ሰው ከተማና ልማት
እኔ የምለዉ ሰው ከተማና ልማት አንባቢ ቀን: October 20, 2024 (ክፍል ሁለት) በዮርዳኖስ አልማዝ ሰይፉ ጸሐፊው ባለፈው ሳምንት በክፍል አንድ ጥቂቶችን ያማከለና ብዙኃኑን ያገለለ መሠረተ ልማት ተቀዳሚ ፍላጎቶቻቸው በማይጣጣሙ የአንድ አገር የኅብረተሰብ ክፍሎች መካከል ልዩነት የመፍጠር ዕድል እንዳለው፣ እንዲህ ዓይነቱ ዕድገትና የልማት አካሄድ ከአካታችነቱ ይልቅ አግላይነቱ እንደሚያመዝን፣ በብዙኃኑና በጥቂት ዜጎች መካከል የኑሮ ደረጃ ልዩነትን የመፍጠር […]
የዘመናት ችግሮቻችን መነሻና መፍትሔ
ተሟገት የዘመናት ችግሮቻችን መነሻና መፍትሔ አንባቢ ቀን: October 20, 2024 በገነት ዓለሙ በሕዝብ ላይ የደረሰን ያለፈም ይሁን የቅርብ ጊዜ በደልና ጉዳት እየነካኩ መጨስና ማጫጫስ፣ እንዲያም ሲል የትናንትናን ጉዳት በዛሬዎቹ ላይ የማወራረድ ዝንባሌ ወደ ማፋጀት ከመምራት በስተቀር፣ ለሰላምና ለዕድገት አንዲት ጠብታ እንደማያወጣ እስኪበቃ ታይቷል፡፡ በደም የጨቀየ ታሪክ ዓለማችን የተገነባችበት ሆኖ ሳለ በኢትዮጵያ ልዩ ችግር፣ በየትም ታይቶ […]
መንግሥት የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን ምሬት አዘል ቅሬታ ያድምጥ!
October 20, 2024 በምሥራቅ ደረጀ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ በሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ ለተሰማሩ ሚኒባስ ታክሲዎች፣ ሚዲባሶችና የከተማ አውቶቡሶች እጅግ ከፍተኛ የሚባል የአገልግሎት ታሪፍ ጭማሪ አድርጓል። በአዲሱ ታሪፍ መሠረት 4 ብር ከ50 የነበረው የሚኒባስ ትራንስፖርት ታሪፍ 10 ብር፣ በተመሳሳይ 8 ብር ከ50 ሳንቲም የነበረውን 15 ብር፣ 13 ብር የነበረውን 20 ብር፣ 17 ብር […]
ወጣት ሴቶች የሚሹት ድጋፍ
ማኅበራዊ ወጣት ሴቶች የሚሹት ድጋፍ የማነ ብርሃኑ ቀን: October 20, 2024 ወጣት ሴቶች ካለዕድሜ ጋብቻና እርግዝና ተጠብቀው ጥራት ያለው ትምህርት እንዲያገኙ እየሠሩ ከሚገኙ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች መካከል ‹‹ፎረም ፎር አፍሪካን ውሜን ኤዱኬሽንናሊስት›› (ፋዌ) አንዱ ነው፡፡ ሴቶች የመሪነት ሚናቸውን እንዲያዳብሩ የሕይወት ክህሎት ሥልጠናዎችንና ሌሎች የአይሲቲና የኢንተርፕረነርሽፕ ሥልጠናዎችን በመስጠት የሴት ተማሪዎችን ብቃት በማሳደግ ዩኒቨርሲቲ እንዲቀላቀሉ እያደረገ ይገኛል፡፡ […]
በአማራ ክልል በዳኞች ላይ የሚፈጸም እስርና ግድያ በአስቸኳይ እንዲቆም ተጠየቀ
ዜና በአማራ ክልል በዳኞች ላይ የሚፈጸም እስርና ግድያ በአስቸኳይ እንዲቆም ተጠየቀ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: October 20, 2024 የአማራ ክልል ዳኞች ማኅበር በክልሉ እየጨመረ ነው ያለውን የዳኞች እስር፣ ግድያና እንግልት በአስቸኳይ እንዲቆም ጠየቀ፡፡ ማኅበሩ ሐሙስ ጥቅምት 7 ቀን 2017 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ በአማራ ክልል ውስጥ ዳኞችን ያለአግባብ ማሰርና ማዋከብ የተለመደ ተግባር መሆኑን፣ ካለፈው አንድ ዓመት ወዲህ […]
በአማራ ክልል እየተፈጸመ ያለው የመብት ጥሰት እንዲመረመር የዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ጠየቀ
