«የተጻፈ ይወረሳል፤ የተነገረ ይረሳል እንደሚባለው መጽሐፌ እንዲጽፉ ያበረታታል»
October 12, 2024 – DW Amharic የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዳችን ስለ ግል ታሪካቸው እና ተሞክሮዋቸው መጽሐፍ የጻፉ አንድ ኢትዮጵያዊ መምህር ናቸው። እኝህም ሰው ዋና አላማቸው ወጣቶች ታሪካቸውን እንዲጽፉና መጽሐፍ እንዲያነቡ ማበረታታት እንደሆነ ነግረውናል። በተለያዩ ሃገራት የትምህርት እድል አግኝተው ስለተማሩም ጠቃሚ ናቸው ያሏቸውን ምክሮች ለወጣቶች በመጽሐፋቸው አስፍረዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
“የሦስቱ ሃገራት መሪዎች ውይይት በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማድረግ የታለመ ነው” ተንታኞች
October 12, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የፖስፖርት የግዜ ገደብ ወደ 10 ዓመት ሊራዘም ነው
October 12, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኬንያ ወደ ሄይቲ ተጨማሪ ኃይል ልትልክ ነው
October 11, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ስለ ሃሪኬን ሚልተን – በፍሎሪዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አንደበት
October 11, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ማዕከላዊ ዞን ሰላማዊ መፍትሄ መሻቱን በመልካም እንደሚቀበሉ ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ
October 11, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
እስራኤል በማዕከላዊ ቤይሩት የሄዝቦላህ ታጣቂዎች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት አደረሰች
October 11, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በግሸን አምባ ከሚገኙ ባንኮች ከ67 ሚሊዮን ብር በላይ ተዘርፏል ሲሉ የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች ተናገሩ
October 11, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ካሜሮን የ91 ዓመቱ ፕሬዚዳንቷ ጤናን የሚመለከቱ ሪፖርቶችን አገደች
ከ 4 ሰአት በፊት የካሜሮን ባለስልጣናት የ91 ዓመቱ ፕሬዚዳንት ፖል ቢያን ጤናን የሚመለከቱ ሪፖርቶች ሚዲያዎች እንዳይዘግቡ አገዱ። ባለስልጣናቱ ይህንን እግድ ያስተላለፉት አዛውንቱ ፕሬዚዳንት ሞተዋል የሚሉ ሪፖርቶች መውጣታቸውን ተከትሎ ነው። የአገሪቱ የውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ፖል አታንጋ ንጂ ለክልል አስተዳዳሪዎች ባስተላለፉት መልዕክት እንዲህ ያሉ ዜናዎች “የካሜሮናውያንን መንፈስ የሚረብሹ ናቸው” ብለዋል። “በዚህም የተነሳ የፕሬዚዳንቱን ጤንነት አስመልክቶ በሚዲያ የሚቀርቡ […]
ቦይንግ በሥራ ማቆም አድማዎች እና በጥራት ስጋት ምክንያት 17 ሺህ ሠራተኞችን ሊቀንስ ነው
ከ 4 ሰአት በፊት አሜሪካዊው የአውሮፕላን አምራች ኩባንያ ቦይንግ በስሩ ባሉ ተቋማት የሚሰሩ 17 ሺህ ሰራተኞችን በመቀነስ የድርጅቱን የሰው ኃይል በአንድ አስረኛ ሊቀንስ መሆኑን አስታወቀ። 33 ሺህ ሰራተኞቹ በስራ ማቆም አድማ ፈትረው የያዙት ቦይንግ የበላይ ኃላፊ ኬሊ ኦርትበርግ “ ቢዝነሳችን በአደገኛ ቅርቃር ውስጥ ይገኛል። እናም በጋራ የምንጋፈጠውን ተግዳሮት መግለጽ ከባድ ነው” ሲሉ ተናግረዋል። ኬሊ ኦርትበርግ […]