ከፀሐይ ኃይል የሚያመነጩ ፓናሎች የሚያመርተው የጃፓን ኩባንያ ፋብሪካውን ከቬትናም ወደ ኢትዮጵያ ሊያዞር ነው
በበጋዜጣዉ ሪፓርተር October 23, 2024 የጃፓኑ ቶዮ ሶላርና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ሲፈራረሙ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፓነሎች በማምረት የሚታወቀው የጃፓኑ ኩባንያ ቶዮ ሶላር (Toyo Solar) በቬትናም የሚገኘውን ፋብሪካውን ወደ ኢትዮጵያ ለማዛወር በዝግጅት ላይ መሆኑን ገለጸ። ቶዮ ሶላር የመጀመሪያውን 2 ጊጋ ዋት የፀሐይ ፓናሎች ማምረቻ ፋብሪካ በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለማቋቋም የመግባቢያ ስምምነት ባለፈው ሳምንት ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን […]
ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ 100 የባትሪ መለዋወጫ ጣቢያዎችን ለማቋቋም ጥናት ጀመረ
በኤልያስ ተገኝ October 23, 2024 የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በ30 ሚሊዮን ዶላር መነሻ ካፒታል፣ በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች 100 የኤሌክትሪክ ሞተር ብስክሌት የባትሪ መለዋወጫ ጣቢያዎች የማቋቋም ኢንቨስትመንት ጥናት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የመንግሥት ስትራቴጂካዊ የኢንቨስትመንት ተቋም ሆኖ እንዲያገለግል በ100 ቢሊዮን ብር የተፈቀደ ካፒታል የተቋቋመው ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ፣ የኢንቨስትመንት ስትራቴጂውን ዕውን ለማድረግ አጋር ይሆናል ከተባለው ዶዳይ የኤሌክትሪክ ሞተር […]
በጀኔራሎች የሚፈጸመው ወንጀል በሪፖርት ተጋለጠ!23 October 2024
Ethio Focus_ኢትዮ ፎከስ ኒውስ
“የተልፈሰፈሰ አቋም ለወጣቱ ትውልድ አላስተምርም”ታዲዮስ ታንቱ/በፋኖ ላይ የቀጠሉት የጀኔራሉ ውንጀላዎች!/የማለዳው የድሮን ጭፍጨፋ!23 October 2024
Ethio Focus_ኢትዮ ፎከስ ኒውስ
EMS ዜና Wed 23 Oct 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS Eletawi ቀማኛ መንግስት? Wed 23 Oct 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
ESAN TV ሕግ አልባው አገዛዝ | Wed 23 Oct 2024
ESAN TV
ሚሊዮን ብሮችን እምቢ ብለው ሌብነትን የተቃወሙ እና ተቀብለው የደገፉ “አባቶች” በዛሬው ጉባኤ! #ቱንቢ_እንዳጣራችው!
ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media
መካካድ ተጀመረ!ለአስመራ ትግል አዲስ አበባ? ሚኒስትሮቹን የሰወረው መሪ!
Yegna Tv የኛ ቲቪ
“ፊት ለፊት እንዋጋለን”ኢሕአፓ እና ብልፅግና “አመራሮቻችን ተንገላተዋል”
Yegna Tv የኛ ቲቪ አሳሳቢው የአአ ችግሮች “መንግስትን መቃወም ዋጋ ያስከፍላል”ኢሕአፓ መንግስት ቢሆን…! Yegna Tv የኛ ቲቪ