ዜና በአማራ ክልል እየተፈጸመ ያለው የመብት ጥሰት እንዲመረመር የዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ጠየቀ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: October 20, 2024 ከተጀመረ ከአንድ ዓመት በላይ ባስቆጠረውና በአማራ ክልል በሁለት ተፋላሚ ኃይሎች መካከል እየተካሄደ ባለው ጦርነት እየደረሰ ያለውን የከፋ የመብት ጥሰት፣ አገር በቀልና ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅቶች ምርመራ እንዲያደርጉበት በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ጠየቀ፡፡ ፎረሙ በጦርነት እየታመሰ […]
ለሰላማዊ ትግል እንቅፋት የሆነው የፖለቲካ አለመተማመን
ፖለቲካ በዮናስ አማረ October 20, 2024 ከሰሞኑ ‹‹ለታማኝ ግብር ከፋዮች›› የሽልማት ሥነ ሥርዓት በተካሄደበት መድረክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ስለመተማመን ትኩረት የሚስብ ንግግር ሲያደርጉ፣ ‹‹መንግሥት በታመናችሁለት ልክ ይታመናል፤›› በማለት ታላቁ ህዳሴ ግድብን ጨምሮ ግዙፍ አገራዊ ፕሮጀክቶች ከታማኝ ግብር ከፋዮች በተሰበሰበ ገንዘብ መገንባታቸውን ነበር ያስገነዘቡት፡፡ የመተማመን ጉዳይ በግብር ከፋዩና ግብር ሰብሳቢው መካከል ብቻ ሳይሆን ከብዙ […]
ላፕቶፕና ታብሌት ስልኮችን በአገር ውስጥ ለመገጣጠም ጥናት ማጠናቀቁን ትመማማድ አስታወቀ
በሔለን ተስፋዬ October 20, 2024 የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት (ትመማማድ) ግብዓቶችን ከውጭ አስገብቶ፣ ላፕቶፕና ታብሌት ስልኮችን በአገር ውስጥ ገጣጥሞ ለመሸጥ የሚያስችል ጥናት አጥንቶ ለኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ የላፕቶፕ፣ የታብሌቶችና የእስኪሪብቶ የገበያ ፍላጎትና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ጥናት አጠናቆ ለኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ማቅረቡን፣ የድርጅቱ የኮሙዩኒኬሽን አስተባባሪ አቶ ያሬድ ደሳለኝ ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡ ድርጅቱ ከሚያመርታቸው የትምህርት […]
እናት ፓርቲ ወደ ክፍፍል? @ethiopiareporter
የዶ/ር ደብረጽዮን ቡድን ሰላማዊ ትግል እንደሚያደርግ አስታወቀ
Saturday, 19 October 2024 12:17 Written by Administrator “ከህወሓት እጅ የወጣው ስልጣን ወደ ህወሓት መመለስ አለበት” በዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው የህወሓት ቡድን ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ጥቅምት 7 ቀን 2017 ዓ.ም. በመቐለ፣ ሰማዕታት ሐውልት አዳራሽ ከባለሃብቶች ጋር ባካሄደው ስብሰባ፣ እርሳቸው የሚመሩት ቡድን ሰላማዊ ትግል እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ በዚሁ ስብሰባ ላይም፣ ከምርጫ ቦርድ ህጋዊ ዕውቅና ባልተሰጠው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ […]