር ታወቀ! | “ከብልጭልጭ ድግስ አልታደምም” ቴዲ ለብልፅግና | Ethiopia
Andafta
የእስራኤል አይበገሬ ጄት ተመቶ ወደቀ! | ኢራን አሰቃቂ እርምጃ ለመውሰድ ዛተች | የአብይ የሆርሙዝ ትንቢት ተፈጸመ | Ethiopia
Andafta
”ዝምተኛው ንጉሥ ሊከበር የሚገባው ስጦታችን ነው ያለ ልዩነት እንቀበለው” ዶክተር ወዳጄነህ መሐረነ
”ዝምተኛው ንጉሥ ሊከበር የሚገባው ስጦታችን ነው ያለ ልዩነት እንቀበለው” ዶክተር ወዳጄነህ መሐረነ ዝምተኛው ንጉሥ” የቴዲ አፍሮ ቤት የነበረው ቆይታ በዶክተር ወዳጄነህ መሐረነ ቦታው መኖርያ ቤቱ ነው ፊት ለፊቴ ተቀምጧል አጠገቡ ባለቤቱ ክብርት አርቲስት አምለሰት ተቀምጣለች ራት ቀርቧል ጥያቄ ጠየኩት… ” ቴዲ ላንተ የተለየ ቅዱስ ስፍራ የት ነው? “ አስቦ መለሰልኝ… ” ኢትዬጵያ ! ” ብሎ […]
ስለኢትዮጵያ በቴዲ አፍሮ እና ዶ/ር ወዳጀነህ መሐል በነበረው ቃለምልልስ
ስለኢትዮጵያ በቴዲ አፍሮ እና ዶ/ር ወዳጀነህ መሐል በነበረው ቃለምልልስ ዶ/ር ወዳጀነህ፦ ” ቴዲ ላንተ የተለየ ቅዱስ ስፍራ የት ነው? “ ለዚህ የዶ/ር ደዳጀነህ ሦስት ግዜ ደጋግሞ በመጠየቁ ያገኘው መልስ አንድ ነበር!! የቴዲ ያልተለወጠ መልስም “ኢትዮጵያ” እውነት ነው ቅድስት ሐገር “ኢትዮጵያ” በጸረ ኢትዮጵያውያን ስሟም፤ ክብሯም፤ ግርማ ሞገሷም ቅድስናዋም ያስፈራቸዋል!! ኢትዮጵያን ካለፈው ዘረኛ ፈረስ መለስ ዜናዊ ባገኙት […]
እስራኤል እና ሊባኖስ ከሦስት አስርት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ፊት ለፊት ተገናኝተው ተወያዩ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ሊባኖስ እና እስራኤል ከሦስት አስርት ዓመታት በኋላ የመጀመሪያውን የዲፕሎማሲ ውይይት በዋሺንግተን አደረጉ። ይህ ውይይት በእስራኤል እና በኢራን በሚደገፈው ሄዝቦላህ መካከል የተቀሰቀሰውን ግጭት ለማስቆም መንገድ ይጠርጋል ተብሎ ተገምቷል። በሁለቱ አገራት መካከል አደራዳሪ ሆነው የተገኙት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ የሄዝቦላህን ተጽዕኖ ለማስቆም […]
ቀጥታ,ትራምፕ ከኢራን ጋር በዚህ ሳምንት ድርድሩ እንደሚቀጥል ሲናገሩ ምክትላቸው ደግሞ አሜሪካ “ትልቅ ስምምነት” ማድረግ ትፈልጋለች አሉ
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር የጀመሩት ድርድር በሚቀጥሉት ሁለት ቀናት በፓኪስታን እንደሚቀጥል ተናገሩ። ምክትላቸው ጄዲ ቫንስ በበኩላቸው አሜሪካ ከኢራን ጋር “ትልቅ ስምምነት” ማድረግ ትፈልጋለች ብለዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
