Returnees in Tigray face targeted violence, humanitarian crisis: EHRC report – The Reporter
News Returnees in Tigray face targeted violence, humanitarian crisis: EHRC report By Abraham Tekle April 12, 2025 A recent report from the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) indicates that displaced Tigrayans returning to their homes continue to confront security risks, including targeted violence and unstable humanitarian conditions. The findings underscore systemic challenges to safe reintegration, […]
Tigray returnees facing renewed persecution, lack of basic services, says rights commission – Borkena
April 11, 2025 By: Getahun TsegayeStaff Reporter Addis Ababa, Ethiopia — The Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) has raised concerns over the safety and wellbeing of internally displaced people (IDPs) who returned to their original homes in Tigray, following the Pretoria Peace Agreement signed in November 2022. In a statement issued on Thursday, the EHRC […]
የአሜሪካው ጤና ሚኒስትር የኦቲዝም መንስኤ መስከረም ወር ላይ ይፋ እንደሚደረግ ተናገሩ
ከ 2 ሰአት በፊት የዩናይትድ ስቴትስ የጤና ሚኒስትር ሮበርት ኤፍ ኬኔዲ ጁኒየር እየተስፋፋ ያለውን የኦቲዝምን መንስኤ በአምስት ወራት ውስጥ ለማወቅ “መጠነ ሰፊ ምርመራ እና ጥናት” እንደሚደረግ ተናገሩ። ለአስርት ዓመታት ጥናት ሲደረግበት የቆየውን እና ውስብስብ መሆኑን ያመለከቱት ባለሙያዎች የኦቲዝምን መንስኤ መረዳት ሚኒስትሩ እንደሚሉት በወራት ውስጥ የሚደረሰበት ቀላል ጉዳይ አይሆንም በማለት ሙከራውን የተሳሳተ እና ተጨባጭ ያለሆነ ሲሉ […]
በትራምፕ ታሪፍ ምክንያት የኢትዮጵያ፣ የብራዚል እና የኮሎምቢያ ቡና ዋጋ በአሜሪካ ጨመረ
ከ 1 ሰአት በፊት በፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ታሪፍ ምክንያት በአሜሪካ የቡና ዋጋ እየናረ ነው። ከሌሎች አገራት ወደ አሜሪካ የሚገባ ቡና መጠን ስለቀነሰ የቡና ዋጋ ተወዷል። ቡና የሚገዙ ሰዎች ቁጥርም እየቀነሰ ነው። አሜሪካውያን በዓመት 100 ቢሊዮን ዶላር ለቡና ያወጣሉ። አሁን ባለው የዋጋ መወደድ ምክንያት ግን ይህ ቁጥር መለወጡ አይቀርም። በዋሽንግተን ዲሲ ብሬድ ባይት ቤከሪ የተባለ ካፌ […]
በ2025 የአፍሪካ አስር ወታደራዊ ኃያል አገራት፣ ኢትዮጵያ ስንተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች?
ከ 5 ሰአት በፊት ተቀማጭነቱ በአሜሪካ የሆነው ግሎባል ፋየር ፓወር ኔትዎርክ (ጂኤፍፒ) የዓለም አገራት ባላቸው የጦር መሳሪያ መጠን፣ በሠራዊት ብዛት እና ጥንካሬ፣ በችሎታ፣ በበጀት አቅም፣ በመልክአ ምድራዊ አቀማመጥ እንዲሁም ባላቸው ሃብት ላይ በመመሥረት በየዓመቱ ደረጃ ያወጣል። የአገራትን አጠቃላይ ወታደራዊ አቅም ከተለያዩ መስኮች አንጻር በመገምገም ተቀባይነት ያለው ግሎባል ፋየር ፓወር በየዓመቱ ከሚያወጣው ሪፖርት የአውሮፓውያኑ 2025ን የ145 […]
አሜሪካዊው ፓስተር ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ስብከት ላይ ሳሉ በታጣቂዎች ታፍነው ተወሰዱ
ከ 2 ሰአት በፊት በደቡብ አፍሪካ በአንድ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እየሰበኩ የነበሩ አሜሪካዊ ፓስተር በታጠቀ ቡድን ታፍነው መወሰዳቸውን ባለሥልጣናት ገለጹ። ጆሽ ሱሌቫን የተባሉት ፓስተር በኢስት ኬፕ ግዛት በሚገኘው ጋብራ ከተማ ባለው ሐሙስ ዕለት ፌሎሺፕ ባፕቲስት ቸርች ኢን ማዘርዌል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ስብከት ላይ ሳሉ ነው ታፍነው የተወሰዱት። የፖሊስ ቃል አቀባይ ካፕቴን አንድሬ ቤቴጅ “አራት የታጠቁ […]
የዓለም ገበያ በተቃወሰበት በአሁኑ ወቅት ገንዘብን በወርቅ ላይ ማዋል የሚያዋጣ አማራጭ ነው?
ከ 4 ሰአት በፊት ባለፉት ጥቂት ወራት ዓለም አቀፍ የወርቅ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ነው። በዚህም ምክንያት የወርቅ ዋጋ ከዚህ ቀደም ከተመዘገበው ከፍተኛውን ጣሪያ ነክቷል። በዓለም ገበያ ውስጥ ባለው መዋዠቅ ምክንያት ነጋዴዎች አስተማማኝ የኢንቨስትመን አማራጭ እያፈላለጉ ይገኛሉ። ለወትሮው የምጣኔ ሃብት ምስቅልቅል ሲፈጠር ወርቅ አስተማማኝ እና ቋሚ የሃብት ማከማቻ መንገድ ተደርጎ ይወሰድ ነበር። በወቅታዊው ሁኔታ ወርቅ […]
ቻትጂፒቲ አንድን ግለሰብ ሁለት ልጆቹን ገድሏል የሚል ሐሰተኛ መረጃ በማቅረቡ ተከሰሰ
ከ 2 ሰአት በፊት ቻትጂፒቲ ሁለት ወንድ ልጆቹን ገድሎ የ21 ዓመታት እሥር ተቀጥቷል ሲል በሐሰት መረጃ የለቀቀበት የኖርዌይ ዜጋ ክስ አቀረበ። አርቭ ሆልሜን ወደ ኖርዌይ መረጃ ጥበቃ ባለሥልጣን በመቅረብ በከፈተው ክስ የቻትጂፒቲ ባለቤት የሆነው ኦፕንኤይ እንዲቀጣ ጠይቋል። ይህ የተሳሳተ መረጃን የመስጠት ክስተት በቴክኖሎጂው ዓለም “ሃሉሲኔሽን” [ቅዠት] ይባላል። አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (ሰው ሰራሽ አስተውሎት) መረጃ ፈብርኮ እውነት […]
የጌታቸው ረዳ ነገር! | “የፕሪቶርያው ውል ሞቷል. ጦርነትም ይበልጥ ተቃርቧል” | ልደቱ አያሌው
Reyot
የፕሪቶሪያው ስምምነት ፈርሷል! የ“ቃል-ኪዳን” ሰነዱስ የት ያደርሳል?
Abera Nigus ጉምቱ ፖለቲከኛው አቶ ልደቱ አያሌው “በቃል ኪዳን ሰነዱ” እና ተያያዥ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸው አስተያየት !!! የፕሪቶሪያው ስምምነት ፈርሷል! የ“ቃል-ኪዳን” ሰነዱስ የት ያደርሳል? የፕሪቶሪያው ስምምነት በተፈረመ ማግስት- ያሳስባል!” በሚል ርዕስ አንድ መጣጥፍ አስነብቤ ነበር። “የፕሪቶሪያው ስምምነት ያሳዝናል፣ ያስደስታል፣ “ያሳዝናል” ያልሁት- ጦርነቱ ለጊዜውም ቢሆን እንዲህ በሰላማዊ ድርድር ሊቋጭ በሚሊዬን የሚገመቱ ወገኖቻችንን ህይዎት ባልተገባ የዕርስ-በርስ […]
